Sable Getu

Sable Getu

Share

Ethiopia is my countery�

16/04/2026

ለነገዋ አዲስ አበባ የተጣለው መሰረት ዛሬ ፍሬ እያፈራ ነው። ለዚህ ስኬት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባን በጣም እናመሰግናለን።

16/04/2026

የአዲስ አበባ ብልጽግና “ለሕዝብ ቅድሚያ”፤ በቢሊዮኖች የሚቆጠር የምርጫ ፈንድ ለገበያ ማረጋጊያ እንዲውል ተወሰነ።

15/04/2026
15/04/2026
Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 14/04/2026
14/04/2026
11/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የትንሣኤ በዓል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ መዳን ያለውን ፍቅር እስከ መስቀል ሞት የገለጸበትና የሞት ድል የተበሰረበት ታላቅ ዕለት ነው። በመሆኑም በዓሉን ስናከብር በታላቅ ፍቅር፣ በትሕትና እና በመተሳሰብ ሊሆን ይገባል።

ድጋፍ ለሚሹ ወገኖቻችን ያለንን አጋርነት በተግባር የምንገልጽበት፣ አንዳችን ለሌላችን የደስታ፣ የሰላም እና የአብሮነት ምክንያት የምንሆንበት በዓል እንዲሆንልን እመኛለሁ።
መልካም በዓል!

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

08/04/2026

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀፅ 2(ለ) መሠረት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደርን በርዕሰ መስተዳደርነት እንዲመሩ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ በጸደቀው ደንብ ቁጥር 479/2013 አንቀጽ 4(2) እና የዓመቱን የሥራ አፈጻጸም ባቀረቡት መሠረት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሌፍተናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደን ለአንድ ዓመት ሹመታቸውን አራዝመዋል፡፡



ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication

06/04/2026

ግራ የተጋቡ ጅላንፎዎች ዛሬም በኢንተርኔት ስብሰባ መንግስት እንጥላለን ብለው ህዝብን ለማደናገር ይሞክራሉ ነገር ግን ህዝቡ ቀድሞዋቸው እንድሄድ አልተረዱም

Want your business to be the top-listed Grocery Store in Amman?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Adama
Amman