Dera sol
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dera sol, Men's clothes shop, G g, Addis Ababa.
10/09/2022
ACC
29/06/2020
ሼር አድርጉት በረከትን ታገኛላችሁ♥
ግሼን ማርያም የታደለው ደጇን ይረግጣል🙏
ውል ውል አለኝ ደጅሽ
ያምላክ ፈቃድ ሆኖ እስክሳለምሽ
ውል ውል አለኝ ደጅሽ
የልቤን ፍላጎት ግሸን ላይ ነግሬ፤
ደስታ ቤቴን ሞላው ተረሳ ችግሬ፤
የግሸኗ እመቤት ልኑር በፍቅርሽ፤
ካአመቱ ሳትለዪኝ ልቁም ከደጅሽ፤
ውል ውል አለኝ ደጅሽ፤
ሚካኤል ገብርኤል በቀኝ በግራ፤
አንቺ ከመሀል ነሽ ከፍ ባለ ስፍራ፤
የግሸኗ ንግስት ይነገር ዝናሽ፤
ግማደ መስቀሉን በክብር ያኖርሽ፤🙏
የድንግል ወዳጆች ከ43ሺ በላይ አባል ያለውን ቴሌግራም Join አድርጉ
t.me//JOIN_maryam_amalajinet_TELEGRAM
እግዚአብሔር ፈቅዶ ደጇን ለመርገጥ ያብቃችሁ🙏
29/06/2020
⁉️በውኑ ቤተ ክርስቲያንን በኃይል በቁጥጥር ስር ማድረግ ይቻላልን⁉️
(አካሄዳቸው አያሌ ባንኮችን እንደ ዘረፈው እንደ ኦነግ ሸኔ ነው)፤
🛑 ኦርቶዶክስ ያልሆኑና ቄሮ ነን የሚሉ ቡድኖች የቡራዩ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያንን በኃይል ተቆጣጠሩ ‼🛑
+++++++++++++++++++++++++
ኦርቶዶክስ ያልሆኑና ቄሮ ነን የሚሉ ቡድኖች የቡራዩ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያንን በኃይል ተቆጣጠሩ ‼
የሰብራችሁ ግቡ አዋጅ ተግባራዊ እየሆ ነው ‼
አጥቢያውን የመሠረተው ማህበረ ጽዮን በኦሮሚያ ፖሊስ ታግዶ ቤተ ክርስቲያኑ ቄሮ ነን በሚሉ ቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጎአል ‼
እዚያው አዲስ አበባ አፍንጫ ስር በቡራዩ ከተማ የጽርሐ ጽዮን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን፦የኦሮምያ ቤተ ክህነት አቀንቃኝ ቡድን ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑ ታወቀ።
በማኅበረ ጽዮን ዘተዋሕዶ የአንድነት ኑሮ ማኅበር አማካኝነት የተመሠረተው የቡራዩ ጽርሐ ጽዮን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በትላንትው ዕለት ማለትም ሰኔ 21/2012 ዓም የኦሮምያ ቤተ ክህነት ነን የሚሉ ሰዎች በሕገ ወጥ መልኩ ከሀገረ ስብከቱ ነጥለው መቆ ጣጠራቸውን አውጀዋል።
በቅዱስ ሲኖዶስ ክህነቱ የተያዘው የኦሮምያ ቤተ ክህነት ም/ ጸሐፊ የሆነው የቀድሞ ካህን አቶ በጳሳ ቶላ ባደራጃቸውና እራሱ በሚመራው ኦርቶዶክሳዊ ባልሁኑ አብዛኞቹ እስላምና ፕሮቴስታንት የሆኑ ቄሮ ነን እያሉ እራሳቸውን የሚጠሩ ወጣቶችን በማሰባሰብ ትላንት እሑድ ሰኔ 21/2012 ዓም የቤተ ክርስቲያኑን አስተዳደራዊ መዋቅር በማፍረስ አጥቢያውን መቆጣጠሩን አውጆአል።(ልክ ኦነግ ሸኔ በምዕራብ ወለጋ እና በጉጂ የመንግ ሥትን የወረዳ መዋቅሮች እያፈረሰ ለመቆጣጠር እንደ ሞከረው ማለት ነው።አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ እንደ ተባለው ማለት ነው፥ለማን ይከሰሳል?)
በትላንትናው እለት እሑድ ጠዋት ከቅዳሴ በኃላ የቀድሞ ካህን አቶ በጳሳ ቶላ ያለ ሀገረ ስብከቱ እውቅና እና ያለ ሰበካ ጉባኤው እውቅና አቶ መርጋ ሁሪሳ የተባለውን ግለሰብ "የደብሩ ዋና ፀሐፊ አድርጌ ሾሜያለሁ፥ካሁን በኃላ አጥቢያው በእኛ ቁጥጥር ስር ነው፤" በማለት አጥቢያውን የመሰረቱትን እና ተተኪ ሰባኪያነ ወንጌልን በተለያየ ቋንቋዎች እያሰለ ጠኑ የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን በማስከፈት ላይ የሚገኙትን ማህበረ ጽዮንን ከቡራዩ ፓሊስ ጋር በመተባባር ከአጥቢያው እንዲታገዱ ተደርጎል።
በዚሁ መሰረት ከትላንት እሑድ ሰኔ 21 ጀምሮ አጥቢያው እራሱን የኦሮምያ ቤተ ክህነት እያለ በሚጠራው የፅንፈኞች ስብስብና ቄሮ ነን ባሉ ወጣቶች ቁጥጥር ስር ውሎአል።
የቡራዩ ጽርሐ ጽዮን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በሚመሩት በምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ስር የሚገኝ ነበር።
አሳዛኙ ክስተት ሕግን አስከብራለሁ ብሎ የተቀመጠው የቡራዩ ከተማ ፖሊስ ከሕገ ወጥ መንጋዎችና ከጥቃት አድራሾች ጋር በመተባበር ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት ለሚፈጽሙ ሕገ ወጦቹ ከለላ በመሆን በግልፅ የቤተ ክርስቲያኒቱን መዋቅር ለማፍረስ ከሚሠሩ ከአቶ በጳሳ ቶላ ጋር በመሆን በቅዱስ ሲኖዶስ ሕጋዊ እውቅና ያለውን ማህበር ከቤተ ክርስቲያኑ በማገድና በማስፈራራት አስነዋሪ ተግባር ፈጽሞአል ።
የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ለማስፈጸም ፈቃደኛ ያልሆነው የቡራዩ ከተማ ፓሊስ በአቶ በጳሳ ቶላ ከሚመራውን ሕገ ወጥ የጽንፈኞች ስብስብ ከሆነው ጋር በመሆን በኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ እየፈጸመው ያለውን መድሎና መንግሥታዊ ጥቃት በአስቸ ኳይ ሊያቆም ይገባል ‼
በቀጣይ የምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት በጽንፈኞችና ኦርቶዶክሳዊ ባልሆኑ ቡዱኖች እጅ የወደቀችውን ቤተ ክርስቲያን ለማስመለስ የሚያደርገውን እንቅስቃቄ እየተከታተልኩ አቀርባለሁ።
(በዲ/ን አብርሃም ወርቁ)
29/06/2020
ሼር አድርጉት👇👇👇✝✝
ይህ የምታዩት መኖሪያ ቤት ሲሆን
ቤቱም ጣሪያውም በመስቀል ቅርፅ የተሰራ ነው።
አዎ መስቀል ሀይላችን ነው
የመስቀሉ ፍቅር የገባው አሜን🙏🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
G G
Addis Ababa