Hikel

Hikel

Share

Hikel is a saas ecommerce provider to help its users to sell thier products over 202 countries. uses

01/20/2024

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

የአመት ሰው ይበለን 🙏

01/16/2024

የራሳችሁ Website/App ያላችሁ ደንበኞች በዌብሳይታችሁ ከውጭ ገንዘብ ለመቀበል የሚያስችል API እነሆ

ሰላም

ኢትዮጵያ ውስጥ ሆናችሁ የራሳችሁ የኢኮመርስ ፤ የፊልም ፤ ሙዚቃ ማሳያ ወይም መሰል ዌብሳይት ወይም አፕሊኬሽን ካላችሁ ሃይከል ባቀረበላችሁ API በመጠቀም ዌብሳይታችሁን ከሃይከል ጋር Integrate በማድረግ የትኛውንም አይነት የውጭ ሃገር ገንዘብ በዌብሳይታችሁ መቀበል ትችላላችሁ ፡፡

ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከውጭ በተለያዩ ስራዎች የሚከፈላችሁ ክፍያ ኖሮ ክፍያውን መቀበያ ካጣችሁ ሃይከልን በመጠየቅ የሃይከልን ባንክ አካውንቶች በመጠቀም መቀበል የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን ፡፡

ከብዙ ማሻሻያ በኋላ ማንኛውም ሰው ያለ ገደብ በራሱ ዌብሳይት የውጭ ገንዘብ እንዲቀበል ስላስቻልን እጅግ ደስ ብሎናል ፡፡

ለአገልግሎቱ ይመዝገቡ, Verified ይሁኑ ፡ https://hikell.com/traning

ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት በቴሌግራማችን ወይም በኢሜል ይላኩልን ፡፡

ሃይከል

01/15/2024

ስራዎትን በሃገር ውስጥ ገበያ ይጀምሩ

ሰላም እንደሚታወቀው ሃይከል ላይ ከ33 ሺ በላይ ደንበኞች ተመዝግበው ድሮፕሺፒንግ ለመስራት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ ፡፡ በዚህም ብዙዎቹ ደንበኞቻችን ከኢትዮጵያ ውጪ ድሮፕሺፒንግ እየሞከራችሁ ሲሆን ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ሳይሳካ ሲቀር እያየን ነው ፡፡

ስለዚህ ይሄን ችግር ለመቅረፍ በሃገር ውስጥ ገበያ እንደትጀምሩ እያሳሰብን በሃገር ውስጥ ገበያ ስትጀምሩ ያለውን ጥቅም እንዲህ አስቀምጠናል

1. የሃገር ውስጥ ገበያውን በደንብ ማወቅዎ

2. በሃገር ውስጥ ገበያ በየጊዜው ምን እንደሚሸጥ በቀላሉ የሚታወቅ መሆኑ

3. ማስታወቂያ ለመስራት እጅግ ቀላል መሆኑ ፡፡ ለምሳሌ በ1000 ሺ ብር ከ 100 ሺ በላይ ያላቸው የቴሌግራም ቻናሎች ላይ ለ2 አና 3 ወር እቃዎችን በየቀኑ ማስተዋወቅ ይቻላል

4. አከፋፋዮችን ለማግኘት እጅግ ቀላል መሆኑ

5. ታማኝነት ከገዢዎች ጋር ለመገንባት ብዙ ጊዜ የማይፈጅ መሆኑ

6. አከፋፋዮችን ጋር ለመስራት አማራጮች በሰፊው መኖራቸው

7. በራስ ቋንቋ አውርቶ ቶሎ መግባባት እና ደንበኞችን ለማስደሰት እጅግ ቀላል መሆኑ

8. እቃውን ለማድረስ የተለያዩ የትራንስፖርት አማራጮችን ለማግኘት ሰዓታት ብቻ በቂ ናቸው

እንደተመለከታችሁት ውጭ ድሮፕሺፒንግ ለመስራት እነዚህ ከላይ ያሉት ነገሮች እጅግ አዳጋች ሲሆኑ ሁላችንም ተመልክተነዋል ፡፡

ስለዚህ ድሮፕሺፒንግ ለመስራት ከውጭ ሃገራት ገበያ ይልቅ በሃገር ውስጥ ቢሞክሩት በአጭር ጊዜ አትራፊ የሚሆኑበት እድል በጣም ሰፊ ነው ፡፡

ማሳሰቢያ፡ በሃይከል ሲሰሩ ሁሉም ክፍያዎች አስተማማኝ ሲሆኑ ላልደረሰ እቃ ገዢዎች አይከፍሉም

ስራዎትን ዛሬውኑ ለመጀመር፡ https://hikell.com ላይ ገብተው Launch Store ይበሉት

አብረውን ስለሚሰሩ ደስ ይለናል
ሃይከል

01/07/2024

"እነሆ÷ “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”ሉቃስ 2፥11

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !

መልካም በዓል❤️

Menu 12/26/2023

10 ሺ ብር በጀት ቢኖርዎ ምን ይሰሩበታል?

ሰላም ከዚህ በፊት 1 ሺ ብር ቢኖርዎ ምን አድርገው ቢዝነስዎን እንደሚያሳድጉ አሳይተንዎታል ፡፡ አሁን 10 ሺ ብር በጀት ቢኖርዎ ምን ሰርተው ማሳደግ እንደሚችሉ ይላኩልን ፡፡ ከዚያም በወር ውስጥ ከ10 ሺ ብር ተነስተው ምን ያህል ካፒታል እንደሚያካብቱ ይስሩት ፡፡ መጨረሻ ላይ የእኛን እገዛ እንሰጥዎታለን ፡፡

አብረውን ይስሩ፡ https://hikell.com/traning

አብረውን ስለሚሰሩ ደስ ይለናል
ሃይከል

Menu What are you looking for? Below are some tips to help you choose your needs.

Menu 12/25/2023

ለምትሰሩት ቢዝነስ እንዴት እንደሚያተርፉበት መንገዱን እናግዝዎ ፡፡

ሰላም በየትኛውም የቢዝነስ ክፍል ውስጥ ሆነው ስራ እየሰሩ ወይም ስራ ለመጀመር እያሰቡ ከሆነ ቢዝነስዎን ሲሰሩ ቢዝነስዎ እንዳያድግ ያደረገብዎትን አንዳንድ ችግሮች በቴሌግራማችን ይላኩልን ፡፡ መፍትሄ መስጠት የምንችላቸውን እየመረጥን ከመማከር ጀምሮ እንዴት ማትረፍ እንደሚችሉ እንረዳዎታለን ፡፡

ይህን የምንለው ግን ቢዝነሳችሁ ላይ ረጅም ልምድ የሌላችሁን እና ማርኬቲንግ እንዴት ማስኬድ ለተቸገራችሁ ደንበኞቻችን ነው ፡፡ ቢዝሳችሁ እንዴት እንደሚያድግ ጠንቅቃችሁ ካወቃችሁ እርዳታችን አያስፈልጋችሁም ፡፡

ሀይከል ሁሌም ከጎናችሁ ነው ፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ይነግዱ ፡፡

ተመዝግበው አብረውን ይደጉ፡

Menu What are you looking for? Below are some tips to help you choose your needs.

Menu 12/21/2023

1000 ሺ ብር ብቻ ቢኖርዎት በሱ ምን ስራ ቢሰሩ ማትረፍ ይችላሉ?

ሰላም እንደሚታወቀው በዚህ ሰዓት በሃገራችን ከባድ የኑሮ ውድነት እና ከፍተኛ የሆነ የስራ አጥ ቁጥር እየተስተዋለ ይገኛል ፡፡ ስለዚህ ትንሽ ገንዘብ እጅዎ ላይ ቢኖር ምን ሰርተው ትርፋማ መሆን እንደሚችሉ ማወቅ ተገቢ ነው ፡፡

• በቅድሚያ ምንም ነገር ወጪ ከማውጣትዎ በፊት በየጊዜው እየጨመረ የሚሄድ እና በትንሽ ገንዘብ ሊሰራ የሚችል ነገር ማሰብ ይርብዎታል ፡፡

