Ethio Fact Tube
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Fact Tube, Media/News Company, Addis abeba, Addis Ababa.
09/06/2023
ወ/ሪት ፀጋ ተገኝታለች
ሰሞኑን በሀዋሳ ከተማ ተጠልፋ የተወሰደችው ፀጋ መገኘቷን ከእህቷ ነፃነት ኢትዮ ፋክት ሰምቷል። "መገኘቷን አሁን ነው የተነገረን ዝርዝር መረጃ አላገኘውም" ብላለች። ተጨማሪ መረጃ ከፖሊስ ይዘን የምንመለስ ይሆናል።
በርቀት ፕሮግራም በሁለተኛ ዲግሪ ማስተማር ሆነ መማር ተከለከለ
የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር እንደማይቻል አሳውቋል፡፡
በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር የማይቻል መሆኑን በባለሥልጣኑ የተቋማት ቁጥጥር፣ ኢንስፔክሽን እና የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ም/ዋ/ዳይሬክተር ቸሩጌታ ገነነ ገልጸዋል።
ተማሪዎችን ሲመዘግቡም ሆነ ሲያስተምሩ በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ኃላፊው ተናግረዋል።
በተጨማሪም በዲፕሎማ ደረጃ በግብርና እና በመምህርነት የተማሩ ግለሰቦች ወደ ሌላ የትምህርት ስልጠና ዓይነት ቀጥለው መማር እንደማይችሉ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አስታውሰዋል።
(ጌች ሐበሻ)
03/02/2023
26/12/2022
እንዲ ሲስቁ አንድም ሰዉ የሞተባቸዉ አይመስሉም ይብላኝ ለደሀዉ ወታደር
06/11/2022
አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ከ50 ዓመታት በላይ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የቆየው ድምጻዊ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በዛሬው ዕለትም የአርቲስቱ ህልፈተ ህይወት ተሰምቷል፡፡
02/11/2022
#ተጠናቀቀ
ሰላም ለሀገራችን
27/10/2022
በዚ አጨዋወትማ ተስፋ አለን
27/09/2022
ሀገራችን ታላቁን የጥበብ ሰዉ አጣች
እንኩዋን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Abeba
Addis Ababa