Seni studio

Seni studio

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Seni studio, Art, Addis Abeba.

Photos from Seni studio's post 15/10/2023

Shire 💔💔

12/11/2022

መረጃ

ታጣቂው ትጥቅ እንዲፈታ የተወሰነ ሲሆን በደቡብ አፍሪካው ስምምነት መሰረት ታጣቂው ሙሉ ለሙሉ በ30 ቀናት ትጥቁን ፈቶ የሚያጠናቅቅ ሲሆን በቅድሚያ ከባድ እና የቡድን መሳርያዎችን እንደሚፈታ ታውቋል። ለዚህም በመንግስት እና በህወሃት በኩል የተደረሰው ስምምነት ላይ በተዋረድ ለ7 ቀናት ማብራርያ ከሰጡ በኋላ ታጣቂው በተለዩ ካምፖች ይሰበሰባሉ። ታጣቂው ወደ ካምፕ ከተሰበሰቡ በኋላ ከባድና እና የቡድን መሳርያዎችን በመፍታት የመከላከያ ሰራዊት እና የፌዴራል ፀጥታ ተቋማት መቀሌን እና ዙርያዋን በመቆጣጠር የኢትዮጵያን አለም አቀፍ ድንበር ይሸፍናል የዜጎችን ሰላም እና ደህንነት ያስጠብቃል። እንዲሁም መንግስት ለሚያቋቁመው ጊዜያዊ አስተዳደር ሁኔታዎችን ያመቻቻል። ሌሎች ዝርዝር የአፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳን በተመለከተ ከሁለቱ ወገን የተወጣጡ ኮሜቴዎች እንደሚሰሩይ ታውቋል።

04/04/2022

ከዓርብ ጀምሮ እንዳያመልጥዎ

13/10/2021

soon
Admas entertainment

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Abeba?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Art

Telephone

Website

Address

Addis Abeba