Northernface Press

Northernface Press

Share

The page focuses on the peace building in the Northen part of Ethiopia

15/05/2022

ወያኔ ወልቃይትን ቢይዝ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል??

14/05/2022

አውዳሚው ጦርነት አይቀሬ ይመስላል፡፡ ጦርነት የመጨረሻው የፖለቲካ ውሳኔ እንደሆነ ቢታወቅም መፍትሔነቱ ግን እምብዛም ነው፡፡ ጦርነትን war ስላልከው የማይቀር ጉዳይ ስለሆነ በሁሉም መልኩ ተዘጋጅቶ መጠዛጠዙ ሳይሻል አይቀርም፡፡

Photos from Northernface Press's post 30/10/2021

የኢትዮጵያ አለኝታዎች

30/10/2021

ሰበር ዜና

በነገው ዕለት ትግሬ ከደሴ ይፀዳል ተባለ፡፡

30/10/2021
30/10/2021

ሰበር
ወልደያ በኢትዮጵያ መከላከያ ቁጥጥር ስር ሆነች

30/10/2021

ሰበር ዜና ❗❗

: በዋግኸምራ ግንባር ከአበርገሌና ከሰቆጣ ከተማ ውጭ የነበረው የህወሓት ወራሪ ኃይል በፋኖ እና በሚሊሻው ተመትቶ ቦታው በወገን ኃይል ቁጥጥር ስር ውሏል።

30/10/2021

መሸፋፈን አያስፈልግም!

ደሴ እየተወጋች ያለችው ከውጭ በሚመጣ ኃይል ብቻ አይደለም። ዋናው ከተማው ውስጥ ያለ የትግሬ ተወላጅ ነወ። ኮምቦልቻም ላይ አሰፍስፈው እየጠበቁ ነው። አማራው በስልጡን አመለካከቱ እየተወጋ ነው። ዜጎች ናቸው ተብለው የተከበሩ የትህነግ አባላት ከተማ እየረበሹ ነው። መፍትሄው ቀላል ነው። ይህን የትህነግ ኃይል ከአስተኳሽነት ማስቆም ያስፈልጋል።

30/10/2021

ደሴ ከፍተኛ ተጋድሎ እየተደረገ ነው። ደሴ ሰርገው የገቡ ኀይሎች እየተለቀሙ ነው።
መደናገጥ አያስፈልግም። ከወትሮው በተለየ መምረር ያስፈልጋል።

30/10/2021

ከአራቱም የአገሪቱ አቅጣጫ ተሰባስበው “እኛ ሳንሞት ወንበዴው ደሴ አይገባም!!” ብለው የሞት የሽረት ትግል እያደረጉ ባለበት ሁኔታ በከተማዋ ውስጥ የሚገኘው የትህነግ ኔትወርክ (በተፈናቃይ ሥም ወደ ከተማዋ የገባ ጁንታ፣ በከተማዋ አስቀድሞ የተደራጀ የትህነግ ሴል፣ ዘርፎ ለመክበር የፈለገ ወንበዴ፣ በሕግ ጥላ ስር ያሉ ታራሚዎችን ለማስለቀቅ እየሞከረ ያለ የማፍያ ቡድን፣ አኩራፊ አመራር፣ አፍቃሪ ትህነግ የሆነ ባንዳ፣...) የአገሬን ጀግኖች ከጀርባ ለመውጋት እያደረገ ያለው ጥረት እጅግ ያማል!!!!!
በደሴ ከተማ ያለውን የሲቪል አስተዳደር ላልተወሰነ ጊዜ በማገድ ወታደራዊ አስተዳድር (Martial Law) ቢቋቋም ይህንን ግሪሳ ጭጭ ማድረግ ይቻል ነበር። ‛ነበር’ ማለት በጣም ያናድዳል!!!
በአንድ እጃችን ውንበዴውን በአንድ እጃችን የወንበዴውን የውስጥ ኔትወርክ በጣጥሰን ድል እናደርጋለን፤ አንዳችስ እንኳ አንጠራጠርም!! ደግሞስ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ ምን አማራጭ አለን? ምንም!!
👊
በትግል የጸና ሕዝብ ያሸንፋል

30/10/2021

ወትሮም ቢሆን የሚሊየኖች ደህንነት የሚጠበቀውም ሆነ ሀገር ተከብራ የምትኖረው በጥቂት ቁርጠኛ ጀግኖች ትግልና መስዋዕትነት ነው!
ወጥሩ ጀግኖቹ!

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00