Steely RMI PLC

Steely RMI PLC

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Steely RMI PLC, Business Center, Century Mall, Addis Ababa.

Having its big plant at an area of 178,000 M2 with full-fledged facilities in Oromia regional State Bishoftu town, Steely RMI is continuing to be a strong partner of the construction sector.

17/01/2026

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ !
ውድ ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ እናመሰግናለን። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

ስቲሊ አር ኤም አይ ኃላ.የተ.የግ.ማ
STEELY RMI PLC
የጥንካሬና የጥራት ተምሳሌት
Symbol of Quality and Strength

06/01/2026

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ !
ውድ ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር አብረዉ ስለሚሰሩ እናመሰግናለን።
መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ ::
"የጥንካሬና የጥራት ተምሳሌት"
ስቲሊ አር ኤም አይ ኃ/የተ/የግ/ማ(Apollo)

19/11/2025
11/10/2025

እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን!

26/09/2025

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ !
ውድ ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር አብረዉ ስለሚሰሩ እናመሰግናለን።
መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልዎ::
ስቲሊ አር ኤም አይ ኃ/የተ/የግ/ማ (Apollo)

10/09/2025

ውድ ደንበኞቻችን መጭው አዲስ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንሎዎ እንመኛለን!
ከኛ ጋር ስለሚሰሩ እናመሰግናለን::
መልካም አዲስ አመት ይሁንልዎ::
ስቲሊ አር ኤም አይ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ( Apollo)🌼🌼🌼

03/09/2025

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1500ኛዉ የነብዪ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረስዎ!!
ውድ ደንበኞቻችን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ እናመሰግናለን። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
ስቲሊ አር ኤም አይ ኃ/የተ/የግ/ማ(Apollo)

Photos from Steely RMI PLC's post 05/08/2025
Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Century Mall
Addis Ababa
251

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30