ጎልጉል Ethiopian Daily News

ጎልጉል  Ethiopian Daily News

Comments

የአፍልጉኝ ማስታወቂያ
የተፈላጊ ሙሉ ስም ማሞ አስዬ ውበት /ወይንም እባቡ አስዬ ውበት ይባላል። ተፈላጊው እባቡ አስየው በ1977 ከቤተሰቦቹ እንደተለየ ለብዙ ጊዜ ከጠፋ ቡሀላ በ1990ዎቹ አንድ ቀን ብቻ ወደ ቤተሰብ ወጥቶ እንዳለ እና በደሴ ከተማ እንደሚኖርና የሁለት ወንዶች ልጆች አባት እንደሆነ ተናግሮ ነበር። መኖሪያም ደሴ ከተማ እንደሆነ ተናግሮ ነበር ነገር ግን በጊዜው አድራሻው ስላልነበረን ማግኘት አልቻልንምና እባካችሁን ያያቹህ እና አድራሻውን የምታውቁት ሁላችሁ ያለበትን አድራሻ እንድታሳውቁን ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
ተፈላጊ አቶ እባቡ አስየው መልኩ ቀይ እድሜው ከ50-65 ይሆናል። የትውልድ ቦታ ዋግኸምራ/ሰቆጣ/ ሆኖም አንድ እግሩን በውትድርና የተሰዋ እና ክራንች በመጠቀም የሚንቀሳቀስ ነው።
በተለይ ደሴ ከተማ የምትኖሩ ህዝቦች ሁሉ እባካቹህን ሳልሞት ወንድሜን አገናኙኝ ይላል ፈላጊ ወንድሙ ፈንታው አስየ ውበት እና ሁላችሁም like and share በማድረግ ይተባበሩን።
አድራሻ -በ0904233882
-በ0904878271
-በ0934421119
በዚህ ደውላችሁ እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ ይላል ፈላጊ ወንድሙ ፈንታው አስዬ ውበት።

* ***Smart phone and/lap top is all you need to work anywhere in the wold with Wi-Fi connection***
* ***No previous experience is required – step by step, easy to follow training is provided***
* ***Legit business, tax slip provided at the end of the year (claim your expenses for the business)***
* ***All you need is a motivation and the desire to learn new skills***
* ***Be the boss: Flexibility to work when and where you want to grow your business***
* ***Automated and proven system that does the selling for you***
* ***No direct selling nor keeping an inventory***
* ***Support from personal mentor and coach to help you succeed***
* ***The support of over 45k like-minded people in this business***

https://www.facebook.com/watch/?v=3134804776565844
Melilamiyefichecamobalallabealilehulumi
ከኮሮና ቫይረስ ራስን መመርመሪያ
It is polarized
ጤና ይስጥልን
ቤተልሔም አለሙ እባላለሁ። የአያት ሪል እስቴት አ.ማ. የሽያጭ ወኪል ነኝ።
አያት ሪል እስቴት አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ በሲኤምሲ ሚካኤል እና አያት መንደር ውስጥ የሚያስገባቸውን አፓርታማዎች እና ሱቆችን በመሸጥ ላይ እንገኛለን።
አፓርታማዎች እና/ወይንም ሱቆችን ለመግዛት ፍላጐት ወይንም እቅድ ካለዎት መረጃዎችን ልስጥዎት?
ድምፃዉ ማርታ ሀይሉ

Daily Ethiopian news shared from all media outlets. One Stop Shop for all your wireless, computers and electronics needs

Operating as usual

Photos from ጎልጉል  Ethiopian Daily News's post 12/25/2021

ኢትዮጵያ እውነታዋን ለአገር ውስጥም ሆነ ለውጭው ማሕበረሰብ በሚገባ ማስረዳት እንድትችል ጠንካራ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ግንባታ ሥራ እየተሰራ ነው

ታህሳስ 16 ቀን 2014 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ እውነታዋን ለአገር ውስጥም ሆነ ለውጭው ማሕበረሰብ በሚገባ ማስረዳት እንድትችል ጠንካራ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ግንባታ ሥራ እየተሰራ መሆኑን ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) በይዘት፤ በድምጽና ምስል ቀረጻ፣ በአርትኦት እንዲሁም በተቋማዊ ብራንዲንግ ዘርፍ ከተለያዩ የፌዴራል ተቋማት ለተውጣጡ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል።

በሥልጠናው ማጠቃለያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትርና የኢዜአ የቦርድ አባል ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ፤ ኢዜአ ትልቅ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ግንባታ ሥራ እያከናወነ ይገኛል ብለዋል።

ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታና እውነታ መናገር፣ መስማትና ገጽታ መገንባት የሚችል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ግንባታ እየተከናወነ ነው ብለዋል።

የአገርን ገጽታ የሚገነቡ፣ የህዝብን ጥቅም የሚያስቀድሙና ብሄራዊ መግባባት ላይ ያተኮሩ ስራዎችን በጥራት መስራት እንዲችል ሪፎርም ሥራ እየሰራ መሆኑንም ጠቁመዋል።

ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ከፍ የሚያደርግ ሥራ እየሰራ መሆኑንም ነው ያመላከቱት።

እንደ ዶክተር ቢቂላ ገለጻ፣ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አማካኝነት የተሰጠው ሥልጠናም ”እንደ አገር እኛ አንድ ነን” የሚል መልእክት ያዘለ ነው።

ከ14 ተቋማት የተውጣጡ ሙያተኞች በአንድ ጣራ ሥር ሆነው በተመሳሳይ ርዕሶች ላይ ሲነጋገሩ እንደ አገር ያለው አጀንዳ አንድ መሆኑንም የሚያመለክት ነው ብለዋል።

በአሻባሪው ሕወሓት አማካኝነት የተከፈተውን ጦርነት መመከት የተቻለውም ኢትዮጵያዊያን በአንድነት በመነሳታቸው ነው ሲሉም እንደ ምሳሌ አንስተዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰይፈ ደርቤ በበኩላቸው፤ ተቋሙ መሰል ሥልጠናዎችን እያሰፋ ይሄዳል ብለዋል።

ሥልጠናው እንደ አገር የአጀንዳ ቀረጻ ሥራ ምን ላይ ማተኮር እንዳለበትና ለዚህ የሚያግዙ ስልቶችን አካቶ መሰጠቱንም አስታውሰዋል።

ስልጠናው በተግባር የተደገፈ መሆኑ ሰልጣኞች በቀጣይ በየተቋሞቻቸው የሚሰሯቸውን ስራዎች በብቃት መፈጸም እንዲችሉ ያግዛል ብለዋል።

ሰልጣኞቹም በቆይታቸው የተሻለ እውቀት ማግኘታቸውን ገልጸው፤ በቀጣይ በየተቋማቸው የተሻለ ሥራ ለመስራት መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።

ስልጠናው ከዚህ ቀደም በሚያውቋቸው ነገሮች ላይ ተጨማሪ እውቀት እንዲገበዩ እንዳደረጋቸውም ገልጸዋል።

ሥልጠናው ከታህሳስ 4 እስከ 15 ቀን 2014 ዓ.ም በጉዳዩ ላይ የተሻለ እውቀት ባላቸው ምሁራንና ሙያተኞች የተሰጠ ነበር።

መረጃዎቻችንን በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/ አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

ይህ ምሁር ነብይ ነበር ልበል! 12/24/2021

ይህ ምሁር ነብይ ነበር ልበል!

https://youtu.be/g0pvzL3TEY4

ይህ ምሁር ነብይ ነበር ልበል! His name is Ato Mulugeta he was a judge person at ETV on Ethiopia Business Entrepreneur Competition at 2013 he questioned Meles Zenawi's highly divisive po...

ሰበር ዜና - ህወሀት ወደ ኤርትራ ተኩስ | እነ ደብረፂዮን ጭንቅ ላይ ናቸው | የህወሀት ወጥመዱ ተመቷል 12/24/2021

ሰበር ዜና - ህወሀት ወደ ኤርትራ ተኩስ | እነ ደብረፂዮን ጭንቅ ላይ ናቸው | የህወሀት ወጥመዱ ተመቷል

https://youtu.be/rPqavIolSsM

ሰበር ዜና - ህወሀት ወደ ኤርትራ ተኩስ | እነ ደብረፂዮን ጭንቅ ላይ ናቸው | የህወሀት ወጥመዱ ተመቷል Join this channel to get access to perks:https://www.youtube.com/channel/UC3bEbnuoR3UPeh1xYQyMviw/joinWelcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia i...

“የትግራይ ጭንቅ” | ኢሳያስ በሰሜን ጦሩን አንቀሳቅሷል?| መከላከያው ከቧል | Isaias Afwerki | Ethiopia 12/24/2021

“የትግራይ ጭንቅ” | ኢሳያስ በሰሜን ጦሩን አንቀሳቅሷል?| መከላከያው ከቧል | Isaias Afwerki | Ethiopia

https://youtu.be/G01Fl9M8Gqk

“የትግራይ ጭንቅ” | ኢሳያስ በሰሜን ጦሩን አንቀሳቅሷል?| መከላከያው ከቧል | Isaias Afwerki | Ethiopia “የትግራይ ጭንቅ”ኢሳያስ በሰሜን ጦሩን አንቀሳቅሷል?መከላከያው ከቧል

Ethiopia - ሰበር ጦር ግንባር ላይ ያለው እውነታ | ትግራይ እንዳይገባ ውሳኔ አጨቃጨቀ ሁለት ጎራ ተፈጥሯል | ህወሀት መልስ ሰጠ 12/24/2021

Ethiopia - ሰበር ጦር ግንባር ላይ ያለው እውነታ | ትግራይ እንዳይገባ ውሳኔ አጨቃጨቀ ሁለት ጎራ ተፈጥሯል | ህወሀት መልስ ሰጠ

https://youtu.be/ke5BOtTI6IE

Ethiopia - ሰበር ጦር ግንባር ላይ ያለው እውነታ | ትግራይ እንዳይገባ ውሳኔ አጨቃጨቀ ሁለት ጎራ ተፈጥሯል | ህወሀት መልስ ሰጠ Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tades...

