Enjoy Net

Enjoy Net

Share

Afro_New Beginning!

24/05/2026

የጸጋ እና የበረከት አባት #ቄሲስ መቆያ ተገኝ...
💥🌟🌟 /ገ/ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን🌟💥 አገልጋይነት የሚታወቁት፣ የጸጋና የበረከት አባት የሆኑትን ፣ ጎሳ፣💥 እና ሃይማኖት ሳይለዩ 💥ሰዎችን በማስታረቅ የታወቁ፣💥 በሃዘንና በደስታ ከምእመናን ደጅ የማይጠፉ ታላቅ አባት ናቸው።💥 ጉልበታቸውን እና ጊዜያቸውን ሳይሰስቱ ለእግዚአብሔር እና ለቤተክርስቲያን አገልግሎት በመስጠት፣ የአንድነት እና የመግባባት ምልክት ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ።🌟💥🌟

#​እሳቸው_በጸሎት፣ በትህትና፣ እና በፍቅር የተሞሉ ህይወታቸውን ለሌሎች በማካፈል፣ በዙሪያቸው ላሉት ሁሉ ብርሃን እየሆኑ ይገኛሉ። በእሳቸው አገልግሎት እና ፍቅር፣ ብዙዎች ወደ እግዚአብሔር እና ወደ አንድነት እየተቃረቡ ይገኛሉ።

​እኛም በቄስ መቆያ ተገኝ የምናየው ፍቅር፣ አንድነት፣ እና መግባባት፣ ለሁላችንም አርአያ ይሆንን ዘንድ እንጸልያለን። እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አዲስ ጸጋ እና በረከት ያውርድባቸው፣ ለተጨማሪ የአገልግሎት ዘመናትም በጤና እና በደስታ ይጠብቃቸው።

23/05/2026

የቀይ ቀበሮዎቹ ታዳጊዎች ለዓለም ዋንጫ ያደረጉት አስደናቂ ጉዞ በሞዛምቢክ ተገቷል😭

Photos from Enjoy Net's post 23/05/2026

የጫማ ስፔሻሊስት እናበረታታው
በእዉነቱ ለዚህ ብርቱ ወንድሜ ❤ ለፍቶ አደር ❤ክብር አለኝ .....እግዚአብሔር ሀሳቡን ጨማምሮ ያሳካለት ስራዉን አክባሪ እና የጫማ ቀዶጥገና አሳምሮ የሚሰራ የጫማ ስፔሻሊስት ብየዋለሁ እናንተም አበረታቱት ....የከተማዉ መንግስትም ሆነ የሚመለከተዉ አካል ዘመናዊ የጫማ ማሽነሮችን ድጋፍ ያድርግለት ባይ ነኝ አድራሻዉ ዋካ ከተማ መሐል አራዳ ከTize 70 ደረጃ ሆቴል አጠገብ ይገኛል❤ በርታልኝ የጫማዉ ስፔሻሊስት.......👌!!

✍️Miliyard_Assefa_Wajebo
/የማረቃ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት/

Photos from Dawuro Tossa's post 23/05/2026

ለአርሴናል የዋንጫ ፈንጠዚያ የተዘጋጀ ሁለት አይነት ድግስ

23/05/2026

እኛም ብለናል #ገርሞን በጣም🤭
#አለማድነቅ አይቻልም👌

22/05/2026

የ20 ቀን መጫት በባሏ ተገደለች😭
አሳዛኝ #ድርጊት 😭😭
ወጣት ሂሩት ደነቀ በባሏ ።
‎ቀን 14/09/2018 ዓ.ም በዳውሮ ዞን ገና ወረዳ ድላሞ ቀበሌ ነዋሪ የነበረችው ወጣት ሂሩት ደነቀ በባሏ እጅ ተgeድላለች።

ለቤተሰቦቿና ለወዳጅ ዘመዶቿ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥ።

✍️ኦማቴ ሚዲያ

22/05/2026

የፋይዳ ዲጂታል ሂሳብዎ ጋር ለማስተሳሰር እነዚህን አማራጮችን ብቻ ይጠቀሙ፦

1. ባሉበት ሆነው id.et/connect ላይ ገብተው የሚፈልጉትን የባንክ ማስተሳሰሪያ ሊንክ በመጠቀም ማስተሳሰር ወይም

2. በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ማስተሳሰር ይችላሉ።

👉 ከኢትዮጵያ ውጪ የሚገኙ ዜጎች የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ ጋር እንዴት ያስተሳስራሉ?

በምዝገባ ወቅት የኢሜይል አድራሻ ካልሞሉ id.et/update (http://id.et/update) ላይ በመግባት የኢሜይል አድራሻዎን መጨመር/ መረጃዎን ማዘመን ይችላሉ።

የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ለማስተሳሰር የሚላክ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) ስልክ ቁጥር አጠገብዎ በማይኖርበት ሁኔታ በኢሜይል አድራሻዎ ይደርስዎታል።

ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ጉዳዮች፡-

👉 ከባንክ ወይም ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) በስልክ ተደውሎ የሚደረግ ምንም አይነት የማስተሳሰር ስራ የለም። ተቋሙን አስመስለው በስልክዎ በመደወል እናስተሳሰርላችሁ የሚሉ ጥሪዎች ተቀባይነት ስለማይኖራቸው፤ መረጃዎን አያጋሩ።

👉 የባንክ ሂሳብ ቁጥርዎን፣ የፋይዳ ቁጥርዎን እንዲሁም የይለፍ ቃሎችን (PASSWORDS) ለማንም ማጋራት የለብዎትም።

👉 “ፋይዳ መታወቂያዎን ከባንክ ጋር ለማስተሳሰር ይህን ሊንክ ይጫኑ” የሚሉ ትክክለኛ መሆናቸው የሚያጠራጥሩ የባንክ እና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) መሰል የፅሁፍ መልዕክቶችን መክፈት የለብዎትም።

👉 ባሉበት ሆነው ለማስተሳሰር https://id.et/connect ላይ ይግቡ።

22/05/2026

ሰበር ዜና አለን...
✍️
✍️
✍️
✍️
follow

Photos 22/05/2026

ከታች #ምን 🤔 ይላል?

የጠቅላይ ሚኒትር መለስ ዜናዊ ጤንነት በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ መንግሰት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 26፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ መጠነኛ የጤና እክል ገጥሟቸው ህክምና ሲከታተሉ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጤንነታቸው በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሚኒስትር ገለፁ ።

21/05/2026

ኢዜማ✍️ "ፓርቲያችሁን በመበጥበጥና በማተራመስ በትናችኋል" በሚል ምክንያት የኢሶዴፓን አባላት አልቀበልም ማለቱ ተገቢ ነው ትላላችሁ?

21/05/2026

ድንገተኛ #አደጋ 😭😭 ተከስቷል...
ላይ በደረሰ ድንገተኛ መስመጥ አደጋ ለንግስ በዓል የሚጓዙ ምዕመናንን ላይ የየጀልባሞት አደጋ ደረሰ

👉 #ግንቦት ⓭ መነሻቸውን ባሕር ዳር ከተማ በማድረግ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራን ዓመታዊ ክብረ በዓል ላይ ለመታደም በጣና ሐይቅ ላይ በጉዞ ላይ የነበሩ ኦርቶዶክሳውያን የጫነች ጀልባ ድንገተኛ የመስመጥ አደጋ ደርሶባታል።

በደረሰው አሳዛኝ አደጋ ምክንያት ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የብዙ ወገኖቻችን ሕይወት እንዳለፈ ተሰምቷል።

ለመቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን 🕯🤲😭

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa