Belay Ngussie
E-COMMERCE
21/06/2025
የሚመካ ቢኖር በፈጣሪው እና በሰራው በጎ ነገር ይመካ ቁስ እና ብር አላፊ ነው መጥፊያውንም ተፈፅሞ አይታወቁም
ኢራን 🇮🇷
በሰሜናዊ ኢራን በተለይም ከቴህራን በስተምስራቅ በምትገኘው ደማቬንድ ከተማ አቅራቢያ 5.1 magnitud ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተው 7 ኪሎ ሜትር ጥልቀት ላይ ነው።
ሰዎች በፍርሃት ቤታቸውን ለቀው በመውጣታቸው የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን እና 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን ሪፖርቶች ያመለክታሉ።
የመሬት መንቀጥቀጡ ቴህራን ውስጥም የተሰማ ሲሆን፣ አንዳንድ ነዋሪዎች ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ አድርጓል።
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
03/05/2025
https://www.freelancer.com/get/belayd?f=give
Get $20 USD off when you sign up at Freelancer the world's largest freelancing and crowdsourcing marketplace. Get $20 USD for your first project on Freelancer.com, the world's largest freelancing and crowdsourcing marketplace.
07/07/2024
https://t.me/major/start?startapp=5626088876
👑Help me to become best of the best in and get some Stars!
15⭐️ invite bonus for you
50⭐️ if you are Premium Major
02/08/2023
3ኛ ጊዜ የየይቅርታ እድል አይታየኝም
በአማራ ክልል የምትገኙ የክልሉ ባለስልጣን የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ የፌደራል መንግስትን ለማስደሰት እየሄዳችሁበት ያለው መንገድ ወጣቱን አላስፈላጊ ሞት እየዳረጋችሁት የክልሉን ህዝብ የእርሻ ስራ በማስተጓጎል ለቀጣይ ድህነት እየዳረጋችሁት ነው።ለሰላም ሲባል የምትወዱትን ስልጣንም ቢሆን ልቀቁ።ሞት ይቁም።
27/06/2023
የበረከት ገበሬዋ አድናቂዋ ነበርኩ ንገር ግን ለውለደቻት እናቷ ይልሆነች ሰው ለማን ልትሆን ትችላለች ? በጣም አሳፋሪ ሰው ነች።ምንም አይነት ምስተባበያ ሊያሳምን አይችልም።
18/06/2023
Ah
Mohammed abdu on TikTok 5304 likes, 94 comments. “አልገዛም አለ #አልገዛምአለ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ፋኖመከታቺን💚💛❤💪💪✅ቤተአማራ💚💛❤✊💒❤🤝❤🕌 #ሸዋ ❤️❤️ ...
25/04/2023
ልጅ ወደ መቃብር ሄዶ የትምህርት ቤቱን ቦርሳ በእናቱ መቃብር ላይ ጣለው እና በስሜት እያለቀሰ እንዲህ አለ፡-
- እማ ፣ በቂ እንቅልፍ ተኝተሻል ፣ ነቅተሽ ነገ ከእኔ ጋር ወደ ትምህርት ቤት እንሂድ እና ለጠየቀኝ ለአስተማሪው መልስ ስጪ ፥
- እናትህ በጣም ቸልተኛ ነች፣ ያለ ምሳ እቃ ወደ ትምህርት ቤት ትልክሃለች፣ ጥሩ አለባበስ አታለብስህም ንጽህናህን እንኳን አጠብቅም እና የቤት ስራም
አትረዳህም።
ህይወት አንድ አይነት አይደለም አንደበታችንን እንቆጥብ ፣ ከመናገራችን በፊት እናስብ።
ክብር ለእናቶች !
ውድ ሊቃነ ጳጳሳት በዚህ አጋጣሚ ለሐገርም ለቤተክርስቲያንም ጠቃሚ መሆናችሁን ያየ እባብ በነዋየ ፍቅር አሊያም በምድራዊ ስልጣን ሊባብላችሁ መፈለጉ አይቀርም እናም ሆሌ እባብን ከጎሬ አትጠብቁ እንደ ህይዋን ድምፁን ሰምታችሁ በልባችሁ መሻት እንዳይፈጠር ተጠንቀቁ ህይዋን እና አዳምስ ያ ስህተት የሆነ ድምፅ ከገነት ወደ ምድር አሰደዳቸው ነገርግን ከምድር በክፉ ድምፅ መስማት የሣተ መዳረሻው ሲኦል መሆኑ የእባብን ድምፅ መስማቱ እጅግ ከባድ ይሆናል።
19/02/2023
አሁንም ፍትህን እንጠይቃለን!
እንፋታውም እነሆ ካህንኔን በጥፊ የመታው ወንበዴ ሙሉ መረጃ ተገኝቷል
ስም፦ ኢንስፔክተር ሙላቱ ጅማ ይባላል
የስራ ኃላፊነት፦የወርጃርሶ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ
#ስልክ፦ 251_9_14_27_15_04
አድራሻ ፦ጎሃፅዮን
ስራው ፦ጎሃ ፅዮን ኬላ ፍተሻ ላይ የሚሰራ
መረጃውን ቢያንስ ለ10 ሰው #ሼር በማድረግ በህግ ጥላ ስር እንዲውል የሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሃላፊነት ነው።🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa
16/06/2023