Addis View

Addis View

Share

Grow The Business

Photos from Addis View's post 17/07/2020

ግብፅ አንድ አድሚንስትሬቲቭ ከተማና 3 ትናንሽ ከተማዎችን እየገነባች ነው, ካይሮን ይተካል የተባለው ከተማ 6.5 ሚልዮን ህዝብ የሚከትምበትና የቀን የውሃ ፍጆታው 650ሺ ሚትር ኩዩቢክ ይሆናል(በአመት 20 ቢልዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ አካባቢ ነው)
እነዚህ ፕሮጀክቶች ወደፊት የኢትዮዽያን የአባይ ውሃ የመጠቀም መብት ውጥረት ውስጥ የሚከቱ ናቸው
ግብፅ ውሃ ሊያስጠሙን ነው እያለች ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እያደናገረች በተቃራኒው ግን የቅንጡ ከተማ ግንባታዋን አጧጡፋዋለች
የኢትዮዽያ ዲፕሎማቶች/ተደራዳሪዎች እነዚህን አሻጥሮች ጠረዼዛ ላይ ማምጣት ግድ ይላቸዋል
(የካይሮ ምትክ የተባለው ከተማ በ2021 ያልቃል ተብሎ ይጠበቃል, የቪድዮ ሊንኩ ኮሜንት መስጫው ስር ተያይዟል)

of foreign afairs
al arusi
jemal beshir

07/06/2020
07/06/2020

ababa ❗️❗️❗️
👉🏾 በኮረና ተጠርጥረው ናሙና የሰጡ ዜጎችን ውጤታቸው እስኪታወቅ የሚወስደውን የ48 ሰዓት ጊዜ ለይቶ ማቆያ እንኳን የማያቆይ ስርአት(ናሙና ሰጥተው ወደ ቤታቸው ይሸኛሉ)
👉🏾 ከተማዋን በክፍለ ከተማ ከፋፍሎ(በጣም የባሰባቸውን) አለመዝጋት
👉🏾 ለጤና ባለሙያዎች ስለ ኮቪድ ሙሉ አዌርነስ አለመፈጠሩና ለአደጋ መጋለጣቸው
👉🏾 ከከተማው ህዝብ ብዛት አንፃር መ ራ ራ ቅ የሚል ሎጂክ በፍፁም ሊሰራ አለመቻሉ
👉🏾 ልክ እንደ ክልሎች ራሱን ችሎ የሚንቀሳቀስ ግብረ ሃይል ተቋቁሞ ከተማዋን ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ እንዳይሰራ መደረጉ
👉🏾 መመርመሪያዎቻችን ከከተማው ህዝብ ይልቅ ለክልሎች ትኩረት መስጠታቸው(አሁን ክልሎቹ ስለተቋቋሙ ነው በራሳቸው መመርመር የጀመሩት)
👉🏾 አዲስ አበባ የኢትዮዽያ ኢኮኖሚ እምብርትና ወሳኝ በመሆኗ ከከተማው ህዝብ ጤና ይልቅ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ቅድሚያ መሰጠቱ.....ዋጋ አስከፍሎናል❗️❗️❗️
now

የባልደራስ አባላት ለኮሮና ወረርሽኝ ተጎጂዎች ምግብ ሲያደርሱ በአዲስ አበባ ፖሊስ ታስረው ተለቀቁ 05/06/2020

👉🏾የግማሽ ሚልዮን ብር የምግብ ቁሳቁስ
👉🏾ለ748 ሰዎች/ቤተሰብ የሚሆን
👉🏾ለተፈናቀሉና ችግረኞች የሚሆን
ይህንን በጎ ተባር ከተማ አስተዳደሩ(ታከተን ኡኡ) ሲከለክል ወይ ሲያስተጏጉል ባልደራሱን እየጎዳ ሳይሆን እነዛን 748 ችግረኛ ሰዎች እየበደለ መሆኑን እንኳን የማይረዳ አረሚን ተረኛ ህገወጥ ስብስብ ለአዲስ አበባ እየሰራው ነው ይላል ነገ ወጥቶ አይኑን በጨው አጥቦ😭
#ታከተን ኡማ የኦነግ ጎማ

የባልደራስ አባላት ለኮሮና ወረርሽኝ ተጎጂዎች ምግብ ሲያደርሱ በአዲስ አበባ ፖሊስ ታስረው ተለቀቁ Ethiopia: Balderas Party prevented from distributing food to Covid 19 victims -- የመረጃ ቲቪ ዩቲዩብ ቻነል አባል ወይም ስፖንሰር እንዲሆኑ እንጋብዛለን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ → http://b...

03/06/2020

❗️⛔ተጠንቀቁ !⛔❗️

እንዲህም አይነት ዘረፋ ተጀምሯል እባካችሁ
እንዳንድ ግለሰቦች ቤት ለቤት በመዝዋወር የአፍና የእፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን (Face Masks) ከእርዳታ ድርጅት በነፃ እንዳገኙ በማስመሰል እና በውስጡ የሰዎችን አዕምሮ የሚያስት ኬሚካል በመርጨት ለሰዎች በነፃ እያደሉ ከፍተኛ ዘረፋ እና ጥቃት እየፈፀሙ ይገኛሉ። ዘረፋውን ከሚፈፅሙት መንገድ አንዱ

1. የግቢዎን ወይም የቤትዎን በር ያኳኳሉ

2. ከእርዳታ ድርጅት እንደመጡና የእፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በነፃ እንደሚያድሉ ይነግርዎታል

3. በቤት ውስጥ ሌላ ሰው መኖሩን ይጠይቃሉ

4. ጭምብሉን ለእርስዎ ሳይዝ እንደሚሆን ለማረጋገጥ እንዲለኩት ይጠይቁዎታል ጥያቄውን ተቀብለው ለመለካት በፊትዎ ላይ ሲያደርጉት ወዲያውኑ እራስዎትን ይስታሉ።

5. እርስዎ እራስዎን በሳቱበት ወቅት በቤትዎ ውስጥ ዘልቀው በመግባት ዝርፊያውን ይፈፅማሉ።

እባክዎ ይህን መረጃ ለሌሎች ሰዎች በፍጥነት መድረስ እንዲችል አሁኑኑ 👉🏽 ሼር ያድርጉት

02/06/2020

አዲስ አበባ ለኢትዮዽያ ኢኮኖሚ ለማስጠበቅና ለመንግስት ፖለቲካ ማማር ሲባል በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንድትጠቃ እየተደረገ ነው😭😭ለ15 ቀን ወይ ለወር አይደለም ለወራት ዝግ ተደርጋ እርስ በእርስ በመረዳዳት ይሄን ከባድ ወቅት ማሳለፍ አይከብዳትም...

Photos from Addis View's post 16/04/2020

ኪራይ ቤቶች አስተዳደርና ኢትዮ ቴሌኮም የህዝቡ ሮሮ በማድመጥ የቅናሽና የዋጋ ማስተካከያዎችን አድርገዋል...እናመሰግናለን‼️
👉🏾መብራት ሃይል
👉🏾የውሃ ሃይል(?)
👉🏾ትራንስፖርት ሚኒስትር
👉🏾 የገቢዎች ሚኒስትር(ታክስና ግብር)....
ጅርቱ⁉️⁉️⁉️
አላችሁ ወይ⁉️⁉️
እና ዋናው ደሞ የአዲስ አበባ አስተዳደር አጉል ጊዜ እየጠበቁ(ባለፈው ክረምት ላይ 35 ሺ ቤቶች ላፈርስ ነው እያለ ሲያቅራራ ነበር☹️) ምስኪን ወገኖቻንን ሜዳ ላይ መበተንህን አቁም, በተለይ ታከለ ኡማ ከተማው ላይ የምታሳየው ድራማ ለትንሽ ጊዜ ይሰራልህ ይሆናል እንጂ ማንም በአንድ እጅህ ወገኑን ሜዳ ላይ እየወረወርክ በአንድ እጅህ ደሞ ካላጎረስኳችሁ ወይም ሳኒታይዘር በቧንቧ መልክ ግቢያችሁ ካላፈሰስኩላችሁ የምትለውን መርዛማ አካሄድ እዛው ሆለታ ላይ ተጫወተው እንጂ ሸገር ላይ ያዋርድሃል እና አ ስ ተ ካ ክ ለ ው‼️‼️‼️‼️

10/04/2020

የዩጋንዳና የሩዋንዳ መንግስታት ከተሞቻቸውን ዘግተው ለህዝቡም እህል እየሰፈሩለት ነው😋 መቼ ነው የኢትዮዽያ መንግስት መመገቡ እንኳን ቢቀር ለህዝቡ ለንግዱ ማህበረሰብ የመብራት, ግብር, የውሃ, የቴሌ...የመሳሰሉትን አንገብጋቢ ጉዳዮች ስረዛ ወይም ቅናሽ የሚያደርገው⁉️⁉️ እስካሁን እየታየ ያለው መንግስት እንደ ደላላ ወይም NGO እርዳታ ሲቀበልና ሲያከፋፍል እንጂ በሚችለው አቅሙ ህዝቡን እያገዘ/እየደጎመ አይደለም‼️

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Doha?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Madinat Khalifa
Doha