Yared Negu
01/08/2026
ይዘገያል እንጂ ወርቅ ዋጋውን አያጣም
ውድ ምትሆንበት ቀን መታል ወንድሜ ተዘጋጅ
ዳን አድማሱ
19/07/2026
CR 7 ባንተ የተነሳ ስንት አገር ደገፍኩ
ዛሬ ነው መተኛት
እናመሰግናለን 🇪🇸
17/07/2026
አለምድም TOUR ❤️❤️❤️
ሰላም ውድ ኢትዮዽያዊና🇪🇹❤️🇪🇷 ኤርትራዊ የሙዚቃ አፍቃሪያን እና የስራችን አድናቂዎች በሙሉ። ዳታን አልበም Europe tour ይዘን ልንመጣ ነው ይጠብቁን
በቅርቡ እንመጣለን
ያሬድ ነጉ
14/07/2026
እኔ
ተወልጄ ያደኩት ብዙ አይነት ማህበረሰብ ከሚወጣበት ብዙ አይነት ጠቢባን ከሚፈልቁባት ፍቅራ ሰላማ እንግዳ ተቀባይነታ ከሚነገርላት እያጣች የምትደሰት ያለው ለሌለው አብሮነትን ከሚያሳይበት
መርካቶ ( አቶቢስ ተራ 30/32 ነው)
የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ❤️❤️❤️
እኮራለሁ
ያሬድ ነጉ
_MORE _ WAR
የኢትዮዽያ እናቶች ያሳዝናሉ
የእናቶች እንባ 😭በቃቹ ይበለን
11/06/2026
እናቴ ድንግል ማርያም
ልጅሽ አማኑኤል
አይኔም ጉልበቴም ነው ::
ለ አርሲ ወገኖቻችን
ለ አርሲ ወገኖቻችን በዚህ ጊዜ እንደ ሀገር ሰው ያስፈልጋቸዋል
ሰው ማለት ሰው በሚያስፈልገን ጊዜ
ሰው ሆኖ መገኘት ነው
ቅድሚያ ሰው እንሁን
ያሬድ ነጉ
ፍትህ በግፍ እየሞቱ ላሉ እና ትኩረት ለተነፈጉ ንፁሀን ወገኖቻችን
ሰው በጅምላ ሲታረድ ቤት ሲቃጠል ካህናት ሽማግሌ እንደዚ ግፍ ሲፈፀም እንዴት ዝም ትላለህ ጌታ እንዲሁ ነው ምንቀጥለው የምር እስከመቼስ ነው እንዲ ምንቀጥለው እኛ አቅቶናል ፈጣሪ ዝም አትበል
በአርሲ የንፁኃን ኦርቶዶክስ እልቂትን እቃወማለው
ያሬድ ነጉ
29/05/2026
“እም ቅድመ ዐለም ነበረት በአምላክ ልቦና!”
“በአምለክ ልብ ውስጥ ከዐለም በፊት ነበረች!”
እመቤቴ ሁሉም ባንቺ ነው
❤️❤️❤️
እንኳን አደረሳቹ 🥰🥰
ያሬድ ነጉ
20/05/2026
ስሙኝማ ወዳጆቼ
ኢቶሪካ አልበም ላይ ከ18ቱ፣13ቱ ትራኮች ላይ
የሰራው ሙዚቀኛ ማሩ አለማየሁ /ማርቨን/
የቴዲ ድንቅ አልበም እና ማሩ አለማየው
የተጣመሩበት ውብ ስራዎች

🎵 ዳስ ጣል(አንሳው)፦ሙዚቃ ቅንብር፣ሚክሲንግ፣ማስተሪንግና ኪቦርድ
🎵ኢቶሪካ፦ሙዚቃ ቅንብር፣ሚክሲንግ፣ማስተሪንግና ኪቦርድ
🎵ቲንታጎ(ፒንታጎ)-ሙዚቃ ቅንብር፣ሚክሲንግ፣ማስተሪንግና ኪቦርድ
🎵ተወዳጅ፦ተጨማሪ ኪቦርድ እና ማስተሪንግ
🎵ስምምነ(ጉራግኛ)፦ ማስተሪንግና ተጨማሪ ድምፅ ቅጂ
🎵የማዕረግ ጥግ(አብራ ኗሪዬ)፦ማስተሪንግ
🎵ታየኝ፦ማስተሪንግ
🎵በመስኮቱ፦ማስተሪንግ
🎵ብልጭታ፦ሳክስፎን ቅጂ
🎵የአዞ እምባ፦ተጨማሪ ኪቢርድና ማስተሪንግ
🎵ዝ ፀዳል፦ሳክስፎን ቅጂ
🎵መሬማ፦ማስተሪንግ
🎵ጽዮን ሙሽራዬ- ድምፅ ቅጂ፣ሚክሲንግና ማስተሪንግ
ስለስራው ጥንቃቄና ከልብ የመነጨውን ፍላጎት እያሰብኩ በምን አይነት መልኩ እንደጨረሳችሁት ሳስበው ግርም ይለኛል። ግን በቃ እግዜር ይስጥልን ከማለት ሌላ ምንም የምለው ነገር የለም ። በደንብ ላመሰግናቸው ከምፈልጋቸው ሰዎች መሀል ነው አቶ ማሩ አለማየው (አንባዬ) እንወዶታለን
ያሬድ ነጉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa