Wolayta Soddo Project Football Team

Wolayta Soddo Project Football Team

Share

This page use to enhance our special youth's which play for wolaita s**o project.

Photos from Wolayta Soddo Project Football Team's post 25/05/2025

Wolaita Project 2007 Batch
Tournament, Awassa

15/05/2025

Wolayta Soddo Project Football Team This page use to enhance our special youth's which play for wolaita s**o project.

19/08/2022

⚽️ዜና ስፖርት ⚽️
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️

ውድ የከተማችን ስፖርት አፍቃርያን በሙሉ ነገ ማለትም 14/12/2014ዓ.ም ከጧቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ትልቁ ስታድዮም ሀ-17 በታች ታዳጊ ወጣቶች እግር ኳስ ተጫዋቾች በሙሉ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ አካዳሚ ጋር በመሆን የአካዳሚ ምልመላ ስለምደረግ ሶዶ ከተማ ያላችሁ ታዳጊ እግር ኳስ ተጫዋቾች በቦታዉ በመገኘት እንድትሳተፉ የሶዶ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ስፖርት ዘርፍ ይገልፃል።

25/05/2022

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድደር አምስተኛ ጨዋታ ውጤት

ቦዲቲ ከተማ 2-1 ድሬዳዋ ፖሊስ

16’ አማኑኤል አሊሰ 49’ ሄኖክ አበራ
32’ በፍቃዱ ሕዝቅኤል

* ውጤቱን ተከትሎ ቦዲቲ ከተማ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማደጉን አረጋግጧል።

25/05/2022

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድደር የስድስተኛ ጨዋታ ውጤት

ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ 0-1 መከላከያ ቢ
15’ ኢብራሂም መሐመድ

* ውጤቱን ተከትሎ መከላከያ ቢ ከዋናው ቡድን በመቀጠል በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደገ ቡድን ሆኗል።

ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደጉ ክለቦች

አዲስ ከተማ
ሮቤ ከተማ
ዱራሜ ከተማ
ጂንካ ከተማ
ቦዲቲ ከተማ
መከላከያ ቢ

Photos from Wolaita Dicha Sport Club's post 23/10/2021
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

S**o