Habesha Entertainment QATAR DOHA

Habesha Entertainment QATAR DOHA

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Habesha Entertainment QATAR DOHA, QATAR, Doha.

Operating as usual

26/03/2021

ለትውስታ ትሆን ዘንድ ተፖሰተች!!!

24/05/2020

ለሙስሊም እህትና ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ

21/02/2020

DJ jani በ grand regal fabric hotel ዶሀ ካለው ሀበሻ የሚዚቃ ባንድ ጋር አሁኑኑ ይምጡና ዘና ይበሉ መግቢያ ነጻ

09/02/2020

አዲስ ሙዚቃ
ከዚህ በፊት ( በላ በላ ) በሚለው እና ( አዊ ካንታላይ ) የሚል ስራዎችን ለህዝብ ያደረሰችው ወይንሸት በለው አሁን ደግሞ ( ታዝቦ ) የሚል ስራ ይዛልን መጣች ።
ግጥምና ዜማ :--- አለምዬ ጌታቸው ( ዋሸሁ እንዴ )
ቅንብር ፣ ሚክሲንግ ፣ እና ማስተሪንግ :----
አበጋዝ ክብር ወርቅ ሺዎታ
መልካም እድል ይሁንልሽ ወይንዬ ።

21/01/2020

ሰላም ባላችሁበት ሁሉ ይሁንልን በካታር ዶሀ ልዩ ቀን
በ feta bar Entertainment እና በ Balageru Entertainment በ ግራንድ ሬጋል ሆቴል ፋብሪክ ክለብ ምርጡን እና ተወዳጁ ንዋይ ደበበ ሊያዝናናን January 30 ከች ይላል መቅረት አይቻልም ኑ እና ፈታ እንበል ።

09/01/2020

ዛሬ ምሽት በግራንድ ሬጋል ሆቴል ፋብሪክ ክለብ በሰሊና ኢንተርቴይንመንት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ አሪፍ ምሽት ከ ወጣቱ ድምጻዊ ሳንቾ ጋር ፈታ ለማለት ዝግጁ ናችሁ

08/11/2019
08/11/2019

[11/07/19]   በጉጉት የምትጠብቁት ድምጻዊ ሀይለየሱስ ፈይሳ ( ሀይሌ ፓ ) በህዝብ ዘንድ የተወደዱለትን ስራዎች ለናንተ ለማቅረብ እና እናንተን ለማዝናናት አንድ ቀን ቀረው

03/11/2019

Habesha Entertainment QATAR DOHA

03/11/2019

ሰላም በዶሀ ካታር የምትገኝ የሀበሻ ኢንተርቴይመንት ቤተሰቦች በኦሮምኛ እና በአማርኛ ዘፈኖቹ ተወዳጅ የሆነው ተወዳጅ ወጣት ድምጻዊ ሀይለየሱስ ፈይሳ ( ሀይል ፓ ) Nov 8 በ ግራንድ ሬጋልሆቴል ፋብሪክ ክለብ እናንተን ለማስደሰት ዝግጅቱን አጠናቋል ይምምጡና ይዝናኑ ።

05/10/2019

ታላቅ የጥበብ ሰው
እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑር
ለቤተሰቦቹ ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛል

24/09/2019

ምርጥ ኢትዮጵያዊ

16/09/2019

በአማርኛ እና በኦሮምኛ ስራው የምናውቀው ምርጡ ወጣት ድምጻዊ ሀይለየሱስ ፈይሳ ( ሀይሌ ፓ ) በዶሀ ካታር እናንተን ለማዝናናት ሊመጣ ነው habesha entertainment

12/09/2019
12/09/2019

እንኳን አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት ያድርግልን እያልን ዛሬ በ ቤስት ዌስተርን ክለብ የሀበሻ ባንድ እናንተን ለማዝናናት ከdj mia ጋር ይጠብቃችኃል መልካም በአል

[09/12/19]   እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ

10/09/2019

ሰላምና ጤና ባላችሁበት ይሁን
የሀበሻ ባንድ ኢትዮጵያን በመወከል ከተለያዩ አፍሪካ ሀገራት ከተውጣጡ የባህል ቡድን ጋር በመሆን በካታር ሞል በመገኘት የኢትዮጵያን ባህል ደስ በሚል ሁኔታ አቅርበዋል
መልካም በአል

03/09/2019
08/08/2019

August 11
Esubalew yitayew Doha
Best western plus hotel

13/07/2019

በሀበሻ ኢንተርቴመንት እና በ ፈታ ባር የተዘጋጀ አሪፍ የሙዚቃ ዝግጅት July 18
በ ዲጄ ጃኒ እና
ሀበሻ የሙዚቃ ባንድ
ይምጡና ይዝናኑ ።

08/07/2019

ውድ የ ሀበሻ ኢንተርቴይንመንት ተከታዮቻችን ሰላም ጤና ፍቅር ከናንተ ጋር ይሁን
ያሬድ ነጉ ዶሀ ካታር በግራንድ ሬጋል ሆቴል ፋብሪክ ክለብ እናንተን ፈታ ለማድረግ July 25 በህዝብ የተወደዱለትን ስራዎች ይዞ ከች ይላል ስራውን በሙሉ የሙዚቃ ባንድ ያቀርብላችዃል ይምጡና ይዝናኑ

06/07/2019

ራሔል ጌቱ ( ጥሎብኝ ) በ ዶሀ ካታር ግራንድ ሬጋል ሆቴል
በ ፋብሪክ ክለብ jun11 እንዳያመልጣችሁ ይምጡ ይዝናኑ ይደሰታሉ

13/06/2019
07/06/2019

Jun 13 grand rigal hotel at FABRIC CLUB
Music by DJ JANI
DAWIT TSIGE LIVE IN DOHA

25/05/2019

በ ግራንድ ሬጋል ሆቴል አሪፍ ምሽት ያሳልፉ
ከተወዳጁ ድምጻዊ አማኑኤል የማነ ጋር ይምጡና ይዝናኑ

29/03/2019

Samuel G (Ere Anchi alem) ሳሙኤል (ኧረ አንቺ ዓለም)- New Ethiopian Music 2019(Official Video)

ድምፃዊ ሳሙኤል ገ/ማርያም
ከካታር መልስ ድንቅና ወቅታዊ የሆነ ስራውን
በአራዳ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በምነሸዋ ኢንተርቴይንመንት ዩቲዩብ ቻናል ለእይታ ቀርቡዋል

በራሱ ድንቅ እይታ ስለሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ብዙ ነገር ተናግሮበታል አይተው እንደሚወዱት የምር እርግጠኞች ነን
መልካም መዝናኛ
#Share #Share #Share #Share #Share

Ethiopian Music : Samuel G (Ere Anchi alem) ሳሙኤል (ኧረ አንቺ ዓለም) - New Ethiopian Music 2019(Official Video) Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Com...

27/03/2019

Samuel G (Ere Anchi alem) ሳሙኤል (ኧረ አንቺ ዓለም)- New Ethiopian Music 2019(Official Video)

Ethiopian Music : Samuel G (Ere Anchi alem) ሳሙኤል (ኧረ አንቺ ዓለም) - New Ethiopian Music 2019(Official Video) Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Com...

[03/14/19]   መሳይ ተፈራ በዶሀ ካታር እናንተን ለማዝናናት ዝግጅቱን አጠናቆ ከች ብሏል ይህን ዝግጅት በዶሀ የሚገኘው የሀበሻ የሙዚቃ ባንድ ( ሀበሻ ኢንተርቴይንመንት ) ያጅበዋል ይምጡና ይዝናኑ ።

02/03/2019

ፎቶው ይናገራል

28/02/2019

The battle of Adwa
The African Victory

[02/27/19]   ሰላምና ፍቅር ባላችሁበት ይሁን
በቅርብ ጊዜ የኢትዮጵያ ቀን በካታር ሞቅ ደመቅ ብሎ በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበር ሲሆን,, ሀበሻ የባህል ቡድናችን ዝግጅቱን የሚያቀርብ ሲሆን,,, በባህል ጭፈራና በድምፃዊነት ልምድና ፍላጎት ያላችሁ ከባህል ቡድኑ ጋር አብራችሁ መስራት የምትፈልጉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን
መልካም ጊዜ ባላችሁበት እንዲሆን ተመኘን

16/01/2019

ከአምባሳደሮች ጋር ከተደረገ ውይይት የተወሰደ አጭር መልዕክት ነች

04/01/2019

አራት ነጥብ !!

25/12/2018

ሰላም ፍቅር ጤና ባላችሁበት ይሁን
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

የእርዳታ ጥሪ
ለ8 አመታት በሀመድ ሆስፒታል በህክምና ስትከታተል የቆየችው እህታችን ወ/ሮ ሜሮን በኮሚኒቲውና በኤምባሲው ትብብር ወደ ቀጠር የመጣው ልጇ አቶ ቢኒያም ወደ ሀገር ቤት ይዟት ሊሄድ አስቧል፡፡ በተጨማሪም የቀጠር የህክምና ቦርድ ከሆስፒታል ወጥታ ወደ ሀገሯ እንድትሄድ ጫና እያደረገ በመሆኑ ይህቺ ወገናችንን ህክምናዋን በሀገሯ እንድትከታተል የእኛን እርዳታ ትሻለች፡፡በዚሁ መሰረት የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር በሚሲዮን ቅጥር ግቢ ውስጥ ሃሙስ ታህሳስ 18 ቀን 2011 ዓ.ም (December 27, 2018) ከምሽቱ በ1፡00 (7፡00PM) ከኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግም አዘጋጅቷል፡፡በመሆኑም ሁላችሁም በዚህ የእርዳታ ማሰባሰቢየ ዝግጅት ላይ ተገኝታቹ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ በፈጣሪ ስም እንጠይቃቹሀለን::
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!!!

Videos (show all)

ከአምባሳደሮች ጋር ከተደረገ ውይይት የተወሰደ አጭር መልዕክት ነች
እንኩዋን ደስ ያላችሁ የአፍሪካ አንበሶች ሬስቶራንት የቦታ ለውጥ በማረግ ለሰፊው ህዝብ በቀላሉ ለመድረስ በሜይዘር፦  አቢሲኒያ ሳሎን አጠገብ ለመስቀል በአል ስራውን የሚጀምር መሆኑን በታላቅ ...
ከብሔራዊ ቲያትር
ሰላምና ጤና ባላችሁበት ይሁንተወዳጇ ድምጻዊ ራሄል ሀይለ በካታር ዶሃ የአሸንዳን በአል ከሀበሻ የሙዚቃ ባንድ ጋር ይህን በመሰለ ምርጥ ስራ ነበር ህዝቡን ያዝናናችው ተጋበዙልን
Habesha band በ Qatar Food festival ላይ በመካፈል ቡናችንን ስናስተዋውቅ የነበረ ምስል ነውVideo credit ፦ Sentayehu
የኢትዮጵያ ልጆች ሰላምና ፍቅር ባላችሁበት ይሁንዘለቀ ገሰሰ ፦ ሀገሬ የሚለውን ሙዚቃ ጋበዝናችሁ

Address


QATAR
Doha
Other Doha hotels (show all)
الخيمه لتجهيز الافراح والمناسبات الخيمه لتجهيز الافراح والمناسبات
الريان
Doha

تجهيزات علي أعلي مستوي وأسعار تناسب الجميع . شاهدو المنشورات وتنسيق الحفلات

Elegance Castle Hotel Elegance Castle Hotel
Al Maarif Street
Doha, 201570

Over the years Elegance Group of Hotels has Defined a benchmark of fine living and has expressed high standards in the art of hospitality in Qatar.

Tourist Hospitality Tourist Hospitality
P.O Box 1003
Doha

ASHERIJ Hotel provides first-class service and a dedicated team committed to meet the specific hospitality needs of business and leisure travelers.

Liberty Suites Qatar Liberty Suites Qatar
Bin Mahmoud, Aljazeera Street
Doha, 00974

Liberty Suites is luxurious Hotel Situated in the heart of Old Doha, Doha International Airport is only 7 km away. Free pravite parking is also available..

IH Qatar IH Qatar
Al Meena Street, Old Salata Area
Doha, 22920

International Hospitality Company is a young, dynamic hospitality company registered in Qatar.

Tourist Hotel Tourist Hotel
Plot 9, Market Street
Doha, 50200

Tourist Hotel is part of the Speke Group of Hotels. It offers luxury accommodation to the discerning business person and tourist at budget prices.

House & Lot and Condominium International House & Lot and Condominium International
Al Mansoura
Doha, 1230

SMDC condominiums

Sapphire Plaza Hotel Doha Sapphire Plaza Hotel Doha
Al Rayyan Road, Al Reem St.
Doha, 8113

A newly deluxe four stars hotel situated at the heart of Doha. Sapphire Plaza Hotel is a convenient and deluxe choice for business and family travelers. Hear more from us through our twitter: https://twitter.com/SapphirePlaza

Crystal Media Crystal Media
Office No. 12, Jassim Al Thani Bldg., Al Hedab St., Al Gharaffa Area
Doha

Official page of Crystal Media. Read the latest news and find useful tips for your advertising and marketing needs. We are a Qatar based company.

Saray Musheireb Hotel Saray Musheireb Hotel
Al Musheirib Street
Doha, 329