EthioTimes
EthioTimes is a source of credible news and entertaining TV and radio productions.
09/20/2026
ከዚህ ቀደም በ ETFC በመጀመሪያው ዙር በጆኒ የተሸነፈው ሴዶ ዛሬ የ EFN ሻምፒዮናዉን ቢኒያም ሽብሬን ለመግጠም ጥሪ አቅርቧል።
አስተያየታችሁን በጨዋነት አስቀምጡ✍️
09/20/2026
ቢኒያም ሽብሬ ከድል በኋላ በፈረንሳይ።
09/20/2026
መ/ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስና ባለቤታቸው ወ/ሪት ሳምራዊት ዛሬ💚💛❤
Photo Credit- ቋንቋየነሽ ሚዲያ
09/19/2026
👉 በመንገዳችን ላይ
09/19/2026
የከሚል ሲራጅን ሽንፈት እንዴት አገኛችሁት?
📷 Gursha
09/19/2026
ኃጢአትንም አየን፤
እንዲህም ተመኘን...
መጓዝ ወደ አክሱም፣ ፅዮን ደጅ መንበርከክ፤
ስዕሏ ፊት ሆኖ፣ አንገት ደፍቶ ማልቀስ፤
ነጩን ቀዶ ጥሎ፣ ጥቁር ልብስን መልበስ፤
አመድን መነስነስ...
ደግሞ ቀና ብሎ፣
እንባን ከአይን ጠርጎ፣
ወደ ላይ መራጨት፤
ምላሽ እስኪሰጠን፣ እግዜር ከፀባኦት።
በረከት ሰናይ✍️
09/19/2026
ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ 4 አመት ከ4 ወር የእስር ቆይታ በኋላ፡ የፍርድ ጊዜያቸዉን ጨርሰው ተፈተዋል።
👉 ጋዜጠኛ መዓዛ ሙሀመድ
09/19/2026
🇪🇹🇸🇦 የሳዑዲ የሥራ ስምሪት ሂደት አልተቋረጠም — ሚኒስቴሩ
በኢትዮጵያና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ባለው የውጭ ሥራ ስምሪት ሂደት ዙሪያ የሚሰራጩ የተሳሳቱ መረጃዎችን በተመለከተ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጠ።
ሚኒስቴሩ ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያውያን ዋነኛ የውጭ ሥራ መዳረሻ ከሆኑ አገራት አንዷ መሆኗን ገልጾ፣ ሕጋዊ የሥራ ስምሪት ሂደቱ እየተካሄደ መሆኑን አስታውቋል።
“የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ ተዘግቷል” ወይም “ዜጎች ወደ ሥራ እየተሰማሩ አይደለም” የሚሉ መረጃዎች መሠረተ ቢስ እንደሆኑም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በሂደቱ የሚታዩ ችግሮችና ክፍተቶች ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመፍታት ላይ መሆኑንም ጠቁሟል።
ሚኒስቴሩ ሕጋዊና ትክክለኛ መረጃን ብቻ እንዲከተሉ ለዜጎች አሳስቧል።
ምንጭ- ቲክቫህ ኢትዮጵያ
09/19/2026
⚽️ የፕሪሚየር ሊግ ዕለታዊ መረጃዎች‼️
👉 አርሰናል በብራይተን 3–0 ተሸነፈ!
የ2026/27 የፕሪሚየር ሊግ የሊጉ ዋንጫ ባለቤት አርሰናል በዛሬው ጨዋታ በብራይተን 3–0 ተሸንፏል። ብራይተን በአሜክስ ስታዲየም በሙሉ ብልጫ ጨዋታውን በመቆጣጠር ሦስት ጎሎችን አስቆጥሯል።
👉 አስደናቂ የለንደን ደርቢ!
በሌላ የዛሬ ጨዋታ አስቶን ቪላ ቶተንሃምን 3–2 በማሸነፍ አስደናቂ ድል አስመዝግቧል።
👉 ኒውካስትል 2–1 ሀል ሲቲ
ኒውካስል ዩናይትድ ሀል ሲቲን 2–1 በማሸነፍ ሦስት ነጥብ ወስዷል።
👉 ኤቨርተን 1–0 ኢፕስዊች
ኤቨርተን ኢፕስዊችን 1–0 በማሸነፍ የሊጉን ጨዋታ በድል አጠናቋል።
👉 ትላንት ምሽት ደግሞ ብሬንትፎርድ ቼልሲን 3–0 አሸንፏል። ይህም ቼልሲ በተከታታይ ሦስት የሊግ ጨዋታዎች ያለድል እንዲቆይ አድርጎታል።
👉 የነገ ጨዋታዎች
👇👇👇
🔴 ቦርንማውዝ ከሊቨርፑል
⚪ ሊድስ ከክሪስታል ፓላስ
🔵 ማንቸስተር ሲቲ ከሰንደርላንድ
🔴 ፉልሃም ከማንቸስተር ዩናይትድ
09/19/2026
"እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አይተዋትም።" ቴዲ አፍሮ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Opening Hours
| Monday | 9am - 5pm |
| Tuesday | 9am - 5pm |
| Wednesday | 9am - 5pm |
| Thursday | 9am - 5pm |
| Friday | 9am - 5pm |
| Saturday | 9am - 5pm |
| Sunday | 9am - 5pm |