Videos by Acupuncture Fertility Treatment. Fertility Coaching Herbal Medicine: Acupuncture: Chinese Dietary Consultations
የእንቁላል ክምችት ማነስ ምክንያቶች
የሚያባብሱ የህይወት ዘይቤዎች
ማድረግ ያለብሽ የህይወት ዘይቤ tips
እና መውሰድ ያለብሽ ሰፕልመንቶች
40 እና ከአርባ በላይ እድሜውስ ሆነሽ ክምችትን ( ovarian reserve) ማሻሻል ትችያለሽ ?
የእንቁላል ክምችት ማነስ ምክንያቶች
የሚያባብሱ የህይወት ዘይቤዎች
ማድረግ ያለብሽ የህይወት ዘይቤ tips
እና መውሰድ ያለብሽ ሰፕልመንቶች
acupuncture for Fertility and Pregnancy
"There are now a lot of data supporting the idea that acupuncture can be beneficial for improving both female and male fertility should the women get pregnant, for improving the quality of outcome ,that is the likelihood of a successful pregnancy that's carried to term ,not premature and so on and so forth."
Andrew H.Ph.D a neuroscientist and Neurobiologist .
Fertility Diet PCOS : ፈርቲሊቲ : ምግብ ( አማርኛ) ከPCOS ጋር በተያያዘ ስለ ምግብ ማወቅ ያለብሽ ነጥቦች :: 👉ምን አይነት ምግብ ? 👉ለምን ?
ስለ እንቁላል ጥራት በተመለከተ ሊኖርሽ የሚገባ ግንዛቤ ለስንት ግዜ ጥራት ላይ ቢሰራ ጥሩ ነው ? እኔ ጋር የሚመጡት ሁሉን አሟጥተው ነው እና እድሜ፣ ከእንቁላል ችግር ጋር ተደምሮ ለችግሩ የሚመጥን ትግዕስት ታካሚዎች ጋር ሲኖር አላይም :: የተፈጥሮ ህክምና Quick Fix የሚባል ህክምናም አይደለም :: ስለዚህ በበቂ ሁኔታ ለምን የሚለውን የተነተንኩ ይመስለኛል :: ሰምተው ግን አሁንም ጥያቄ ካሎት 👇 ይችላሉ:: ተፅህኖ የሚያደርጉት ምን ምን ናቸው ? #EggQuality#LifestyleMedicine