Personal Purity

Personal Purity

Share

In this page we will discuss about Sexual Purity,Biblical Dating,The Will Of God&!

03/05/2022

... Vs ..

ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ ስለ ቅድስና ሲነሳ ከSexual ንፅህና ጋር ዩማያያዝ ልምድ አላቸው ።ነገር ግን መጸሐፍ ቅዱሳችን መቀደስ በኑሮ ሁሉ እንደሆነ ያስተምረናል!
..በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥15-16

ቅዴስና ከክፉ መለየትና መልካም(ጸድቅ)የሆነውን ማድረግ ነው።ቅድስና sexual Purity ብቻ ሳይሆን በሁለንተናችን ፣ በኑሮአችን እግዚአብሔር ማክበር ነው።

PURITY IS MORE THAN VIRGINITY ‼

24/04/2022

✔አሁን አሁን ስለቅድስና ማውራት ፣ መዘመር ፣ መስበክ ብርቅ አየሆነ የመጣበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።የእግዚአብሔር ቃል በመጨረሻው ዘመን ስዎች ቅድስና የሌላቸው እነደሚሆኑ ይናገራል ( 2ኛ ጢሞ 3፥3)

✔በዚህ አለመቀደስ ወይም እርኩሰት ያለ ነውር ጎልቶ በሚሰማበት ጨለማው አለም ፤ ስለ ቅድስና እንነጋገር ፣ እንወያይ..ብርሀናችንን እናብራ !

✔በዚህ Page ስለ ቅድስና..ስለ ቅድመ ጋብቻ.. SEXUAL PURITY.. BIBLICAL DATING.. በዝርዝር እንነጋገራለን
#ይከታተሉን

❇ይህን Page & በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ!

22/04/2022
Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa