Sami-Dan
Follow me & be the first to get latest songs, updates, pic, videos & more!
His debut reggae album “Kerase Gar Negeger” has 13 tracks with few songs composed
in different genres. In the album Sami Dan
sings about different topics a person raise
when he/she reflects upon himself such as
love, unity, peace, humanity, spirituality and
happiness. In the album Sami Dan truly
shows his higher song writing skill level with
mature lyrics, catchy melodies fused with
authentic reggae arrangement.
ማን ይቀነድበዋል?
የአለም ዋንጫውን ማለቴ ነው..🙄
አቤት ወደ አፍሪካ ቢገባ..🙆♂️
06/16/2026
ዞሮ ዞሮ ሰው ወደ ሀገሩ መመለሱ ግድ ነው ይላል ቃሉ!! ጃዎቼ!! እንዴት ከረማችሁ ታዲያ!! 🙌🖤 Ethiopian Airlines 👏👏
06/15/2026
ሰሜ ባላገሩ!! ልብ የሚሰብር ሀዘን!! እንግዲህ ፈጣሪ የቤተሰብህን ሀዘን እንዲያቀል እፀልያለሁ!!..ኢትዮጵያን እስከ እስትንፋስህ መጨረሻ ድረስ አገልግለሀታልና እናመሰግንሀለን!! ነብስ ይማር!!
06/15/2026
Broski ግን ከኔጋ ትመሳሰላለች ልበል!! 🤔
ኤጭ!! አሁንስ አበዛሁት..🙄..ምንድነው እንደዚህ መሆን
እንደዚህ አይነት መሞላቀቅ ማቆም የለብኝም ወይ!!..🙄
06/11/2026
የፀጉር ነገር🙄..እችም ፀጉር ሆና ትዳበሳለች የሚል አይጠፋም እኮ..🤔
#ሌላኛውመልኬ
06/07/2026
መልካም ሰንበት!! 🙌
By now, I believe you know… this is my spot.
አስር ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ!! የሀሳብ ለውጥ አለ!! ምክራችሁን ተቀብያለሁ!! 🙌
የዛሬው ስለኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ነው!!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Gambrills, MD
21054