• ከዚያም እሱን እቃ የሚፈልጉ ሰዎች / ድርጅቶች ማን እንደሆኑ ማወቅ

• በመቀጠል ሰዎቹን ሂዶ በማናገር እቃውን እንደሚረከቡት ማረጋገጥ እና ስራ መጀመር

ለምሳሌ
ኮቴክስ ውስጥ የሚሸጥ 400 ብር ዋጋ ያለው ቲሸርት ማንኛውም የችርቻሮ ሱቅ ላይ ሲሄዱ 700 እና 800 ብር ሊባሉ ይችላሉ ፡፡ ስለዚህ አንድ ሱቅ ወይም ኦንላይን እቃዎችን የሚሸጥ ሰው ጋር ሂዳችሁ ቲሸርቱን በ 600 ብር እንዲረከብዎት በማሳመን ባለዎት አንድ ሺ ብር 2 ቲሸትሮችን ቢሸጡ ከ ሁለቱ ቲሸርቶች 400 ብር ያተርፋሉ ፡፡ ይህን ለማድረግ የማስታወቂያ ወይም ሌላ የተለየ ወጪ አያስፈልግዎትም ፡፡ ለጊዜው 200 ብር ቢያተርፉ እንኳን በቂ ነው ፡፡

ይህን በሳምንት 2 ጊዜ ቢያደርጉ በሳምንት 800 ብር አተረፉ ማለት ነው ፡፡ በዚህ 800 ብር ሌላ 2 ቲሸርት ገዝተው ከዚህ በፊት የሚያስረከቡት 2 ብቻ ከነበረ አሁን በሳምንት 4 ማስረከብ ይጀምራሉ ፡፡ በዚህም 4*400 ብር 1600 ብር ያተርፋሉ ፡፡ አሁን 2ኛ ሳምንት ላይ የበፊቱ 1000 ብር + በመጀመሪያ ሳምንት ያተረፉት 800 ብር + አሁን በሁለተኛ ሳምንት ያተረፉት 1600 ብር፤ በአጠቃላይ 3600 ብር እጅዎ ላይ አለ ማለት ነው ፡፡

በሶስተኛው ሳምንት በዚህ 3600 ብር 9 ቲሸርት መግዛት ቻሉ ማለት ነው ፡፡ ከዚህም ከእያንዳንዱ ቲሸርት ምን ያህል እንደሚያተርፉ አስቡት ፡፡ በቀላሉ እንደዚህ ከሰሩ በወር ውስጥ ከ 1000 ብር በትንሹ ወደ 9800 ብር አካባቢ ሊያድጉ ይችላሉ ፡፡

ይህን ለናሙና ወሰድነው እንጂ በዚህ ሰዓት በየቀኑ እየጨመሩ የሚሄዱ እቃዎች አሉ ፡፡ 1000 ብር ቢኖርዎት እንኳን ብር ባንክ ማስቀመጥ ዋጋ የለውም ፡፡ ይልቁኑ የ 1000 ብር እቃ ገዝተው ያስቀምጡ፤ ከዚያም ከ4 ቀን በኋላ ለሽያጭ ያውጡት ፡፡

ቢዝነስ ቀለል ያለ ነገር ግን ነፃ እና ብልህ ሃሳቢ አዕምሮ ይፈልጋል ፡፡ ያተረፉትን ማስቀመጥ ሳይሆን መልሰው ኢንቨስት እያደረጉ ያሳድጉበት ፡፡

በዚህ ዙሪያ ሃሳብ መስጠት ከፈለጉ ወይም የበለጠ መማር ከፈለጉ ሃይከል ሁሌም ከጎንዎ ነው ፡፡ እያሰለጠነ ትርፋማ ያደርግዎታል ፡፡

ዛሬውኑ ይመዝገቡ ፡ https://hikell.com/traning

አብረውን ስለሚሰሩ ደስ ይለናል
ሃይከል ፡፡

Menu What are you looking for? Below are some tips to help you choose your needs.

Menu 12/16/2023

የመጀመሪያ ገዢ ቢያገኙ እንዴት ነው እቃውን ወደ ገዢዎ የሚልኩለት፤ አከፋፈሉስ ?

ሰላም ሃይከል ላይ ድሮፕሺፒንግ ሲሰሩ የመጀመሪያ ገዢ ቢያገኙ እቃውን እንዴት እደሚያደርሱለት እና ተያያዥ መልሶች በዚህ ቪዲዮ ያገኟቸዋል ፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=2GDF62TG-HY&t=501s

አሁኑኑ ተመዝግበው ስራዎን ያቀላጥፉ: https://hikell.com/traning

Menu What are you looking for? Below are some tips to help you choose your needs.

