Joye Electronics
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Joye Electronics, Shopping & retail, Wolaita Sodo, .
08/05/2026
በወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፑላሳ አድማንቾ ቀበሌ የመብራት አገልግሎት እንዲዘረጋ ነዋሪዎች ጠይቀዋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል EEU Wolaita District የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ #የፑላሳ አድማንቾ መብራት መስመር ዝርጋታ ጉዳይ መንግስት ከፍተኛ ትኩረት ልሰጠው ይገባል። መንግስት በአሁኑ ሰዓት በሁሉም አከባቢዎች መብራት አገልግሎት እያዳረሰ ይገኛል።
ይህ አከባቢ የመብራት አማራጭ በቅርበት እያለ እስከ ዛሬ በጨለማ ውስጥ ይገኛል። መንግሥት ከአካባቢው ተወላጆች ጋር ሆኖ መሰረተልማት የሚያስገባበት ሁኔታ ቢያመቻች የሚል ሀሳብ ለመስጠት እንወዳለን።
24/03/2026
99% of my problems can be solved by turning it off and on again.
14/03/2026
My goal is to grow in my profession and create solutions that help people and organizations.
06/04/2025
20/03/2023
የሚሸጥ ላፕቶፕ አለ
HP EliteBook
Core I5
6th generation
CPU 2.5 Ghz
Battery life በጣም ቆንጆ ነው
ዋጋዉ በስምምነት ነው እንዲሁም በቤተሰብ ዋጋ እንሰጣለን
ለማግኘት የምትፈልጉ ካላችሁ ከላይ ባለው ስልክ በመደውል ማግኘት ትችላላችሁ
እንዲሁም የተለያዩ second hand smart phones & laptops በእጃቺን ላይ ናቸው page follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁን
Click here plz👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=100090144221568