Atas Technologies
We're a web, software development & digital marketing company based in Addis Ababa, Ethiopia.
07/01/2022
የቴስላ ሲኢኦ እና ቢልዮነር የሆነው ኢሎን መስክ በቅርቡ በዎል ስትሪት ጆርናል የተዘጋጀው ሰሚት ላይ ያደረገው ቃለ ምልልስ ያለሞሞት ቴክኖሎጂ (Immortality Technology) ለሰው ልጅ አደገኛ መሆኑን ገለጸ።
ይህ ቴክኖሎጂ በሀይል ለሚያምኑ እና አቅም እና ተጽእኖ ላላቸው ሰዎች ሂዎታቸው እንዲቀጥል ያደርጋል በልዋል። አክሎዎም ይህ ሥራ ሰዎችን ለረጅም ጊዜ ወይም ለዘላለም እንዲኖሩ የሚያረገው ቴክኖሎጂ ለሚመጣው ትውልድ በጣም አደጋኝነቱን ገልጸዋል። እንድያው በተፈጥሮ ብንሞት ይሻላል ሲል ተደምጥዋል። ለዘላለም የምኖር ከሆነ አዳዲስ ሀሳቦች አይኖሩም ሲል ሀሳቡን ገልጸዋል።
05/01/2022
Many internet sources say NASA’s internet speed is 91 Gbps. Which is 13,000 times faster than ordinary home internet speed!
04/01/2022
የመጀመርያው የኮምፒተር ማውዝ የተፈጠረው በ1964 እ.ኤ.አ ነው። የፈጠረው ሰው ደውግ ኢንገልባርት ይባላል። ማውዙ አራት መአዝን ቅርጽ የነበረው ሲሆን ከእንጨትም የተሠራ ነበር።
02/01/2022
በየወሩ ከ 6000 ሺ በላይ የሚሆኑ አዳዲስ የኮምፒተር ቫይረሶች ተፈብርከው ይለቀቃሉ። በተጨማሪም ወደ 90% የኢሜሎች ይዘት ማልዌሮች (የኮምፒተር ቫይረስ አይነት) ተለጥፎባቸው ይሚላኩ ናቸው።
ለዎዳጅዎ ያጋሩት።
We're professional web, software development and digital marketing company based in Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹 . We provide one-stop IT service to clients.
We have customized web-based solutions & digital marketing service to business & enterprise owners, government agencies, artists, and individuals as well.
We would love to connect and have a conversation If you would like to know & learn more about our services we provide.
For more information, call us on 0913081027.
31/12/2021
Happy Gregorian New Year to you all!
May the coming New Year be full of health , peace and love!
30/12/2021
ኮምፒተር ፕሮግራሚንግ እራሱን ችሎ አገር ቢሆን ኖሮ፤ ከአለማችን በቋንቋ ብዛሀነት ከ700 በላይ የሚሆኑ ቋንቋዎች በመያዝ ትልቁ ሁለተኛ አገር ይሆን ነበር።
28/12/2021
በአለማችን የመጀመርያዋ ፕሮግራመር ሴት ነበረች። አዳ ላቭናስ ትባላለች። የተወለደችውም በ1815 እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ነው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
CMC In Front Of Civil Service University
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 19:00 |
| Tuesday | 08:00 - 19:00 |
| Wednesday | 08:00 - 19:00 |
| Thursday | 08:00 - 19:00 |
| Friday | 08:00 - 19:00 |
| Saturday | 08:00 - 19:00 |
| Sunday | 08:00 - 13:00 |