Google page
Share news and fun
28/05/2022
May 14,1948 the black day of Palestine.free palestine.
02/05/2022
Zare bemeskel adebabay letefeterew girgirna gudat memihr mihretab asefa teteyaki yideregilin.share,share
08/04/2022
መጀመሪያም የት/ሚኒስቴርነቶን የተቃወምነው ...
==••••====•••===•••===•••===•••===•••
ብርሃኑ ነጋ መጀመሪያውንም ቢሆን እርሶ የትምህርት ሚኒስቴር ሲመቶን የተቃወምነው በምክንያት ነበር
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ በነበሩበት ወቅት በሴት እህቶቻችን ሂጃብ ላይ ያደረጉትን አንረሳውም
አሁን ደሞ በማይመጣው መጡ በየ ትምህርት ቤቶቹ ተማሪዎች ሰላት እንዳይሰግዱ የጥላቻዎትን ልኬት እያሳዩን ነውና ይተውን እንላለን
በጣም የሚገርመው እኮ ሰላት እያስከለከሉ ያሉት በትምህርት ክፍለጊዜ ቢሆን አንድ ነው እንዴት ሰው በምሳ ሰአቱ በዕረፍት ሰአቱ እንዳይሰግድ ማለት ምን የሚሉት ድንቁርና ነው
እናም እንላለን ይተውን ዋ ዋ
* Fuad Hussein #ብርሃኑነጋ #የትምህርትሚንስቴር #ሶላት #ኢትዮጲያ
08/04/2022
⚈ የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አዲስ ሙስሊም ጠል ፕሮጀክት?
—————
ከአሁን ቀደም ❝ወለድ አልባ ባንክ እዘጋለሁ❞ በሚል ሲዝቱ የነበሩት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አሁን ደግሞ ትምህርት ሚኒስቴር ላይ ከመሾማቸው ❝ሙስሊም ተማሪዎች ወይ ከሃይማኖታቸው ወይ ከእምነታቸው አንዱን ይምረጡ❞ ከማለት የማይተናነስ ፕሮጀክት አስጀምረው ሙስሊም ተማሪዎች እንዲዋከቡ እያደረጉ ይገኛሉ!
ይህ ሙስሊም ጠል እርምጃ በምንም መልኩ በዝምታ የሚታለፍ አይሆንም! ምናልባትም በጭምጭምታ እየሰማነው እንዳለው ከመንግሥት ጋር ተመካክሮ አርቲፊሻል የመብት ጥያቄ በመፍጠር በመጅሊሱ ላይ የተቀመጡትን የዶ/ር ዐቢይ (ባለቁልፉ) ሕገ-ወጦች ❝ችግር ፈቺ ጀግና ለማስመሰል❞ የተቀመረ ትያትር ከሆነም ሕዝበ ሙስሊሙ በዚህ የማይታለል መሆኑ ሊታወቅ ይገባል!
#ሶላትክልከላ #ሙስሊምጠልነት #ብርሃኑነጋ #ትምህርትሚኒስቴር #ባልቁልፉ #ኢትዮጵያ
08/04/2022
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
A. A
Addis Ababa