Visions

Visions

Share

This page Committed to realize Ethiopia's Prosperity.

Photos from Abiy Ahmed Ali's post 27/05/2026
Photos from Muferihat Kamil Ahmed's post 27/05/2026
26/04/2026
08/04/2026

አዎ! ይገባናል ። ወንጀለኞች አይደለንም ! ይበቃል ! የባህረ በር 140 ሚሊየን ህዝብ ያለ እስትንፋስ ዘግይቶ መቆየት የለም 🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ህጋዊና ተገቢ ነው ሲሉ የአውሮፓ የፓርላማ አባል ገለጹ
++++++++++++++++++++

| ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት እያደረገች ያለው ጥረት ሕጋዊ፣ ተገቢና በዓለም አቀፍ ድንጋጌዎች የተደገፈ መሆኑን የአውሮፓ ፓርላማ አባል እና የቀድሞ የፈረንሳይ ትራንስፖርት ሚኒስትር ቲየሪ ማሪያኒ አስታወቁ።

ፈረንሳዊው የአውሮፓ ፓርላማ አባል ቲየሪ ማሪያኒ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት፤ ለአንድ ሀገር የባሕር በር መዳረሻ አለመኖር ትልቅ ተግዳሮት ነው።

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሕዝብ ብዛት እና በፍጥነት እያደገ ያለ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው፤ ይህን ተግዳሮት ለመፍታትና የባሕር በር ለማግኘት እያደረገችው ያለው ጥረት ሕጋዊ እና ተገቢ መሆኑን አንስተዋል።

እንደ ፓርላማ አባሉ ገለጻ፤ እንደ ኢትዮጵያ የባሕር በር የሌላቸው ሀገራት የባሕር በር የማግኘት መብት አላቸው።

ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ እና እንግዳ በሆነ መልኩ ወደብ አልባ ሀገር መሆኗን ያነሱት ቲየሪ ማሪያኒ፤ ይሁን እንጂ የባሕር በሩን ለማግኘት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ሊደረግ እንደሚገባ በአጽንኦት ገልጸዋል።

በፀጋዬ ጥላሁን
++++++++++++++++++++
#ኢትዮጵያ #ዲፕሎማሲ

15/02/2026
14/02/2026

አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ይኖራታል ።

14/02/2026

አዲስ ተስፋ

09/02/2026

With Aman Reshid – I just made it onto their weekly engagement list by being one of their top engagers! 🎉

Telephone

Website