MafLink Technology
MafLink Technology: Experts in system implementation, custom ERP development, website design, and more. Transforming businesses with innovative solutions!
21/04/2023
ለመላው የእስልምና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!!
06/04/2023
ለፋሲካ እና ለረመዳን በዓል የሚሆኑ የተለያዩ ስጦታዎችን ለወዳጅ ዘመድዎ መላክ ሲፈልጉ በፍጥነት እና በአስተማማኝነት እናደርሳለን!!!
ለበለጠ መረጃ
0904 999 555
0988 002 241
[email protected]
www.goorap.com
02/04/2023
ልቦናችን ለፀሎት የሚከፈትበት ፤ ፍፁም ሰላም ሆነን የምናሳልፈው መልካም የዕረፍት ቀናት ይሁንልን!
30/03/2023
One of GooRap's Great Feature
የተለያዩ መልዕክቶችን ሲልኩ ወይም ሲቀበሉ መልዕክትዎ የደረሰበት ቦታ እና ሁኔታ የተቀበሉትን የመልዕክት መከታተያ ቁጥር www.goorap.com ላይ በማስገባት መከታተል ይችላሉ።
Contact:
0904 999 555
0988 002 241
www.goorap.com
[email protected]
29/03/2023
በሀገር ውስጥ ካሉን ከ15 በላይ መዳረሻ ከተሞች ወደ ሌሎች የሀገራችን ከተሞች የተለያዩ መጠን ያላቸውን መልዕክቶች በ GooRap በኩል መላክ እንደሚችሉ ያውቃሉ???
👉በሁለት ቀናት ብቻ ፤ እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ እና በከፍተኛ ጥንቃቄ እናደርሳለን
ለበለጠ መረጃ
0904 999 555
0988 002 241
[email protected]
www.goorap.com
27/03/2023
በተመሰረትን በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ደንበኞቻችን ለመልዕክቶቻቸው በምንሰጠው
ከፍተኛ ጥንቃቄ እና ክትትል፤
መልዕክቶችን በመናደርስበት ፍጥነት፤
የአገልግሎት አሰጣጣችን ምቹ እና አስተማማኝነት ሆኖላቸዋል፤
የእውነት ደስተኛ በመሆናቸው እኛም ደስታችን በብዙ ነው።
02/03/2023
እንኳን ለ127ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ
መልካም በዓል!
--------------------
Waggaa 127ffaa injifannoo Advaaf illee
Baga Ayyaana Geessan!
--------------------
እንቋዕ መበል 127 መዓልቲ ዓወት ኣብጽሓኩም
ርሑስ በዓል ይግበረልና!
--------------------
Maalinta Guusha 127aad ee Farxada leh
Fasax wanagsan!
--------------------
Congratulations on the 127th Victory Day
Have a nice holiday!
አድዋ! አድዋ! አድዋ!
27/02/2023
በከፍተኛ ጥንቃቄ እና ፍጥነት ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የተለያዩ መልዕክቶችን እንልካለን ፤ እንቀበላለን።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
25/10/2023