12/24/2021

ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ ቁ.6

ታኅሣሥ 14 ቀን 2014 ዓም

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ ማምሻውን ባደረገው ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አፈጻጸሙን ገምግሟል፡፡

በግምገማውም በግንባር ለተገኘው ድል የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጉልበታቸውን፣ ዕውቀታቸውን፣ ሞያቸውንና ገንዘባቸውን ለሀገራቸው ሳይሰስቱ በመስጠት የፈጸሙት የደጀንነት ገድል አኩሪ መሆኑን ተመልክቷል፡፡ ለዚህ የሕዝባችን ከፍተኛ አስተዋጽዖ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዙ ምስጋና ያቀርባል፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዙ የተገኙ ድሎቻችንን ዘላቂና አስተማማኝ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ ሲሆን፣ ለዚህም በማኅበረሰቡ፣በአስተዳደር አካላትና በጸጥታ አካላት መወሰድ የሚገባቸውን ተግባራት በመለየት የሚከተሉትን ትእዛዛት ሰጥቷል፡፡

1. ከሕዝብ ችግር ለመጠቀም የሚፈልጉ አንዳንድ አካላት፣ ወደ ሀገር ቤት የሚመጣውን የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ምክንያት አድርገው ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ መነሣሣታቸው ተደርሶበታል፡፡ ይህ ደግሞ ድኻውን የኀብረተሰብ ክፍል ስለሚጎዳ በእነዚህ ሕገ ወጥ አካላት ላይ መንግሥት አስፈላጊውን ቁጥጥርና ሕግ የማስከበር ተግባር እያከናወነ ነው፡፡ በመሆኑም በየአካባቢው በመሠረታዊ ፍጆታዎችና አገልግሎቶች ላይ ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የሌለው የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉና ያለ አግባብ በሚያከማቹ አካላት ላይ፣ የንግድ ቢሮዎችና የጸጥታ አካላት አስፈላጊውን ርምጃ እንዲወስዱ ታዝዘዋል፡፡

2. ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ በወጡት አካባቢዎች አስተዳደርን መልሶ የማቋቋምና መሠረታዊ የኅብረተሰብ ችግሮችን በመፍታት ረገድ ያለው እንቅስቃሴ ወጥ በሆነ ሁኔታ እየተተገበረ አለመሆኑን ገምግሟል፡፡ በዚህም ምክንያት የጸጥታ ችግሮችና የወንጀል ተግባራት ነጻ የወጣውን ማኅበረሰብ እያማረሩት ነው፡፡ በመሆኑም የአማራ ክልል መንግሥት የየአካባቢውን አስተዳደር በአስቸኳይ በብቁ አመራሮች እንዲያደራጅ፤ መደበኛ የፖሊስ ኃይሎችም የተጠናከረ ሥራ እንዲጀምሩ እንዲያደርግ፣ እነዚህን ለማድረግ ባልተቻለባቸው ቦታዎች የሚንቀሳቀስ የመከላከያ ኃይል፣ ነጻ በወጡ አካባቢዎች የጸጥታ ችግር በሚፈጥሩ አካላት ላይ፣ ሕጋዊ ርምጃ እንዲወስድ ታዝዟል፡፡

3. አሸባሪው ኃይል ተቆጣጥሯቸው በነበሩ አካባቢዎች፣ ባደራጃቸው ሕገ ወጥ መዋቅሮች አማካኝነት፤ የቀደመው አስተዳደር ይጠቀምባቸው የነበሩትን ማኅተሞች በመጠቀምና አዳዲስ ሕገ ወጥ ማኅተሞችን በመቅረጽ ሕገ ወጥ መታወቂያዎችን መስጠቱ፤ የተለያዩ ሕገ ወጥ ሰነዶችን ማዘጋጀቱ ተደርሶበታል፡፡ በመሆኑም በየአካባቢው የተቋቋሙ የመስተዳድር አካላትና የጸጥታ ኃይሎች አሸባሪው ሕወሐት ያስቀረጻቸውን ማኅተሞች፣ መታወቂያዎችና ሌሎች ሰነዶች እንዲያመክኑ ታዝዘዋል፡፡

4. ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውሮችና ጠላት አንጠባጥቧቸው የሄዱ የጦር መሣሪያዎች በመኖራቸው ለሕዝብ ሰላምና ደኅንነት ሥጋት ሊሆኑ የሚችሉ አዝማሚያዎች መኖራቸው ተደርሶበታል፡፡ በመሆኑም የየአካባቢው ልዩ ኃይልና ፖሊስ በአስቸኳይ እነዚህ ጉዳዮች ሥርዓት እንዲያሲዙ ታዝዘዋል፡፡ እነዚህ ኃይሎች ባልተጠናከሩባቸው አካባቢዎችም የመከላከያ ኃይል አስፈላጊውን ርምጃ እንዲወስድ ትእዛዝ ተሰጥቷል፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ

Photos from ጎልጉል  Ethiopian Daily News's post 12/24/2021

ቻይና የአሜሪካን የንግድ የበላይነትን በመግታት የአለም የኢኮኖሚ መሪ ትሆናለች--ቭላድሚር ፑቲን

ታህሳስ 15 ቀን 2014 (ኢዜአ) ቻይና የአሜሪካን የንግድ የበላይነትን በመግታት የአለም ኢኮኖሚ መሪ ሀገር ትሆናለች ሲሉ የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ።

የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የአውሮፓውያን 2021 ዓ.ም መጠናቅቅን አስመልክቶ በአመቱ በተከናወኑ ጉዳዮች ዙርያ ከአለም አቀፍ ሚዲያዎች ጋር 4 ሠአታትን የፈጀ ቆይታ አድርገዋል።

በዚህ ወቅት ፕሬዚዳንት ፑቲን በሚቀጥሉት 30 ዓመታት ቻይና በሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች በአሜሪካን ላይ ብልጫ እንደምትወስድ ገልጸው “አሜሪካ በፋይናንስና በንግድ ዘርፉ ያላትን የበላይነት ታጣለች” ብለዋል።

አሁን ያለው የቻይና ምጣኔ ሃብት ከአሜሪካ የመግዛት አቅም በልጧል ያሉት ፑቲን “እ.አ.አ 2035 እስከ 2050 ድረስ በሁሉም የኢኮኖሚ መለኪያዎች መመዘኛ ቻይና የአሜሪካን የበላይነት በመግታት የአለም ኢኮኖሚ መሪ ትሆናለች” ነው ያሉት።

ይህንን እውነታ ለመሸፈን ምእራባውያኑ እየሰሩ እንደሚገኝም አመልክተው የዚህ ማሳያው በ2022 የቤጂንግ የበጋ ኦሎምፒክ ላይ ላለመሳተፍ በሰብአዊ መብቶች ተቆርቋሪነት ስም ዘመቻ እያካሄዱ ነው ሲሉ አብራርተዋል።

ይህ ዘመቻ ተቀባይነት የሌለው፣ የተሳሳተ አካሄድና የቻይናና ህዝቧን እድገት ለማገድ የሚሞከር እንቅስቃሴ ነውም ብለዋል።

በዚህ ዓመት መገባደጃ ላይ ፑቲን ከቻይናው አቻቸው ዢ ጂንፒንግ ጋር በቪዲዮ ኮንፍረንስ ባደረጉት ቆይታ ቻይናና ሩሰያ ከምዕራባውያንን ተጽዕኖ ነጻ የሆነ የፋይናንስ ስርዓት ለመመስረት እና በደህንነትም ዘርፍ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ሩስያ ቱደይ አስነብቧል።

Photos from ጎልጉል  Ethiopian Daily News's post 12/24/2021

እስካሁን 2ሺህ ሰዎች በነጻ ትራንስፖርት ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል

ታሳስ 15 ቀን 2014 (ኢዜአ) ከታህሳስ 06 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ 2ሺህ ሰዎች በነጻ ትራንስፖርት ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ።

ሚኒስትሯ ዛሬ በላምበረት መናኸሪያ እየተሰጠ ያለዉን ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ጎብኝተዋል፡፡

ሚኒስትሯ በመናኸሪያ በመገኘት እየተሰጠ ያለዉን የነፃ ትራንስፖርት አገልግሎት በጎበኙበት ወቅት የልዩ ባሶች የጋራ ኮሚቴ ከታህሳስ 6 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ 30 አዉቶብሶችን በማሰማራት እስከ 2ሺህ ያህል ሰዎች ወደ መኖሪያ ቀያቸው እንዲመለሱ ማድረጉን ገልፀዋል።

ከደሴና ወልድያ በተጨማሪ ወደ ባህርዳር ከተማ ለመሄድ ፍላጎቶች ስላሉ በቀጣይ መታቀዱንም ሚኒስትሯ መናገራቸውን ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ወ/ሮ ዳግማዊት የትራንስፖርት ዘርፍ ተዋንያን ይህን እና ሌሎች ትልቅ ማህበራዊ ኃላፊነትን ሀገር በፈለገችበት ወሳኝ ወቅት በመስራታቸው አመስግነው ተሳፋሪዎችንም እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ሲሉ ገልጸዋል።

-አካባቢህን ጠብቅ፣

_ ወደ ግንባር ዝመት፣

_ መከላከያን ደግፍ።

መረጃዎቻችንን
በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/
አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ያደረሰው ውድመት 12/24/2021

አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ያደረሰው ውድመት

አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ያደረሰው ውድመት
https://www.youtube.com/watch?v=ChoQDSsrZec

አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ያደረሰው ውድመት አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ያደረሰው ውድመት

Christmas trees የዛፉን አምልኮት ክርስቶስ አያውቀውም 12/24/2021

Christmas trees የዛፉን አምልኮት ክርስቶስ አያውቀውም

https://youtu.be/gniFrKpT8k0

Christmas trees የዛፉን አምልኮት ክርስቶስ አያውቀውም Christmas trees የዛፉን አምልኮት ክርስቶስ አያውቀውም

ጁንታዉ ሳይዉል ሳያድር መግለጫ II ቆላ ትንቤን ማን ይሸኘናል ጦር እኛ አናቆምም 12/24/2021

ጁንታዉ ሳይዉል ሳያድር መግለጫ II ቆላ ትንቤን ማን ይሸኘናል ጦር እኛ አናቆምም

https://youtu.be/LRSq-KrJ3mA

ጁንታዉ ሳይዉል ሳያድር መግለጫ II ቆላ ትንቤን ማን ይሸኘናል ጦር እኛ አናቆምም ጁንታዉ ሳይዉል ሳያድር መግለጫ ቆላ ትንቤን ማን ይሸኘናል ጦር እኛ አናቆምም

12/23/2021

ዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት የመጀመሪያውን ግብ በማሳካት ተልዕኮውን አጠናቀቀ

ታህሳስ 14 ቀን 2014 (ኢዜአ) በዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት የተካሄደው የኢትዮጵያን ሕልውና የማስጠበቅ ዘመቻ የመጀመሪያውን ግብ በማሳካት ተልዕኮውን ማጠናቀቁን መንግስት አስታወቀ።

የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሀላፊ ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መሪነት በተካሄደው ዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ወራሪውና አሸባሪው የህወሃትን ሃይል እንዲበታተንና እንዲደመሰስ ማደረጉን አስታውቀዋል።

ዘመቻው ወራሪው ሃይል እንዲበታተንና እንዲደመሰስ ከማድረግ በተጨማሪ የዘረፈውን ይዞ እንዳይወጣ ማድረጉንና ሳይወድ በግድ እጁን እንዲሰጥ ማድረጉን ገልጸዋል።

በዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነቱ አሸባሪውን ህወሃት ዳግም ለኢትዮጵያ ስጋት እንዳይሆን የማድረግ ተልዕኮ እንደነበረው አንስተው፤ ከአፋር ክልል እንዲሁም በአማራ ክልል ምስራቅ ዞኖች ሙሉ በሙሉ እንዲወጣና አካባቢው ነጻ እንዲሆን መደረጉን ተናግረዋል።

በዚህ ዘመቻ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን አሸንፈዋል ያሉት ሚኒስትሩ የመከላከያ ሰራዊት፣ አየር ሃይል፣ ኮማንዶና ሜካናይዝድ ጦሩ በኢትዮጵያ በታሪክ ወርቃማ ሆኖ የሚጻፍ ታሪክ ፈጽመዋል፣ የአማራና የአፋር የጸጥታ ሃይሎችም የራሳቸውን ከፍተኛ ተጋድሎና አኩሪ ድርሻ የተወጡበት ነበር ብለዋል።

የመላው ህብረተሰብ ድጋፍም የደጀንንት ሚናውን እንደ ጥንቱ መሆኑን ያሳየበት ነበርም በማለት አብራርተው ወቅታዊ የጠላት ሁኔታ ግምገማ የሚያሳየው የጠላት የመሻትና የማድረግ ሃይል ክፉኛ ተመቷል።

_ አካባቢህን ጠብቅ፣
_ ወደ ግንባር ዝመት፣
_ መከላከያን ደግፍ።

መረጃዎቻችንን በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/ አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

ዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት የመጀመሪያውን ግብ በማሳካት ተልዕኮውን አጠናቀቀ

ታህሳስ 14 ቀን 2014 (ኢዜአ) በዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት የተካሄደው የኢትዮጵያን ሕልውና የማስጠበቅ ዘመቻ የመጀመሪያውን ግብ በማሳካት ተልዕኮውን ማጠናቀቁን መንግስት አስታወቀ።

የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሀላፊ ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መሪነት በተካሄደው ዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ወራሪውና አሸባሪው የህወሃትን ሃይል እንዲበታተንና እንዲደመሰስ ማደረጉን አስታውቀዋል።

ዘመቻው ወራሪው ሃይል እንዲበታተንና እንዲደመሰስ ከማድረግ በተጨማሪ የዘረፈውን ይዞ እንዳይወጣ ማድረጉንና ሳይወድ በግድ እጁን እንዲሰጥ ማድረጉን ገልጸዋል።

በዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነቱ አሸባሪውን ህወሃት ዳግም ለኢትዮጵያ ስጋት እንዳይሆን የማድረግ ተልዕኮ እንደነበረው አንስተው፤ ከአፋር ክልል እንዲሁም በአማራ ክልል ምስራቅ ዞኖች ሙሉ በሙሉ እንዲወጣና አካባቢው ነጻ እንዲሆን መደረጉን ተናግረዋል።

በዚህ ዘመቻ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን አሸንፈዋል ያሉት ሚኒስትሩ የመከላከያ ሰራዊት፣ አየር ሃይል፣ ኮማንዶና ሜካናይዝድ ጦሩ በኢትዮጵያ በታሪክ ወርቃማ ሆኖ የሚጻፍ ታሪክ ፈጽመዋል፣ የአማራና የአፋር የጸጥታ ሃይሎችም የራሳቸውን ከፍተኛ ተጋድሎና አኩሪ ድርሻ የተወጡበት ነበር ብለዋል።

የመላው ህብረተሰብ ድጋፍም የደጀንንት ሚናውን እንደ ጥንቱ መሆኑን ያሳየበት ነበርም በማለት አብራርተው ወቅታዊ የጠላት ሁኔታ ግምገማ የሚያሳየው የጠላት የመሻትና የማድረግ ሃይል ክፉኛ ተመቷል።

_ አካባቢህን ጠብቅ፣
_ ወደ ግንባር ዝመት፣
_ መከላከያን ደግፍ።

መረጃዎቻችንን በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/ አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

Photos from Hermela Aregawi's post 12/23/2021

Photos from Hermela Aregawi's post

Ethiopia - አዲሱ የህወሃት አደገኛ አካሄድ ከፍተኛ ስልጠና እየሰጠ ነው መዘናጋት አያስፈልግም! | Feta Daily Analysis 12/23/2021

Ethiopia - አዲሱ የህወሃት አደገኛ አካሄድ ከፍተኛ ስልጠና እየሰጠ ነው መዘናጋት አያስፈልግም! | Feta Daily Analysis

https://youtu.be/iSTXWDdPvTU

Ethiopia - አዲሱ የህወሃት አደገኛ አካሄድ ከፍተኛ ስልጠና እየሰጠ ነው መዘናጋት አያስፈልግም! | Feta Daily Analysis Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tades...

ሰበር ዜና - ተካረሩ መከላከያ ከመቀሌ 40 ኪሎ ሜትር | ቱርክ አመረረች | የደብረፂዮን አዲስ ደብዳቤ 12/23/2021

ሰበር ዜና - ተካረሩ መከላከያ ከመቀሌ 40 ኪሎ ሜትር | ቱርክ አመረረች | የደብረፂዮን አዲስ ደብዳቤ

https://youtu.be/2xNq6tNDIT4

ሰበር ዜና - ተካረሩ መከላከያ ከመቀሌ 40 ኪሎ ሜትር | ቱርክ አመረረች | የደብረፂዮን አዲስ ደብዳቤ Join this channel to get access to perks:https://www.youtube.com/channel/UC3bEbnuoR3UPeh1xYQyMviw/joinWelcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia i...

Perfectly kept dinosaur embryo from 66 million years ago found 12/22/2021

Perfectly kept dinosaur embryo from 66 million years ago found

The exquisitely preserved embryo discovered in China was preparing to hatch from its egg just like a chicken.

Perfectly kept dinosaur embryo from 66 million years ago found

የትግራይ እናቶች ልጆቻቸው የት እንዳሉ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን መጠየቅ አለባቸው የትግራይ ተወላጆች 12/22/2021

የትግራይ እናቶች ልጆቻቸው የት እንዳሉ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን መጠየቅ አለባቸው የትግራይ ተወላጆች

የትግራይ እናቶች ልጆቻቸው የት እንዳሉ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን መጠየቅ አለባቸው የትግራይ ተወላጆች
https://www.youtube.com/watch?v=LuQsTn6GWNQ

የትግራይ እናቶች ልጆቻቸው የት እንዳሉ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን መጠየቅ አለባቸው የትግራይ ተወላጆች የትግራይ እናቶች ልጆቻቸው የት እንዳሉ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን መጠየቅ አለባቸው የትግራይ ተወላጆች

12/22/2021

Good Morning #Ethiopiaዬ

አንዳንድ ሰዎች ሁሉን አቀፍ ውይይትንና ድርድርን አደበላልቀውት ሲቸገሩ ይታያል። ውይይቱ ከአመት በፊትም የነበረና አሁን ግን ራሱን በቻለ ኮሚሽን ተጠናክሮ ይቀጥል ነው። ስለ ህወሓት ወይም ሸኔ አይደለም። ይህኛው የራሱ ሌላ መልክ አለው።

አቶሬድዋን ሁሴን

Good Morning #Ethiopiaዬ

አንዳንድ ሰዎች ሁሉን አቀፍ ውይይትንና ድርድርን አደበላልቀውት ሲቸገሩ ይታያል። ውይይቱ ከአመት በፊትም የነበረና አሁን ግን ራሱን በቻለ ኮሚሽን ተጠናክሮ ይቀጥል ነው። ስለ ህወሓት ወይም ሸኔ አይደለም። ይህኛው የራሱ ሌላ መልክ አለው።

አቶሬድዋን ሁሴን

12/21/2021

ኮምቦልቻ ቱርክ የባቡር ፕሮጀክት ግድግዳ ላይ ተጽፎ የተገኘ

ኮምቦልቻ ቱርክ የባቡር ፕሮጀክት ግድግዳ ላይ ተጽፎ የተገኘ

Ethiopia - 3 ሰበር መረጃዎች 12/21/2021

Ethiopia - 3 ሰበር መረጃዎች

https://youtu.be/Lbn2-YcgpKc

Ethiopia - 3 ሰበር መረጃዎች

12/21/2021

አሜሪካ ቃል ለገባችበት ጉዳይ የማትታመን ሀገር ናት-ፑቲን

ታህሳስ 12/2014 (ኢዜአ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) በምስራቅ አውሮፓ የሚያደርገውን መስፋፋት እንዲያቆም የሚደረገው ውይይት በአሜሪካ አለመታመን ምክንያት እንደማይሳካ ስጋታቸውን ገልጸዋል።

ፕሬዚዳንቱ አክለውም አሜሪካ ለቃሏ የማትታመን ሀገር መሆኑን አንስተው፥ይህ ክህደቷ የተፈረመ ስምምነትን እስከመቅደድ ሊደርስ ይችላል ነው ያሉት።

ፑቲን ለሩሲያ ወታደራዊ መኮንኖች ሞስኮ ውስጥ ባደረጉት ንግግር ''ምዕራባውያን እምነት የሚጣልባቸው አጋሮች አይደሉም'' ሲሉም ተሰምተዋል።

“ሩሲያ በድንበሯ አቅራቢያ የአሜሪካ ወታደሮች እና የጦር መሳሪያዎች ስለመታየታቸው የተፃፈ ማረጋገጫ እንዲሰጣት ትፈልጋለች፤ ሆኖም አሜሪካ ቃሏን እንደማታከብር እኔም እናንተም እናውቃቸዋለን” ብለዋል ለወታደራዊ መኮንኖቹ።

አሜሪካ ከዚህ ቀደም የፈረመቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ስትጥስ እና ከአንዳንዶቹ የትብብር ድርጅቶችም ስታፈነግጥ በተግባር መታየቷን ጠቅሰዋል።

ለአብነትም አሜሪካ በፈረንጆቹ በ1972 የፀረ ሚሳኤል መሳሪያ ማጎልበትን በተመለከተ ከተፈረመው ስምምነት ማንንም ሳታማክር በ2002 መውጣቷን አስታውሰዋል።

ከዚህ ባሻገር ምዕራባውያንና አሜሪካ ለራሳቸው ደህንነት ሲሉ በዓለም አቀፍ ተቋማት የወጡ ህግጋትን በመናቅ በሺዎች ኪሎሜትር አቋርጠው በሌሎች ሀገራት የፀጥታና ደህንነት ጉዳይ ጣልቃ ሲገቡ መታየታቸውን አብራርተዋል ፑቲን።

ሩሲያ ደህንነቷን ለማስጠበቅ ስትል በአሜሪካ የሚዘወረው ኔቶ ለሚወስዳቸው ማንኛውም ተገቢ ያልሆኑ እንቅስቃሴዎች ወታደራዊ እርምጃዎችን ለመውሰድ በተጠንቀቅ ላይ መሆኗን ፕሬዚዳንቱ ስለመናገራቸው አር ቲ ዘግቧል።

መረጃዎቻችንን በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/ አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

አሜሪካ ቃል ለገባችበት ጉዳይ የማትታመን ሀገር ናት-ፑቲን

ታህሳስ 12/2014 (ኢዜአ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) በምስራቅ አውሮፓ የሚያደርገውን መስፋፋት እንዲያቆም የሚደረገው ውይይት በአሜሪካ አለመታመን ምክንያት እንደማይሳካ ስጋታቸውን ገልጸዋል።

ፕሬዚዳንቱ አክለውም አሜሪካ ለቃሏ የማትታመን ሀገር መሆኑን አንስተው፥ይህ ክህደቷ የተፈረመ ስምምነትን እስከመቅደድ ሊደርስ ይችላል ነው ያሉት።

ፑቲን ለሩሲያ ወታደራዊ መኮንኖች ሞስኮ ውስጥ ባደረጉት ንግግር ''ምዕራባውያን እምነት የሚጣልባቸው አጋሮች አይደሉም'' ሲሉም ተሰምተዋል።

“ሩሲያ በድንበሯ አቅራቢያ የአሜሪካ ወታደሮች እና የጦር መሳሪያዎች ስለመታየታቸው የተፃፈ ማረጋገጫ እንዲሰጣት ትፈልጋለች፤ ሆኖም አሜሪካ ቃሏን እንደማታከብር እኔም እናንተም እናውቃቸዋለን” ብለዋል ለወታደራዊ መኮንኖቹ።

አሜሪካ ከዚህ ቀደም የፈረመቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ስትጥስ እና ከአንዳንዶቹ የትብብር ድርጅቶችም ስታፈነግጥ በተግባር መታየቷን ጠቅሰዋል።

ለአብነትም አሜሪካ በፈረንጆቹ በ1972 የፀረ ሚሳኤል መሳሪያ ማጎልበትን በተመለከተ ከተፈረመው ስምምነት ማንንም ሳታማክር በ2002 መውጣቷን አስታውሰዋል።

ከዚህ ባሻገር ምዕራባውያንና አሜሪካ ለራሳቸው ደህንነት ሲሉ በዓለም አቀፍ ተቋማት የወጡ ህግጋትን በመናቅ በሺዎች ኪሎሜትር አቋርጠው በሌሎች ሀገራት የፀጥታና ደህንነት ጉዳይ ጣልቃ ሲገቡ መታየታቸውን አብራርተዋል ፑቲን።

ሩሲያ ደህንነቷን ለማስጠበቅ ስትል በአሜሪካ የሚዘወረው ኔቶ ለሚወስዳቸው ማንኛውም ተገቢ ያልሆኑ እንቅስቃሴዎች ወታደራዊ እርምጃዎችን ለመውሰድ በተጠንቀቅ ላይ መሆኗን ፕሬዚዳንቱ ስለመናገራቸው አር ቲ ዘግቧል።

መረጃዎቻችንን በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/ አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

12/21/2021
“1ሚሊዮን ሰራዊት ወደ መቀሌ” | “ውሸት ነው ድርድር የለም” አፈረጠው! | Ethiopia 12/20/2021

“1ሚሊዮን ሰራዊት ወደ መቀሌ” | “ውሸት ነው ድርድር የለም” አፈረጠው! | Ethiopia

https://youtu.be/wZ6xofLXzqw

“1ሚሊዮን ሰራዊት ወደ መቀሌ” | “ውሸት ነው ድርድር የለም” አፈረጠው! | Ethiopia “1ሚሊዮን ሰራዊት ወደ መቀሌ” | “ውሸት ነው ድርድር የለም” አፈረጠው! | Ethiopia

12/19/2021

ቱርክ በአስፈላጊ ሰአት የኢትዮጵያ እውነተኛ ወዳጅ መሆኗን አሳይታለች-አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

ታህሳስ 10/2014 (ኢዜአ)ቱርክ በአስፈላጊ ሰአት የኢትዮጵያ እውነተኛ ወዳጅ መሆኗን አሳይታለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ።

ሶስተኛው የቱርክ-አፍሪካ የአጋርነት ጉባኤ ትናንት መጠናቀቁ ይታወቃል።

በጉባኤው ላይ የተሳተፉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጉባኤው በስኬት መጠናቀቁንና የሁለትዮሽና የባለ ብዙ ዘርፍ የትብብር ጉዳዮች ትኩረቱን አድርጎ እንደተካሄደ በትዊተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል።

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መሪነት በጉባኤው ላይ የተሳተፈው ልዑካን የሚፈልጋቸውን አላማዎች አሳክቶ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል ብለዋል።

ኢትዮጵያም አሸንፋለች እውነትም አሸናፊ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ቱርክ በአስፈላጊ ሰአት ከኢትዮጵያ ጎን የቆመች እውነተኛ ወዳጅ ናት ሲሉ ነው አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የገለጹት።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶስተኛው የቱርክ-አፍሪካ የአጋርነት ጉባኤ ጎን ለጎን ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሳዳት ኦናት በሁለትዮሽና በቀጠናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው የሚታወስ ነው።

