Hacee

Hacee

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hacee, Grocers, Dukem, Adama.

12/06/2024

🔥ትዉልድን የመግደል ዘመቻ የያዘዉ ፋኖ🔥
ሰሜን ጎጃም እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ምንም የ6ኛም፣ 8ኛም፣ 12ኛም አያስፈትኑም፡፡ ምስራቅ ጎጃም የተወሰነ ያስፈትናል" ነበር ያሉት ኃላፊዋ፡፡ ምስራቅ ጎጃም ዞን ከ38,203 ተማሪዎች ውስጥ 431 ብቻ ናቸው ለፈተና የተቀመጡት‼️
የዚህ ሁሉ ጦስ የማን ነው?

#ፋኖጽንፈኛ
#ፋኖገዳይ
#ፋኖአክራሪ

31/01/2024
29/01/2024

የአድዋን ድል የሚያህል፣ አድዋን የሚመስል የስንዴ አብዮት!

የኢትዮጵያ መንግስት እና መላ ኢትዮጵያውያን ታላቂቱን ሀገር በስንዴ ምርት ራሷን እንድትችል የጀመሩትን እልህ አስጨራሽ ትግል ዓለም በአድናቆትና በአንክሮ ይከታተለው ከጀመረ ዋል አደር ብሏል፡፡

የከፍተኛ አመራሩና የመላ አርሶ አደሩ የግብርና ባለሙያዎች የተናበበ እና የጋራ የሆነ ስራ በስንዴ ምርት ኢትዮጵያ ተአምር አከል ተአምር መሰል ድል እንድታስመዘግብ እረድቷታል፡፡

እናመሰግናለን!!!

Photos from Hacee's post 28/01/2024
Want your business to be the top-listed Grocery Store in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Dukem
Adama