Ashu Tech Tube
@"የተለያዩ "@
፟የተክኖሎጅ ጋር የሚገናኙ ነገሮችን ፤
፟ፖለ?
23/07/2024
የሀዘን መግለጫ
*****************************************
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው ህልፈተ-ህይወት እና ከፍተኛ ጉዳት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን።
ለሟች ቤተሰብ፣ ዘመድ-አዝማድ፣ ጓደኛ በጥቅሉ ለመላው የሀገራችን ህዝብ ማፅናናትን እንመኛለን።
15/05/2024
03/04/2024
ያለ አግባብ የራሳችሁ ያለሆነን ገንዘብ ከባንኩ ወስዳችሁ ወደ ቤቲንግ ተቋማት ላስተላለፋችሁ ግለሰቦች በሙሉ
=====================
ባንኩ መጋቢት 7 ቀን 2016 ባጋጠመው የሲስተም ችግር ምክንያት ያለአግባብ የገንዘብ ልውውጥ እንደነበር ይታወቃል። በዚህም በርካታ ግለሰቦች በጥሬ ገንዘብ እና በዲጂታል የክፍያ አማራጮች የወሰዱትን የገንዘብ ልክ እየመለሱ ይገኛሉ።
ሆኖም አንዳንድ ግለሰቦች የወሰዱትን ገንዘብ ወደ ቤቲንግ ተቋማት በማዛወራቸው መመለስ እንደተቸገሩ በጠቆሙን መሰረት ገንዘቡን ተመላሽ ማድረግ እንዲቻል ወደ ቤቲንግ ተቋማት የራሳችሁ ያልሆነውን ገንዘብ ያዘዋወራችሁ አቅራቢያችሁ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት ለዚሁ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት እንድታመለክቱ እናሳስባለን።
02/04/2024
ከ 121 ሺ እስከ 95 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ስለማውጣት
**************
በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ያለአግባብ ከባንካችን የወሰዱትን ገንዘብ እንዲመልሱ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ መሠረት 10 ሺ በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች ያለባቸውን ገንዘብ አጠናቀው መልሰዋል፡፡
የገንዘብ መጠኑ ከ 121 ሺ እስከ 95 ሺ ብር ያለአግባብ ከባንካችን ወስደው ያልመለሱ የግለሰቦችን ማንነት የሚያሳዩ መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ ማድረግ ስላስፈለገ ለሁለተኛ ጊዜ ያወጣናቸውን መረጃዎች ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ መረጃዎችን መመልከት ይችላሉ ።
Commercial Bank Of Ethiopia - Commercial Bank Of Ethiopia Ras Desta Damtew St, 01, Kirkos, Addis Ababa, Ethiopia. Tel1: 251-551-50-04 , Fax: 251-551-45-22 SWIFT Code: CBETETAA Email: [email protected]
16/07/2022
እንኳን ደስ አለህ !
ይህ ዛሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተመራቂዎች ከሆኑት አንዱ ልጅ እንዲህ ልብ በሚያሞቅ እና አድገራሚ በሆነ መልኩ እጅግ ከፍተኛ የእናት መስዋዕትነት ከፍላ እንዳስተማረችው ለማሳየት ክብሩንና ፍቅሩን ለእናቱ እንዲህ ገልጧል::
26/05/2022
11/05/2022
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
CAMPUS