Eyosaft Berhanu Zewde

Eyosaft Berhanu Zewde

Comments

ዘማሪ ሳሙኤል ተ/ሚካኤል ምን አስቦ ነዉ?? ሀሰተኛ ነቢያቶች እና አስተማሪች ፎጣ፣ዘይት፣ውሃ፣ ጨው፣ በርበሬ ሲቀራቸው ቸርቻሪዎች እና የህዝቤን ቤት በዝባዦች በሆኑበት በዚህ ዘመን ዘማሪ ሳሚ ምን አስቦ ነዉ አልበሙን በነፃ ልክ እንደ ድሮዎቹ ዘማሪያ.... የሀሰተኛ ነቢያቶችን አካሄዳቸውን ቆም ብለው እንዲያስቡ ትምህርት እንደሚሆናቸው እርግጠኛ ነኝ።
በነገራችን ላይ አንድ ሙዚቀኛ ወዳጄን ጠይቄው ነበር የመዝሙር አልበም በስንት ብር እንደሚፈጅ ፦ የሳሚ አልበም ላይ ብዙ ሙዚቀኞች የተሳትፋበት ሲሆን ለየት የሚያደርገው ግን ብዙ ሙዚቃዎቹ Live Band Record የተደረገ ስለሆኑ ብዙ ብር እንዳወጣና ከጌታ የተቀበለው ከማንም ያልተኮረጀ ዜማና ግጥም ያለዉ ደስ የሚል የሚያንፅ መዝሙር ነዉ ብሎ ነገረኝ ... ስለዚህ እኔም እንዲህ ልበል~~~ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ህይወትህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ ... ቅዱሳንን እንዳገለገልህ እንዲሁ አንተና ቤትህን ቅዱሳን መላዕክት ያገልግሉህ ::
በዝማሬህ ተባርከናል ......
ከማን ተማርነወ??
መፅሐፍ ቅዱስ እያነበብን ፤ ክርስቲያን ተብለን ተጠርተን እንዴት የሌላውን ሀይማኖት ቤተ-እምነት ሠው እንገፋለን ??
ከማን ተማርነው??? በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ክርስቲያኖች ሲገደሉ ፣ ሲሰደዱ ፣ሲገረፉ እንጂ.... ማንንም ሲገድሉ ፣ሲያሳድዱ ፣ ሲገርፉ አላነበብንም።
‌ታዲያ እኛ ከየት አምጥተነው ነው?? ኢየሱስ አንድ ጊዜ እንዲህ አለ፦ ማቴ 10፥23 “በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ"...ምን ማለቱ ነው ኢየሱስ ግን??? በዚህ ዘመን ይህን የኢየሱስን ትዕዛዝ ገልብጠን ነው እንዴ የምንረዳው??? አይደለም ሲያሳድዱን መሸሽ.... ይባስ ብሎ እኛ ሆነናል ሠው ቤተ እምነት ወስጥ ገብተን ገዳይና አጋዳይ እንዲሁም አሳዳጅ ። ከማን ተማርነው?? ስለዚህ የተከበረችው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ቤተ-ክርስቲያን አማኞች ቆም ብለው በማስተዋል 2 ጊዜ ቢያስቡ እና ኢትዮጵያ ውስጥ በኖሩበት በሺዎች የሚቆጠሩ አመታት ልክ በእድሜ እንደተባረከ ምክሩና ተግሳፁ ደስ እንደሚል አባት በእርጋታ ቢኖሩ ጥሩ ይመስለኛል። እኛም ወንጌላውያን አማኞች በቅንነት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ለአሸባሪውም፣ ለአገር መሪውም፣ ለሙስሊሙም፣ ለኦርቶዶክሱም መፀለይ እንዲሁም እግዚአብሔር ማስተዋል እንዲሰጠን ለህዝባችን በእግዚአብሔር ፊት መጮህ አለብን:: ተባረኩ
Blessed be the name of the Lord Jesus Christ, I arrived to Dallas TX safely. I can’t wait to see my beloved wife and son.
Praise God I arrived safely from Ethio to Dubai
እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ። ማቴ 1፥19
... ከዘፍጥረት ተነስተን እስከ ራዕይ ድረስ የእግዚአብሔርን ቃል ስናጠና እንደ ዮሴፍ (የማርያም እጮኛ) የዋህ እና ቅን ሰዉ ቢፈለግ አይገኝም ወይም እንደ እሱ አይነት መልካም ሰዉ እስከ ዛሬ የእግዚአብሔርን ቃል ሳጠና አላጋጠመኝም እንዴት ብትሉኝ ... በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሙሴ ህግ አንዲት ሴት ከጋብቻ በፊት ግብረ ስጋ ግንኙነት ከፈፀመች ወይም አርግዛ ከተገኘች እንድትገደል ቃሉ ያዛል ::
ለምሳሌ የዮሴፍ የዘር Uረግ የሆነው የይሁዳ ነገድ ወይም የአይሁድ ህዝብ አባት የሆነው የያዕቆብ የበኩር ልጅ ይሁዳ ልክ እንደ ዮሴፍ አጋጥሞት ነበር ግጥጥሞሹ እንዲህ ነበር ::
የይሁዳ የበኩር ልጅ የዔር ሚስት የነበረችው ትዕማር ከሌላ ሰዉ እንደፀነሰች ሠዎች በነገሩት ጊዜ አውጥተው በእሳት እንድትቃጠል ፈርዶባት ነበር ..ዘፍ 38:24.... ይኼው ታሪክ ነው 39 ትውልድ ቆጥሮ በዮሴፍ ላይ የተደገመው ነገር ግን ዮሴፍ እንደ አባቶቹ እጮኛው ላይ አልፈረደባትም ምክንያቱም ትላንት እጮኛው ነበረች ስለዚህ በድብቅ ሊተዋት አሰበ.... ዮሴፍ እጮኛው ማርያም እንዳረገዘች ባወቀ ጊዜ ለአንድ ሰዉ ተናግሮ ቢሆን ኖሮ በፍጥነት ወተው ሳያረጋግጡ የኢየሱስን እናት ማሪያምን በእሳት ሊያቃጥልዋት አሊያም በድንጋይ ሊወግሩዋት መብት ነበራቸው :: ምክንያቱ ደግሞ ማርያም ከመንፈስ ቅዱስ እንደፀነሠች ስለማያውቁ ነው . . . . . ስንቶቻችን ነን በማናውቀው ታሪክ ባላረጋገጥነው በአሉባልታ ስንቶችን በአንደበታችን የገደልነው?? ስንቶችንስ ከእሩጫቸው ገትተናል ?? ወድቀው ያገኘናቸውንማ እዛው በወደቁበት ረግጠን ስንቱን አፈር አልብሰናቸው ይሆን ?? ዮሴፍ ግን እጮኛውን በዛ ስህተት በሚመስል ነገር ውስጥ ቢያገኛትም አሳልፎ ለገዳዮች ፣ ለወጋሪዎች ፣ ለተቺዎች ፣ ለአንገት አስደፊዎች ፣ አሳልፎ አልሰጣትም ምክንያቱም ዮሴፍ እግ/ርን የሚፈራ እና ጻድቅ ሰዉ ነበር ለዛም ነበር ይህን ቅንነቱን እግ/ር ስላየ መላዕኩን ላከለት መልአኩም እጮኛው የፀነሰችው ከመንፈስ ቅዱስ እንደሆነ አስረዳው....ወንድሞቼ እባካችሁ የዮሴፍን መንገድ እንከተል፤ የወንድሞችን ገበና እንደብቅ፤ወንድማችን ወድቆ ብናገኘው በየዋሀት መንፈስ ከወደቀበት እናንሳው :: ተባረኩ ታናሽ ወንድማቹ ነኝ ::
Gospel to All Creation
Happy Easter ! ✝️

“ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።”
— ዮሐንስ 19፥30

“When Jesus therefore had received the vinegar, he said, It is finished: and he bowed his head, and gave up the ghost.”
— John 19:30 (KJV)

ለቤተሰቦቼ ፣ ለጓደኞቼ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን 🌍እንኳን አደረሳችሁ !!🌸🌸🌸
የቤተ ሳይዳው የመልአክ አገልግሎት እና የዘመናችን የአንዳንድ ነቢያቶች አገልግሎት ንፅፅር

“በኢየሩሳሌምም በበጎች በር አጠገብ በዕብራይስጥ ቤተ ሳይዳ የምትባል አንዲት መጠመቂያ ነበረች፤ አምስትም መመላለሻ ነበረባት።”— ዮሐንስ 5፥2
የቤተሳይዳው መልአክ አገልግሎት ... አድሎ ያለበት ነው ፤ ጉልበት ወይም ሰዉ ሊኖርህ ይገባል ፤ ቀድሞ የገባ ሰዉ ብቻ ስለሚፈወስ ፈጣን መሆን አለብህ ::

ልክ እንዲሁ የዚህ ዘመን አንዳንድ ነቢያቶች የቤተ ሳይዳውን የመልአኩን አገልግሎት እየደገሙት ይመስላል እንዴት ብትሉኝ ገንዘብ ያለዉ ሰዉ ወይም ዲያስፖራ መሆን አለብህ ገስት ሀውስ ከ 150 USD- 250 USD መክፈል ይኖርብሃል ወይም 1000 ብር ዘይት መግዛት አለብህ :: እንደዛም ሆኖ ላትፈወስ ወይም ጥያቄህ ላይመለስ ይችላል ። ትንሽ የመልአኩ አገልግሎት ከነቢያቱ ለየት የሚያደርገው .. ቀድመህ ግባ እንጂ ከማንኛውም ጥያቄ እና በሽታ ሳትፈወስ አትወጣም ::
ጌታ ኢየሱስ ግን ሰዉ ወደሌለው ፤ ገንዘብ ወደሌለው ፤ ጉልበትና አቅም ወደሌለው መጣ።
ስለዚህ የዘመኑ አንዳንድ ነቢያቶች ንሰሐ መግባት መመለስ እንዲሁም ምዕመኑን ይቅርታ መጠየቅ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስን ፈለግ መከተል አለባቸው።

ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማንኛውም የሽያጭ አገልገሎት መቆም አለበት ::

“ርግብ ሻጪዎችንም፦ ይህን ከዚህ ውሰዱ፤ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት አላቸው።”
— ዮሐንስ 2፥16
Don't struggle with your past!
እናንተስ ????
የተሰበረ መንፈስ
Come to Jesus
ንቁና ፀልዩ .... Watch and Pray

I am Eyosaft B. Zewde. If God's will, I'll be sharing the Gospel of Jesus Christ on Facebook and You

09/11/2022

መንፈስ ቅዱስ / እለት እለት በመንፈስ ቅዱስ መሞላት/

09/09/2022
09/07/2022
የኛ ደስታ//YEGNA DESTA// YISHAK SEDIK // ይስሐቅ ሰድቅ//LIVE WORSHIP //2022 09/06/2022

የኛ ደስታ//YEGNA DESTA// YISHAK SEDIK // ይስሐቅ ሰድቅ//LIVE WORSHIP //2022

https://youtu.be/KodYB6ZjkBI

የኛ ደስታ//YEGNA DESTA// YISHAK SEDIK // ይስሐቅ ሰድቅ//LIVE WORSHIP //2022

09/02/2022
08/30/2022

ከኮንፍራንሱ በፊት ለዘጠኝ ቀናት በፆምና በፀሎት የጌታን ፊት እንፈልጋለን።ከዚያም በፆም ፀሎቱ የመጨረሻ ቀን ማለትም Thursday September 08 ነብይ ለማ ያገለግሉናል። Address 9949 MCcree Rd,
Dallas, Tx 75238

08/29/2022

የሪቫይቫል ኮንፍራንስ በአዲስ አመት ንጋት. . . .
ሁላችሁም ተጋብዛችኃል . . .

08/29/2022
08/26/2022

This is a Two Minute Video , I invite You to Watch it. Stay Blessed .

08/21/2022

Peace be unto you God's People. This is a friendly reminder We start the prayer service sharp 4:30 pm every Sunday. Please let’s be on time. The address is

9949 MCcree Rd,
Dallas, Tx 75238

God bless you

08/21/2022

መናኛ የሆነ ህይወት ፣መናኛ የሆነ አገልግሎት ፣በአጠቃላይ መናኛ የሆነ ነገር ሁሉ በኢየሱስ ስም ከህይወታቹ ላይ ይለቅ . . . . . የዚያን ጊዜ ትክክለኛው የእግዚአብሔር በረከት ያገኛችኋል ::

Church Building Fundraiser, organized by mekuriachew kassa 08/19/2022

Church Building Fundraiser, organized by mekuriachew kassa

Church Building Fundraiser, organized by mekuriachew kassa Greetings! El-Shaddai International Ethiopian Church has been a growing community in… mekuriachew kassa needs your support for Church Building Fundraiser

08/15/2022

ዝማሬና የልብ ደስታ. . . .ትንቢተ ኢሳያስ 30፥29

08/13/2022

ትንቢተ ኢዮኤል 2 ፥12 -13

08/08/2022

ኑ እንፀልይ

08/07/2022

Peace be unto you God's People. This is a friendly reminder We start the prayer service sharp 4:30 pm every Sunday. Please let’s be on time. The address is

9949 MCcree Rd,
Dallas, Tx 75238

God bless you

08/03/2022

ዝግ የሆኑ በሮቻቹ ሁሉ.... በኢየሱስ ስም ይከፈቱ ....

07/31/2022

Peace be unto you God's People. This is a friendly reminder We start the prayer service sharp 4:30 pm every Sunday. Please let’s be on time. The address is

9949 MCcree Rd,
Dallas, Tx 75238

God bless you

07/29/2022

— 1ኛ ዮሐንስ 4፥20

07/27/2022

ታላቅ ኮንፍራንስ ሃምሌ 23/24 ቅዳሜ እና እሁድ በሃዋሳ

ይደመጥ

07/24/2022

Peace be unto you God's People. This is a friendly reminder We start the prayer service sharp 4:30 pm every Sunday. Please let’s be on time. The address is

9949 MCcree Rd,
Dallas, Tx 75238

God bless you

07/23/2022

ማቴ 18፥3

Peniel Ethiopian Evangelical Church Columbus, OH 07/20/2022

Peniel Ethiopian Evangelical Church Columbus, OH

https://youtu.be/GISG_2w6KMQ

Peniel Ethiopian Evangelical Church Columbus, OH Peniel Ethiopian Evangelical Church Columbus, OH

07/20/2022
07/20/2022
07/20/2022
07/20/2022
07/17/2022

ወንድሜ
ስታዝን ፀልይ ስትደሰት ፀልይ
ስታገኝ ፀልይ ስታጣም ፀልይ
በመከራ ጊዜ ፀልይ በተድላም ጊዜ ፀልይ
በእርካታ ጊዜ ፀልይ በጥማት ጊዜም ፀልይ
ብቻ ፀልይ ፀሎትህን ከሁኔታዎች ጋር አያይዘህ አታቁም ምክንያቱም ፀሎት ከአባትህ ጋር መነጋገሪያ መስመርህ ነው ።
ሐዋርያት 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር
²⁶ ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ።

07/12/2022

መዝሙር 71፥23 (አዲሱ መ.ት)

07/10/2022

Peace be unto you God's People. This is a friendly reminder We start the prayer service sharp 4:30 pm every Sunday. Please let’s be on time. The address is