መረጃዎቻችንን በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/ አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

ቱርክ በአስፈላጊ ሰአት የኢትዮጵያ እውነተኛ ወዳጅ መሆኗን አሳይታለች-አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

ታህሳስ 10/2014 (ኢዜአ)ቱርክ በአስፈላጊ ሰአት የኢትዮጵያ እውነተኛ ወዳጅ መሆኗን አሳይታለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ።

ሶስተኛው የቱርክ-አፍሪካ የአጋርነት ጉባኤ ትናንት መጠናቀቁ ይታወቃል።

በጉባኤው ላይ የተሳተፉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጉባኤው በስኬት መጠናቀቁንና የሁለትዮሽና የባለ ብዙ ዘርፍ የትብብር ጉዳዮች ትኩረቱን አድርጎ እንደተካሄደ በትዊተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል።

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መሪነት በጉባኤው ላይ የተሳተፈው ልዑካን የሚፈልጋቸውን አላማዎች አሳክቶ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል ብለዋል።

ኢትዮጵያም አሸንፋለች እውነትም አሸናፊ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ቱርክ በአስፈላጊ ሰአት ከኢትዮጵያ ጎን የቆመች እውነተኛ ወዳጅ ናት ሲሉ ነው አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የገለጹት።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶስተኛው የቱርክ-አፍሪካ የአጋርነት ጉባኤ ጎን ለጎን ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሳዳት ኦናት በሁለትዮሽና በቀጠናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው የሚታወስ ነው።

መረጃዎቻችንን በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/ አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

Our Story

https://911ifix.com/ Book online & get $10 off on all your repair

Videos (show all)

Finally some one have a courage to tell the truth 👂🏿👂🏿👂🏿👂🏿👂🏿👂🏿👂🏿👂🏿👂🏿 #NoMore✊🏿✊🏿✊🏿✊🏿✊🏿✊🏿✊🏿
Share
“ዘመቻ ለኀብረ ብሔራዊ አንድነት ”  የጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር አብይ አህመድ 3ኛ የጦር ግንባር ውሎ
"ድሉ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው" የአፋር ርዕስ መስተዳድር አወል አርባ  በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከኢቢሲ ጋር ያደረጉት ቆይታ
ይድረስ ለደረጀ ከበደ ማነው ኢትዮጵያዊ ⁉️
I am not Ethiopian Journalist Samuel Getachew
አሸባሪው ህወሓት በካሳጊታ እና ሙዴና ከተሞች በወገን ጦር ተመቶ ከመሸሹ በፊት ሴቶችና ሕፃናትን ጨፍጭፏል፥ ንብረትም አውድሟል
#Ethiopia : የህወሃት  ዘራፊውና ወራሪው በሸዋ ሮቢት ግንባር ከነ ዘረፈው እቃ ተማርከዋል!!
Breaking news Prime Minister Aby Ahmed at War

Telephone

Address

8221 Georgia Avenue
Silver Spring, MD
20910
Other Silver Spring shops (show all)
Yourdvdsite.com Yourdvdsite.com
Silver Spring, 20906

Our DVD, Blu-Ray and game rental kiosks are a fully-automated and Internet-connected providing our customers exceptional service and value.

Bally Total Fitness Club Bally Total Fitness Club
2000 L St NW
Silver Spring, 20036

Bally Total Fitness Club

Montgomery Preservation Inc. Montgomery Preservation Inc.
8100 Georgia Ave
Silver Spring, 20910

Preserving, protecting, and promoting Montgomery County’s rich architectural heritage and historic landscapes.

Staples Staples
12389 Georgia Ave
Silver Spring, 20906

Edible Arrangements Edible Arrangements
915 Bonifant Street
Silver Spring, 20910

We are the fruit experts! Whether it's a birthday or simply a Tuesday, we've got fresh fruit treats for everyone for every occasion.

Imaginary Spaces In Ordinary Places Imaginary Spaces In Ordinary Places
10859 Lockwood Dr
Silver Spring, 20901

Magana decorating Magana decorating
3009 Red Lion Ln
Silver Spring, 20904

any repair ,any remodeling ,and much more for your home........free estimates--------cualquier reparacion,cualquier remodelacion y mucho mas para su casa,,

KC Bridal KC Bridal
Silver Spring, 20906

Quinceañera Dresses Wedding Dress, Prom Dresses , Bride maids , Accessories , Flower Girls , First Communion,

ITouch Repair ITouch Repair
10121 New Hampshire Ave
Silver Spring, 20903

iTouch Repair is a multi-location hub servicing the Washington DC Metropolitan Area. We offer competitive rates and quality of services and products to anyone with a need to get, repair or upgrade their wireless devices including phones, tablets and PCs.

Cricket Wireless Authorized Retailer Cricket Wireless Authorized Retailer
8505 Piney Branch Rd
Silver Spring, 20901

e-SwapMeet e-SwapMeet
Silver Spring, 20906

Welcome to the complete swapping site.

Murphy Modifications, LLC Murphy Modifications, LLC
Silver Spring, 20906

No job too small. We repair drywall, paint & do siding. We do custom tile work, replace fixtures, we will install your kitchen appliances. We'll install your new sink or toilet. Outlets, yes! We'll repair or replace your deck. Need furniture repaired?