Hikel 12/15/2023

እቃዎችን ከየት አምጥቸ ልሽጥ?

መልሱን ከቪዲዮው ያገኛሉ።

https://youtu.be/h3kCCD_njCY?si=yAm2SK2dMywFGgj4

Register today : https://hikell.com

Hikel What are you looking for? Below are some tips to help you choose your needs.

Hikel 12/11/2023

በሃይከል ምን አዲስ ነገር አለ?

ሰላም ክቡራን ደንበኞቻችን

የሃይከል ደንበኛ ከሆኑ አሁን ከየትኛውም አለም የሚቀበሉትን የውጭ ሃገር ገንዘብ በሃይከል ባንክ አካውንቶች በኩል ተቀብለው የሚፈልጉትን ግብይት ማካሄድ ይችላሉ ፡፡

ከእርስዎ የሚጠበቀው ገንዘቡን ሲቀበሉ የሃይከልን የውጭ ሃገር ባንክ አካውንቶች ለሚልክልዎ ግለሰብ ወይም ድርጅት መስጠት ነው ፡፡ ከዚያም ገንዘቡ ወዲያውኑ ወደ ሃይከል ባላንስዎ ይገባልዎታል ፡፡

በመጨረሻም ባላንስዎ ላይ ያለውን ገንዘብ ወደ ለፈለጉት ስራ መጠቀም ይችላሉ ፡፡

አሁኑኑ ተመዝግበው ይስሩ : https://hikell.com

አብረውን ስለሚሰሩ ደስ ይለናል
ሃይከል

Hikel What are you looking for? Below are some tips to help you choose your needs.

Menu 12/09/2023

አለም አቀፍ ላይ እቃዎችን ገዝቼ ለመሸጥ ዶላር አንዴት አገኛለሁ ?

እንደሚታወቀው ይህ የሁላችንም ከባድ ጥያቄ እና መፍትሄ የሌለው ነገር ሆኖ ቆይቷል ፡፡ ከዚህ በኋላ እሱ ስቃይ በሃይከል በኩል መፍትሄውን አግኝቷል ፡፡
ከአሊባባ ፤ ወልማርት እና ሌሎች ላይ እቃዎችን በመግዛት ወደተለያየ አለማት እቃዎችን ገዝተው ሲሸጡ ዶላር በሃይከል በኩል ከሃይከል Marketplace ባለቤቶች ወይም በሃይከል ክሬዲት ሰርቪስ ያገኛሉ ፡፡ ከዚያም እቃውን ከሸጡ በኋላ ከሚያገኙት ትርፍ ላይ እስከ 10% ኮሚሽን ይቆረጥብዎታል ፡፡

እቃዎችን ገዝቼ ስሸጥ ለሃይከል ቅድሚያ የማስቀምጠው ብር ይኖራል?

አይኖርም፡፡ ይህን ለመስራት ምንም አይነት ብር ማስቀመጥ አይጠበቅብዎትም ፡፡ ይሄን ስራ ያለምንም በጀት በአለም አቀፍ ደረጃ ይጀምራሉ ፡፡ የሃይከል ክሬዲት ሰርቪስ ሙሉ የመጀመሪያ መስሪያዎትን በማርኬትፕሌስ ፈንድ ወይም በሃይከል ክሬዲት ሰርቪስ ያመቻቻል ፡፡ ቅድሚያ ግን ምንድን ነው የምሸጠው የሚለውን ወይም ስራውን በደንብ በሃይከል ስልጠና በመውሰድ ቢያገኙ መልካም ነው ፡፡

ከሃይከል ውጭ የምሰራቸው ስራዎች አሉ፤ እሱን ገንዘብ እንዴት መቀበል እችላለሁ?

ከሃይከል ውጭ እየሰሩ ወይም የራስዎ አለም አቀፍ ስራ ካለዎት ዶላርዎትን ለመቀበል ባንክ አካውንቶችን ይጠቀሙ :: ከ9 ሃገራት በላይ አካውንቶች ስላሉን እነሱን አካውንቶች ከሃይከል መቀበል ይችላሉ ፡፡

የሃይከል ፈንድ ለብሱ ሰዎች ቢወጣና ዶላር ባላገኝስ ?

እቃዎችን ገዝተው ሲሸጡ ዶላር እጥረት ቢያጋጥም እንኳን እቃዎትን የሚገዛ ደንበኛ እስካለዎት ድረስ የሻጪውን ሰብ አካውንት በነፃ ሃይከል ላይ በማስከፈት በሃይከል Split Payment በኩል ዶላሩን ወደ ሻጪዎ ማስተላለፍ ይችላሉ ፡፡

ባጠቃላይ ሃይከል ስራ አጥ ይሁኑ ሰራተኛ፤ ከፍተኛ ባለሃብት ይሁኑ ገቢዎትን ማሳደግ የሚፈልጉ ኢንቨስተር ለሁሉም እንደሚፈልገው የሚስማማውን ገበያ ለኢትዮጵያውያን በአለም አቀድ ደረጃ ያለ ምንም ገደብ እንዲሳተፉ እና ትርፋማ እንዲሆኑ ወርቃማ እድል ይዞ መጥቷል ፡፡ ከእርስዎ የሚጠበቀው ከሃይከል ጋር ተቀራርበው መስራት ብቻ ነው ፡፡

ለሃይከል አዲስ ከሆኑ https://hikell.com/traning ላይ ገብተው ይመዝገቡ

ስራ ለመጀመር እና ስቶር ለመግዛት እያሰቡ ከሆነ https://hikell.com/launch_site ገብተው ስቶር ይግዙ

For Hikel money transfer Service: https://hikell.com/user/dashboard/employee ላይ ሂደው Apply ያድርጉ ፡፡

ይሄን ሁሉ ስራ መስራት አልፈልግም Add fund ማድረግ ነው የምፈልገው ካሉ https://hikell.com/launch_site ሂደው Standard ማርኬትፕሌስ ላውንች ያድርጉ እና በግለሰብ ደረጃ የራስዎትን ባንክ በግለሰብ ደረጃ ይመስርቱ

የራሴ የሆነ አለም አቀፍ የ Saas eCommerce ልክ እንደሃይከል መመስረት እፈልጋለሁ ካሉ https://hikell.com/launch_site ላይ ሂደው Standard ማርኬትፔሌስዎን ይግዙ

ለጊዜው ምንም አይነት ብር ወይም ዶላር የለኝም ግን እቃ መሸጥ እፈልጋለሁ ካሉ ደግሞ የሃይከል ማርኬትፕሌሶች ላይ እቃዎችን በመሸጥ የሚፈልጉትን ስራ መጀመር ይችላሉ ፡፡

የሃይከል ኤጀንት በመሆን ባሉበት አካባቢ በእርስዎ የኤጀንት ሊንክ ስር ሰዎች ለሃይከል አገልግሎቶች ሲመዘገቡ ከእያንዳንዱ Transaction እስከ 30% ድረስ ማግኘት ይችላሉ ፡፡

አሁኑኑ ተመዝግበው ይስሩ : https://hikell.com/traning

አብረውን ስለሚሰሩ እናመሰግናለን ፡፡
ሃይከል

Menu What are you looking for? Below are some tips to help you choose your needs.

በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው ቪዲዮ ተለቀቀ! የሃይከል ስቶርዎን እንዴት ከሌላው አለም ዌብሳይቶች ጋር ማጣመር ይችላሉ? ገዚ እና ሻጪን እንዴት ያገናኛሉ? 12/05/2023

ኦንላይን ስራ መስራት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ይሄ ቪዲዮ ለእናንተ ነው

ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይከታተሉት ፡፡

በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው ቪዲዮ ተለቀቀ! የሃይከል ስቶርዎን እንዴት ከሌላው አለም ዌብሳይቶች ጋር ማጣመር ይችላሉ? ገዚ እና ሻጪን እንዴት ያገናኛሉ? በዚህ ቪዲዮ የሃይከል ስቶርዎን እንዴት ከሌላው አለም ዌብሳይቶች ጋር ማጣመር እንደሚችሉ እንዲሁም እንዴትስ በቀላሉ ገዚ እና ሻጪን ማገናኘት እንደሚችሉ ይተነተናል ፡፡ በተጨማሪም ያ.....

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Cheyenne?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Cheyenne, WY
82001