9949 MCcree Rd,
Dallas, Tx 75238

God bless you

07/09/2022

የአብርሃም ዘሮች እስራኤላውያን ለብዙ ዘመናት፣በሙሴ፣በኤሊያስ፣በነቢያትና በካህናት፣እንዲሁም በተለያዩ መሳፍንት ዘመን ከዚያም በሳኦል፣በዳዊት እና በሰለሞን የንግስና ዘመኖች እንደ ወንድም ህዝብ ተጠብቀው አንድነታቸውን ጠብቀው ለብዙ ሺህ አመታቶች ተከባብረው ኖረዋል. . . . ነገር ግን በሰለሞን ልጅ በ ሮብዓም ዘመን እስራኤል ለሁለት ተከፈለች ምክንያቱ ደግሞ የአባቶችን ምክር ንቆ የብላቴኖችን ወይም የአብሮ አደጎቹን ምክር ሰምቶ ነው :: ለኢትዮጵያ መካሪ አባቶችን እግዚአብሔር ያስነሳልን
1ኛ ነገሥት 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ኢዮርብዓምና የእስራኤል ጉባኤ ሁሉ መጥተው ለሮብዓም፦
⁴ አባትህ ቀንበር አክብዶብን ነበር፤ አሁንም አንተ ጽኑውን የአባትህን አገዛዝ፥ በላያችንም የጫነውን የከበደውን ቀንበር አቃልልልን፤ እኛም እንገዛልሃለን ብለው ተናገሩት።
⁵ እርሱም፦ ሂዱ፥ በሦስተኛውም ቀን ወደ እኔ ተመለሱ አላቸው። ሕዝቡም ሄዱ።
⁶ ንጉሡም ሮብዓም፦ ለዚህ ሕዝብ እመልስለት ዘንድ የምትመክሩኝ ምንድር ነው? ብሎ አባቱ ሰሎሞን በሕይወቱ ሳለ በፊቱ ይቆሙ ከነበሩት ሽማግሌዎች ጋር ተማከረ።
⁷ እነርሱም፦ ለዚህ ሕዝብ አሁን ባሪያ ብትሆን ብትገዛላቸውም፥ መልሰህም በገርነት ብትናገራቸው፥ በዘመኑ ሁሉ ባሪያዎች ይሆኑልሃል ብለው ተናገሩት።
⁸ እርሱ ግን ሽማግሌዎች የመከሩትን ምክር ትቶ ከእርሱ ጋር ካደጉትና በፊቱ ይቆሙ ከነበሩት ብላቴኖች ጋር ተማከረ።
⁹ እርሱም፦ አባትህ የጫኑብንን ቀንበር አቃልልልን ለሚሉኝ ሕዝብ እመልስላቸው ዘንድ የምትመክሩኝ ምንድር ነው? አላቸው።
¹⁰ ከእርሱም ጋር ያደጉት ብላቴኖች፦ አባትህ ቀንበር አክብዶብናል፥ አንተ ግን አቃልልልን ለሚሉህ ሕዝብ፦ ታናሺቱ ጣቴ ከአባቴ ወገብ ትወፍራለች።
¹¹ አሁንም አባቴ ከባድ ቀንበር ጭኖባችኋል፥ እኔ ግን በቀንበራችሁ ላይ እጨምራለሁ፤ አባቴ በአለንጋ ገርፎአችኋል፥ እኔ ግን በጊንጥ እገርፋችኋለሁ በላቸው ብለው ተናገሩት።
¹² ንጉሡም፦ በሦስተኛው ቀን ወደ እኔ ተመለሱ ብሎ እንደ ተናገረ ኢዮርብዓምና ሕዝቡ ሁሉ በሦስተኛው ቀን ወደ ሮብዓም መጡ።
¹³ ንጉሡም ሽማግሌዎች የመከሩትን ምክር ትቶ ለሕዝቡ ጽኑ ምላሽ መለሰላቸው።
¹⁴ እንደ ብላቴኖችም ምክር፦ አባቴ ቀንበር አክብዶባችሁ ነበር፥ እኔ ግን በቀንበራችሁ ላይ እጨምራለሁ፤ አባቴ በአለንጋ ገርፎአችሁ ነበር፥ እኔ ግን በጊንጥ እገርፋችኋለሁ ብሎ ተናገራቸው።

07/06/2022

ኢትዮጵያ እጆችዋን . . . . . ::

07/03/2022

ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም. . .

Photos from Bishop Dawit Molalegn's post 06/19/2022

Photos from Bishop Dawit Molalegn's post

Photos from Ephrem Alemu's post 06/13/2022

Photos from Ephrem Alemu's post

06/12/2022

ወደ እግዚአብሔር ቃል እንመለስ...

06/07/2022

ምሳሌ 28፥6

05/26/2022

*አይናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ይሁን
*አይናችንን ህይወታችን ላይ እናድርግ ምክንያቱም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መጀመሪያ የሚፈልገው ህይወታችንን ነው... አገልግሎታችን ተጨማሪ ነው ጌታ የሞተልን ለአገልግሎታችን ሳይሆን ለህይወታችን ነው።
* የሌሎችን መቅረዝ ከመሙላታችን በፊት የራሳችንን መቅረዝ እንሙላ ። ሌሎችን አብርተን እኛ እንዳንጠፋ መጠንቀቅ አለብን።

አገልግሎት እድል እንጂ መብት አይደለም ።
* በረከታችንን እንቁጠር ግን ስኬታችንን አንቁጠር ። ስኬትን መቁጠር ወደ ኩራት ይወስዳል የሰራው ጌታ ነው ብንል ይሻላል ። ስኬታችንን ለጌታ እንተወው ።
* ታሪካችንን ለመፃፍ አንሂድ ታሪካችንን ጌታ ኢየሱስ ይፃፍልን ምክንያቱም ታሪክ መረሳቱ አይቀርምና .. . ጌታ ግን
የሚፅፍልን በማይጠፋ መዝገብ ላይ ነው ።
* ሌላውን ለመምሰል አንሞክር ኢየሱስን እንጂ ።
* ስራችንን እንስራ ስለውጤቱ ግን አንጨነቅ።
ዘማሪ አዲሱ ወርቁ

05/25/2022

የፊታችን እሑድ ግንቦት 21/2014ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በFBI church Miracle chapel መካኒሳ አጥቢያ: በክርሰቶስ በተቆጠረልንና በሆነው የጽደቅ ሕይወት ጸድቄአለሁ እያልን በተደረገልን ነገር ተመስርተን ሥራችንን ሰርቶ የፈፀመውን ክርስቶስ ኢየሱስን በዝማሬ እናመሰግናለን። በዕለቱ ጸድቄአለሁ የመዝሙር አልበም ይመረቃል።

05/21/2022

ጌታን ለጠበቀ
የክብር ዘመን ሲመጣ
ከሐዋሪያው እንዳለ በሽር
አንድ እሁድ ማለዳ ስሚዝ ዊግልዎርዝና ባለቤቱ ወደ ቤተክርስቲያን ይሄዳሉ፡፡ የቤተክርስቲያኒቱ መሪዎች የዛን ዕለት ሚስስ ፖሊዊግልዎርዝ አገልጋይ እንደሆነች ብቻ ነበር የሚያውቁት፡፡ ይሁን እንጂ ለቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች ፖሊ ቀረብ ትልና ‹‹ዛሬ የሚያገለግለው ውድ ባለቤቴ ነው፤ በውስጡ መልእክት እንዳለው ጌታ ተናግሮኛል›› አለች፡፡ ለቤተክርስቲያኒቱ መሪዎች ይህ የፖሊ ትዕዛዝ ቀመስ መልእክት አልተዋጠላቸውም፡፡ እነርሱም አይፈረድባቸውም ባለቤቷ ዊግልዎርዝ ቢያንስ ለሃያ አራት ዓመታት ያህል የቤተክርስቲያን ደጃፍ ረግጦ አያውቅም ነበር፡፡ ዳሩ ግን በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ዊግልዎርዝ ቀን ቀን የቧንቧ ጥገናው ላይ ይክረም እንጂ ማታና ቀሪ ለሊቱን የእግዚአብሔርን ቃል በትጋት ሲያጠና ነበር እነዚህን ዘመናቱን ሁሉ ያሳለፈው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፤ ያቺ እሁድ ማለዳ ግን የዊግልዎርዝን ታሪክ ወደላይም ወደታችም ገለባብጣ ዊግልዎርዝ ወደ አዲስ የመንፈስ ቅዱስ የክብር አገልግሎት እንዲገባ ምክንያት ሆነቺለት፡፡ የቤተክርስቲያኒቱ መሪዎች ዊግልዎርዝ እንዳያገለግል ለጊዜውም ቢሆን ጭቅጭቅ ቢፈጥሩም ለባቤቱ ለፖሊ ካላቸው ልዩ አክብሮት የተነሳ መድረክ ላይ እንዲቆም ፈቀዱለት፡፡
ስሚዝ ዊግልዎርዝ መድረክ ላይ ወጥቶ በተኮላተፈ አንደበቱ እንደተለመደው የሃይማኖት ሥርዓት ሠላምታ አቀረበ፡፡ በዚህ መልኩ አስር ደቂቃዎችን እምድረክ ላይ አሳለፈ፡፡ ጉባኤተኛው ማዛጋት ጀመረ፡፡ የቤተክርስቲያኒቱ መሪዎችም ‹‹ወይ ወንጌላዊት ፖሊ ዛሬ ጉድ አደረገቺኝ›› እየተባባሉ በጆሮአቸው ማንሾካሾክ ጀመሩ፡፡ ስሚዝ ዊግልዎርዝ ግን ጉባኤተኞቹ ለእርሱ ያላቸው አሉታዊ ምላሽ አላስደነገጠውም፡፡ ይልቁንም ድምጹን ከፍ እያደረገ መጣ፤ የሰውነት እንቅስቃሴውም በዛው መጠን እየጨመረ፤ አንደበቱ እየተፈታ ሄደ፤ የቃል አሰካኩም እንደ እውቅ የሃይማኖት ቃል ተናጋሪ ሆነ፡፡ ይገርማል በደቂቃዎች መካከል ዊግልዎርዝ ሌላ ዊግልዎርዝ ሆነ፡፡ ከደቂቃዎች በፊት በምዕመናን ፊት ስልቹ ሆኖ የቀረበው ዊግልዎርዝ በቅጽበት ተወዳጅና የጉባኤን ቀልብ የሚገዛ ምርጥ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ሆነ፡፡ ጉባኤው በሙሉ ብድግ ብሎ ይሰማው ጀመር፡፡ በመካከል ‹‹ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው፤ እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው።በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር›› የሚለው የሐዋሪያት ምእራፍ 2ቱ ታሪክ በዛች ቤተክርስቲያን ውስጥ እውን ሆነ፡፡ በዓይነ ሥጋ የሚታይ የእግዚአብሔር የክብር ደመና የቤተክርስቲያኒቱን አዳራሽ ሞላ፡፡ ለብዙ ዘመናት በእድሜና በጤና ምክንያት አርጅተው በዊልቸር ላይ የተቀመጡ ሠዎች ብድግ ብለው በልሳን እየተናገሩ ወዲህና ወዲህ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ይሯሯጡ ጀመር፡፡ ህምምተኛ የሆኑ የቤተክርስቲያኒቱ አባላት የበሽታቸው ስሜት ከአዳራሹ ውስጥ ተጠራርጎ ጠፋ፡፡ ያቺ እሁድ የታላቁ የእግዚአብሔር ባሪያ ስሚዝ ዊግል ዎርዝ መነሻ ቀን ሆነች፡፡ የ47 ዓመቱ ጎልማሳ ዊግልዎርዝ የሐዋሪያት ዘመኑ ሐዋሪያው ጳውሎስ ሆነ፡፡ በቃልም በተግባርም የመንፈስ ቅዱስን ክብር የሚገልጥ እውነተኛ የአዲስ ኪዳን አገልጋይ፡፡ መንፈስ ቅዱስን በእኔ ላይ ካላወረድህ ፈጽሞ አላገለግልህም ብሎ ከእግዚአብሔር ጋር ያደረገው ፀሎቱ በዛች እሁድ ማለዳ ከሰማየ ሠማያት ምላሽ አገኘች፡፡
የስሚዝ ዊግልዎርዝ ዝና በመላው አለም ወጣ፡፡ የእርሱ ሰብዓዊ ማንነት ሳይሆን የመለኮት ፀጋ

05/14/2022

ሮሜ 8፥1

05/14/2022

የአልበም ምረቃና የመዝሙር ኮንሰርት ግንቦት 14/2014

Photos from Ephrem Alemu's post 05/13/2022

Photos from Ephrem Alemu's post

05/09/2022

ማቴዎስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል።

Photos from Eyosaft Berhanu Zewde's post 05/08/2022

እናትነት በቃላት መግለፅ ከሚቻለው በላይ ጥልቅ ነው። በቃ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ታላቅ ፀጋ ነው። ለምወዳት ባለቤቴ ፣ እናቴና እህቴ እንዲሁም ለእናቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!!! ❤🙏

05/04/2022

ዘማሪ ሳሙኤል ተ/ሚካኤል ምን አስቦ ነዉ?? ሀሰተኛ ነቢያቶች እና አስተማሪች ፎጣ፣ዘይት፣ውሃ፣ ጨው፣ በርበሬ ሲቀራቸው ቸርቻሪዎች እና የህዝቤን ቤት በዝባዦች በሆኑበት በዚህ ዘመን ዘማሪ ሳሚ ምን አስቦ ነዉ አልበሙን በነፃ ልክ እንደ ድሮዎቹ ዘማሪያ.... የሀሰተኛ ነቢያቶችን አካሄዳቸውን ቆም ብለው እንዲያስቡ ትምህርት እንደሚሆናቸው እርግጠኛ ነኝ።
በነገራችን ላይ አንድ ሙዚቀኛ ወዳጄን ጠይቄው ነበር የመዝሙር አልበም በስንት ብር እንደሚፈጅ ፦ የሳሚ አልበም ላይ ብዙ ሙዚቀኞች የተሳትፋበት ሲሆን ለየት የሚያደርገው ግን ብዙ ሙዚቃዎቹ Live Band Record የተደረገ ስለሆኑ ብዙ ብር እንዳወጣና ከጌታ የተቀበለው ከማንም ያልተኮረጀ ዜማና ግጥም ያለዉ ደስ የሚል የሚያንፅ መዝሙር ነዉ ብሎ ነገረኝ ... ስለዚህ እኔም እንዲህ ልበል~~~ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ህይወትህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ ... ቅዱሳንን እንዳገለገልህ እንዲሁ አንተና ቤትህን ቅዱሳን መላዕክት ያገልግሉህ ::
በዝማሬህ ተባርከናል ......

04/29/2022

ከማን ተማርነወ??
መፅሐፍ ቅዱስ እያነበብን ፤ ክርስቲያን ተብለን ተጠርተን እንዴት የሌላውን ሀይማኖት ቤተ-እምነት ሠው እንገፋለን ??
ከማን ተማርነው??? በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ክርስቲያኖች ሲገደሉ ፣ ሲሰደዱ ፣ሲገረፉ እንጂ.... ማንንም ሲገድሉ ፣ሲያሳድዱ ፣ ሲገርፉ አላነበብንም።
‌ታዲያ እኛ ከየት አምጥተነው ነው?? ኢየሱስ አንድ ጊዜ እንዲህ አለ፦ ማቴ 10፥23 “በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ"...ምን ማለቱ ነው ኢየሱስ ግን??? በዚህ ዘመን ይህን የኢየሱስን ትዕዛዝ ገልብጠን ነው እንዴ የምንረዳው??? አይደለም ሲያሳድዱን መሸሽ.... ይባስ ብሎ እኛ ሆነናል ሠው ቤተ እምነት ወስጥ ገብተን ገዳይና አጋዳይ እንዲሁም አሳዳጅ ። ከማን ተማርነው?? ስለዚህ የተከበረችው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ቤተ-ክርስቲያን አማኞች ቆም ብለው በማስተዋል 2 ጊዜ ቢያስቡ እና ኢትዮጵያ ውስጥ በኖሩበት በሺዎች የሚቆጠሩ አመታት ልክ በእድሜ እንደተባረከ ምክሩና ተግሳፁ ደስ እንደሚል አባት በእርጋታ ቢኖሩ ጥሩ ይመስለኛል። እኛም ወንጌላውያን አማኞች በቅንነት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ለአሸባሪውም፣ ለአገር መሪውም፣ ለሙስሊሙም፣ ለኦርቶዶክሱም መፀለይ እንዲሁም እግዚአብሔር ማስተዋል እንዲሰጠን ለህዝባችን በእግዚአብሔር ፊት መጮህ አለብን:: ተባረኩ

Photos from Eyosaft Berhanu Zewde's post 04/26/2022

Blessed be the name of the Lord Jesus Christ, I arrived to Dallas TX safely. I can’t wait to see my beloved wife and son.

Videos (show all)

መንፈስ ቅዱስ / እለት እለት በመንፈስ ቅዱስ መሞላት/
This is a Two Minute Video , I invite You to Watch it. Stay Blessed .

Category

Telephone

Address


3622 North Garland Avenue
Garland, TX
75040

Opening Hours

Saturday 5pm - 7pm
Sunday 4pm - 6pm

Other Public Figures in Garland (show all)
Lawrence "Herkie" Herkimer Lawrence "Herkie" Herkimer
2010 Merritt Dr
Garland, 75041

Founder of NCA, the spirit stick, pom pons, cheerleading camp, the herkie jump, and the first ready made uniform company. The Father of modern cheerleading, "Herkie" is a legend an...

Ruth Bradford Ruth Bradford
P O Box 462093
Garland, 75046

Difference Maker. Helping Other Prosper Everyday. http://OwnYourLifeCoach.com

Boogity-Boogity-Boogity Boogity-Boogity-Boogity
Garland, 75040

"We get paid for bringing value to the marketplace." Jim Rohn

sfcrevia_usarmyrecruiter sfcrevia_usarmyrecruiter
1229 Northwest Hwy
Garland, 75041

Araceli Jaramillo Araceli Jaramillo
1250 Northwest Hwy
Garland, 75041

Hispanic experienced cosmetologist that has revolutionized the beauty industry across Texas and other states in the USA. Author of Estheticians GPS She is known for her charisma an...

Pst Michael Ibeneme                  • Prophetic Outreach Pst Michael Ibeneme • Prophetic Outreach
3550 N Garland Rd.
Garland, 75044

It is time to recover the years that the locust has eaten. For the Mighty One of Israel has come wit

Alfonso Bowens Jr Alfonso Bowens Jr
Garland, 75042

I am The Natural Lefty, Alfonso S. Bowens Jr. Here to share my creativity and interactions with the World around me. Join me on my personal platform.

Cris & Jason Enriquez Cris & Jason Enriquez
Garland, 75043

Help others live life to the fullest.

drkennysmiles drkennysmiles
Garland, 75041

https://jemi.so/drkennysmiles

Armstrongfamilysingers Armstrongfamilysingers
Garland

The Armstrongs love the Lord with all our hearts. The Armstrongs consist of Ruby, Brenda and Patricia. We have been singing since 1997

Coach Chumpster Coach Chumpster
Garland

Helping people through fitness and nutrition, get yourself ripped in 90 days or less

Naaman Forest High School Choir Naaman Forest High School Choir
4843 Naaman Forest Blvd
Garland, 75040

Respect, Pride, Honor, Excellence