GLORY ZONE
Worship and holistic ministry
28/12/2024
ከድንግል እወለዳለሁ እንዳለ የተፈጥሮን ልማድ ሰብሮ ተወለደ:: ስለ ሰው ልጆች መከራ ከተቀበለ ቡሃላ እሞታለሁ እንዳለ ሞተ:: እነሳለሁ እንዳለ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለም በሐይል ተነሳ:: ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁ እንዳለ የወጉት አይኖች እያዩት ወደ ሰማይ አረገ::ከተናገረው ያልተፈፀመ የለምና እመለሳለሁ ያለ ጌታ ደግሞ ይመለሳል:: ይህንን ቀን ስናስብ በዚህ እውነት ላይ መቆምና መፅናት ይሁንልን::በተስፋ ደስ ይበላችሁ በመከራም ታገሱ:: ፀጋ ይብዛ:: ቡርካን ናችሁ::
ፓስተር ተከስተ ጌትነት
11/06/2023
በወርሃዊው የአምልኮ ምሽታችን ላይ እግዚአብሔር ጥሩ የአምልኮ ጊዜን ሰጠን
ድንቅ አምልኮ ድንቅ መንፈስ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!
08/06/2023
!!
31/05/2023
የፊታችን ቅዳሜ እግዚአብሔርን አብረን እናመልካለን!!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
31/05/2023
የፊታችን ቅዳሜ እግዚአብሔርን አብረን እናመልካለን!!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
08/05/2023
ወርሃዊ ድንቅ የአምልኮ ምሽት ጊዜ! #እግዚአብሔር ይመስገን!!
09/04/2023
ወርሃዊ ድንቅ የአምልኮ ምሽት ጊዜ ነበረን
#እግዚአብሔር ይመስገን!!
05/04/2023
ከ 11:00 ጀምሮ
!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa