Pack Addis Movers

Pack Addis Movers

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pack Addis Movers, Home Mover, Addis Ababa.

16/11/2022

በድካም ቤቶን ከሰሩ ያለድካም ደግሞ ፓክ አዲስ ዕቃዎትን
ያጓጉዝሎታል፡፡

Pack Addis Movers & Packers
0940810000/0940820000

07/11/2022

ቤትዎን ለመቀየር አስበዋል?
ጊዜስ አጥተዋል?

እንዳያስቡ‼️

PACK ADDIS MOVERS & PACKERS እንባላለን።

የመኖሪያ አድራሻ ሲቀይሩ በሙሉ ሀላፊነት ውድ ንብረትዋን በባለሙያ

ፈተን
አሽገን
በሽፍን መኪና ጭነን እናጓጉዛለን።

አዲሱ ቤትዎም ሲገቡ የፈታነውን ገጥመን; ዕቃዎትን ባማረ መልኩ ቦታ ቦተውን አሲዘን እናስረክቦታለን።

ተሰባሪ ዕቃዎትን ማሸጉንና ተለዋጭ አድራሻዎ እንደነበረው መደርደሩን ስልጡን ሴት ባለሙያዎቻችን ተክነውበታል

እርሶ ብቻ ይደውሉ፡፡
0940810000
0940820000

29/10/2022

በኃላፊነት ያስረከቡንን ውድ ንብረቶን በጥንቃቄ ቆጥረን እናስረክቦታለን፡፡

Pack Addis Movers & Packers
0940810000/0940820000

25/10/2022

ደንበኞቻችን ሊተማመኑባቸው በሚችሉ ልምድ እና ስነምግባርን በተካኑ ባለሙያዎቻችን የቤት እና የቢሮ እቃዎችን ወደሚፈልጉበት ቦታ እናጓጉዛለን።
ለእቃዎ ደህንነት ሲያስቡ ፓክ አዲስን ምርጫዎ ያድርጉ!!!

Pack Addis Movers & Packers
0940810000/0940820000

06/10/2022

ተሰባሪ ዕቃዎትን ማሸጉንና ተለዋጭ አድራሻዎ እንደነበረው መደርደሩን ስልጡን ሴት ባለሙያዎቻችን ተክነውበታል

እርሶ ብቻ ይደውሉ፡፡
0940810000
0940820000

26/09/2022

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም የደመራ በዓል እንመኝላችኋለን!!
We wish you a Happy Holiday!!!

20/09/2022

በሙያው በሰለጠኑ ሰዋች እናጉዛለን ::

15/09/2022

በአዲሱ ዓመት ቤት ለመቀየር ፓክ አዲስ ጋር ይደውሉ

0940810000
0940820000

10/09/2022

🌼🌼እንኳዋን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ::🌼🌼

መጪዉ አመት የሰላም፣የፍቅር፣የጤና እንዲሁም ያሰባቹሁትን ሁሉ የምታሳኩበት እንዲሆንላቹህ እየተመኘን እኛም በመጪው አመት እናትን በተሻለ መንገድ ለማገልገል የተዘጋጀን ሲሆን እስካሁን ከእኛ ጋራ አብራቹህ ለቆያቹህ ደንበኞቻችን ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን::

🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼

10/09/2022

የመኖሪያ አድራሻ ሲቀይሩ በሙሉ ሀላፊነት ውድ ንብረትዋን በባለሙያ

ፈተን
አሽገን
በሽፍን መኪና ጭነን እናጓጉዛለን።

አዲሱ ቤትዎም ሲገቡ የፈታነውን ገጥመን; ዕቃዎትን ባማረ መልኩ ቦታ ቦተውን አሲዘን እናስረክቦታለን።

0940810000
0940820000

Want your business to be the top-listed Transport Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa