For Unto Us Movie

For Unto Us Movie

Share

A musical portrayal of the nativity of Jesus Christ that delivers the true message of Christmas.

Photos from For Unto Us Movie's post 20/03/2023
Photos from For Unto Us Movie's post 20/03/2023

መልካም ዜና በአዲስ አበባ ለምትገኙ ሁሉ
👮️👆👆👆👆👆 ማክሰኞ መጋቢት 12 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ልዩ የአምልኮና የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት ልዩ ጊዜ ይኖረናል።
በዕለቱ👉ልዩ የሙዚቃ ተሰጥኦ ያላቸው በዜማ ይቀኛሉ
👉የምናውቃቸውን መዝሙሮች በማናውቀው መንገድ እንሰማለን
👉ታዋቂው ዘማሪና አኮስቲክ ጊታር ተጫዋች ሪዮ ሞንታና ዝማሬውን ያቀርባል
👉በእግዚአብሔር ቃል ደስ እንሰኛለን
ማክሰኞ 8:00 ገርጂ የሚገኘው የ FBI ቤ/ክ በሰዓቱ ይጀምራል።
መልኪም ጊዜ

Photos from For Unto Us Movie's post 08/01/2022

ዛሬ ቅዳሜ በ8:00🌞 እና በ10:00🌝 ሰዓት አምባሳደር ቲያትር🎬 አይቀርም😍😍
👉 ግራሲያስ መዘምራን ድንቅ ዝማሬ ያቀርባሉ
👉 ከ2 ሚሊየን በላይ ሰዎች በአለም ዙሪያ የተደሰቱበትን የክርስቶስ ልደት ፊልም በከፍተኛ ምስልና ጥራት ይመለከቱታል😇😇
👉 ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ማስታወሻ የሚይዙበት የፎቶ ዞን ባማረ ሁኔታ ተዘጋጅቷል😱
መግቢያ ትኬቱን በነፃ በር ላይ ያገኙታል❤️❤️

07/01/2022

በተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች እንዲሁም ነገ ቅዳሜ በከፍተኛ ምስልና ጥራት በስክሪን አምባሳደር ቴያትር በ8:00 እና በ10:00 ይታያል
ኑ አብረን የክርስቶስን ልደት ክርስቲያን ያልሆኑትንም በመጋበዝ እንመልከት። መግቢያ ነፃ ትኬት በሚሴጅ በመጠየቅ ቀድሞ ማግኘት ይቻላል። በዕለቱም ስትገኙ በር ላይ መውሰድ ትችላላችሁ። መልካም በዓል።

Photos from For Unto Us Movie's post 07/01/2022

4:30 ሰዓት በናሁ ቲቪ
ነገ ቅዳሜ በከፍተኛ ምስልና ጥራት በስክሪን አምባሳደር ቴያትር በ8:00 እና በ10:00 ይታያል
ኑ አብረን የክርስቶስን ልደት ክርስቲያን ያልሆኑትንም በመጋበዝ እንመልከት። መግቢያ ነፃ ትኬት በሚሴጅ በመጠየቅ ቀድሞ ማግኘት ይቻላል። በዕለቱም ስትገኙ በር ላይ መውሰድ ትችላላችሁ። መልካም በዓል።

06/01/2022
05/01/2022

"Christmas Cantata" an orchastrated singing movie.
"For Unto Us" የተሰኘው ፊልም ድንቅ ትወና የታየበትና በብዙ ሀገራት ተወዳጅነትን ያገኘ ፊልም ሲሆን በኦርኬስትራ እና በተዋበ ህብረድምፅ ዝማሬ የታጀበ በመሆኑ ከዚህ ቀደም ከተሰሩ ፊልሞች ልዩ ያደርገዋል።

Photos from For Unto Us Movie's post 05/01/2022

፨በመላው አዲስአበባ ለምትገኙ፨

በኦርኬስትራና የኳየሮች ሕብረድምፅ የታጀበ ድንቅ ፊልም
Amharic Subtitle & HD quality in the Cinema!
የጌታችን የኢየሱስ ልደት ምሳሌ የሆነውን ይህን ፊልም አብረን በአምባሳደር ቲያትር እንመልከት!

ቅዳሜ ታህሳስ 30 በ8:00 ሰዓት እና በ10:00 ሰዓት
መግቢያ በነፃ በሚሰጥ የትኬት ቁጥር ይሆናል፤ በጊዜያዊው ፌስ ቡክ ፔጃችን ላይ 8:00 ወይንም 10:00 በማለት ጊዜ መርጠው መልዕክት(message) ሲልኩ የትኬት ቁጥር ይላክሎታል።

ትኬት ሳያልቅ በፊት ይፍጠኑ!
መልካም በዓል!

Want your establishment to be the top-listed Cinema in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa