ERSAS ART Studio

ERSAS ART Studio

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ERSAS ART Studio, Artist, Doha.

Photos from ERSAS ART Studio's post 18/12/2025

እንኳን ደስ አለን !!🙏🏆

በ 7 ኛው 2025 የ ኳታር ዶሀ ኢንተርናሽናል አርት ፌስቲቫል ላይ ሀገሬ ኢትዮጵያን ወክዬ እጅግ ደስ የሚል ክብር እንደተቀናጀሁ ስነግራችሁ በኩራት ነው ፤

ኳታር ባዘጋጀችው 7ኛው አለም አቀፍ የ2025 የስነጥበብ ክንውን ላይ በርካታ የሀገሪቷ ባለስልጣናት፣ አምባሳደሮች ፣ዲፕሎማቶች በተገኙበት ከ70 በላይ ሀገራት ከ450 በላይ አለም አቀፍ ሠዓሊያን ፤ እኛም ኢትዮጵያን በመወከል ሠዓሊ ግርማ ቡልቲ፣ ሠዓሊ መስፍን መብራቱ፣ ሠዓሊ ቃለአብ አለማየሁ ሠዓሊ ረድኤት አካለወልድ እና የዴኮሬሽን ባለሙያ ለምለም በላይነህ እንዲሁም የዝግጅቱ አስተባባሪ ብራንድ አምባሳደር ሠዐሊ ተሰማ ተምትሜ ተሳትፈን ከፍ ያለ ክብር ተቅናጅተናል ::

ለዚህ ትልቅ ዝግጅት መሳካት ቅን የሆነው ሠዐሊ ተሰማ ተምትሜ ከነ ሙሉ ቤተሰቡ ላደረጋችሁት መልካም ተግባር እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

ሁሌም አብረውኝ ስላሉ አመሰግናለሁ::

ሠዓሊ ዮሐንስ ባዩ

Photos from ERSAS ART Studio's post 08/04/2025

“አርት ኦፍ ኢትዮጵያ 2025”

ከ ብዙዎች ዘንድ የደረስኩበት እና ለተከታታይ 6ተኛ ግዜ የ ቡድን ዐውደርዕይ የማቀርብበት “አርት ኦፍ ኢትዮጵያ” በ ሸራተን አዲስ ሆቴል ሚያዚያ 2 , 3 ( ሀሙስና አርብ ከ ጠዋቱ 4 ሰዐት - ምሽት 4 ሰዐት) ይካሄዳል እኔም የ ስዕል ስራዎቼም በ ቦታው እንገኛለን :: ይምጡ ይጎብኙ::
መግቢያውም በነፃ
🇪🇹

መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የ ስዕል አውደ ርእይ / ምስጋና / በ ዮሐንስ ባዩ አርትስ ቲቪ | Arts Tv 21/10/2024

የ ‘ምስጋና’ የ ስዕል አውደርዕይ በ ተለያዪ የ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች የሰጡት ሽፋን
ኢቢኤስ ፣ አርትስ ፣ አሻም ፣ ኤንቢሲ
EBS , ARTS TV , ASHAM, NBC

https://youtu.be/f0qG4XgrA00?si=iqwy111XSIn8qtmW

https://youtu.be/0GUqThYnkMQ?si=4J072p9Z80BTMvZN

https://youtu.be/0QtTkJyhdBw?si=YZp0LBcrv02UcNs0

https://youtu.be/UxiAow5M1IU?si=aAMp0MofNsoVUgbb

መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የ ስዕል አውደ ርእይ / ምስጋና / በ ዮሐንስ ባዩ አርትስ ቲቪ | Arts Tv መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የ ስዕል አውደ ርእይ / ምስጋና / በ ዮሐንስ ባዩአርትስ ቲቪ | ARTS TV

09/10/2024

ስዕል መሳል ይፈልጋሉ ???
ከ ሰዓሊ ዮሀንስ ባዩ ጋር የሰዓሊውን አስደናቂ ስራዎች እየተመለከቱ
ጣፋጭ መክሰስ እየተመገቡ የእርሶን አስደናቂ ስዕል ይሳሉ ጥሩ ጊዜ ያሳልፉ.

Photos from ERSAS ART Studio's post 04/10/2024

የ ሰዐሊ ዮሐንስ ባዩ የ 10 አመት የ ስዕል ጉዞ ለማክበር “ምስጋና” በሚል ርዕስ ከ መስከረም 29 - ጥቅምት 1 / እረቡ : ሀሙስ : አርብ / ከጠዋቱ 3:00 - ማታ 3:00 ሰዐት በ ማሪዮት ሆቴል የ ስዕል አውደርዕይ አዘጋጅተናል:: እርሶም ይህንን የ ጥበብ ድግስ ተገኝተው ሀሴት እንዲያደርጉ ሰዐሊው ይጋብዛል::

መግቢያ :- በነፃ

ስለ ሰዐሊው መረጃ

https://t.me/Ersas_Studio

https://www.facebook.com/yohannes.ain

https://www.instagram.com/yohannes_bayou
#ኢትዮጵያ #ስዕል #ምስጋና

29/09/2024

አመስግኑ እንዲል መፅሀፉ ምስጋና ይዤላችሁ መጣሁ::
መጥታችሁ በ ስዕል እንመሰጋገን::

Photos from ERSAS ART Studio's post 02/05/2024

እንኳንም አደረሳችሁ!!
ሰዐሊ - ዮሐንስ ባዩ ERSAS ART Studio
ርዕስ - ለ ምስጋና ፫
የ ዘይት ቀለም በ ሸራ ላይ
ስብስብ :- ግለሰብ
2012ዓ.ም

Artist - Yohannes Bayou
Title - gratitude 3
Oil paint on canvas
Collecte by private
2019G.c

https://t.me/Ersas_Studio

https://www.instagram.com/yohannes_bayou

https://www.facebook.com/yohannes.ain

Photos from ERSAS ART Studio's post 14/03/2024

በ እንደዚህም የ ሞዛይክ ጥበብ መጥቻለሁ
Mosaic Art @ ERSAS ART Studio

TikTok · ዮሐንስ ባዩ | እርሳስ ቤተ ጥበብ 03/03/2024

እውነት ስዕል በ ሙዚቃ ደስስስ የሚል ውህድ ነው::

በ ሁላችሁም ጥሪ መሰረት በ tik tok ላይ መተናል

ስሙትማ:-

https://www.tiktok.com/?_t=8kMoB9hSgKL&_r=1

TikTok · ዮሐንስ ባዩ | እርሳስ ቤተ ጥበብ 113 likes, 16 comments. “ለተጨማሪ እና ለቀጣይ ያማሩ ስነ ስዕል ስራዎች ይከተሉን። ➕ . . . . .”

Photos from ERSAS ART Studio's post 08/01/2024

መልካም በዐል
ሰዐሊ - ዮሐንስ ባዩ ERSAS ART Studio
ርዕስ - ???
የ ዘይት ቀለም በ ሸራ ላይ
ስብስብ :- ግለሰብ
2015

https://t.me/Ersas_Studio

https://www.instagram.com/yohannes_bayou

https://www.facebook.com/yohannes.ain

Photos from ERSAS ART Studio's post 12/12/2023

??? !!!
ሰዐሊ - ዮሐንስ ባዩ ERSAS ART Studio
ርዕስ - ???
የ ዘይት ቀለም በ ሸራ ላይ
ስብስብ :- ዚኒያ አንቲ ኤጂንግ ክሊኒክ
2012
https://t.me/Ersas_Studio
🇪🇹

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Doha?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Culinary Team

Attire

Address


Doha