Olyaad Mobile and computer Hardware with Software maintenance
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Olyaad Mobile and computer Hardware with Software maintenance, Shopping & retail, on the Road of robe, Robe.
07/04/2024
የአብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት ደብረ ዘይት
ሼር አድርጉት
ደብረ ዘይት ማለት?
ደብረ ዘይት ጌታችን ያረገበትና ስለ ዓለም ፍፃሜ ምልክቶች ያስተማረበት በወይራ የተከበበ ተራራ ነው።
ደብረ ዘይት ተብሎ በተራራ ስም ይጠራ እንጂ የጌታችን በዓለ ምፅአቱን የምናስብበት በዓል ነው።
ደብረ ዘይት የጌታችን ከ18ቱ በዓላት አንዱ ነው
በደብረ ዘይት ጌታችን ለደቀ መዛምርቱ ሶስት ዋና ዋና ነገሮችን አስተምሮአቸዋል።
1. የምፅአቱ ምልክቶች
2. የምፃቱን ምሳሌዎች
3. አመጣጡን ሁኔታ
1. የምፅአቱ ምልክቶች
የሐሰተኞች ነብያቶች በክርስቶስ ስም መነሳት
ልዩ ልዩ የጦር መሳርያ መስራት
የርሀብ መከሰት
ህዝብ በህዝብ ላይ መነሳት
ብዙ ሰዎች ሀይማኖታቸውን መካድ
የአመፅ መብዛት
ከሰው ልብ ውስጥ ፍቅርን መቀዝቀዝ
ርኩስ በቅዱሳን ስፍራ መቆም በጥቂቱ ናቸው
2. የምፃቱ መቅረብ ምሳሌዎች
በለስ በክረምት አትለመልምም በበጋ እንጂ
መምጣቱ ወይም የምፃቱ መቅረብ ታስረዳለች
የበለስ መለምለም የመከር መድረስ ምልክት እንደሆነ የምጥ ጣር መጀመርያ ምፅአት እንደቀረበ ያስረዳል።
3. የአመጣጡ ሁኔታ
መብረቅ በዝናብ ወቅታ ሳይታሰብ እንደሚመጣ ሁሉ ክርስቶስም እንዲሁ ባልታሰበበት ሰዓት ይመጣል።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
All types of maintenance
28/06/2020
These 25 Technology Trends Will Define The Next Decade We have never lived in a time of faster and more transformative technology innovation. Here, we look at the 25 technology trends that will define the next decade and the 4th industrial revolution.
23/12/2019
Ic repair
15/12/2019
Read only
14/11/2019
15/10/2019
CPU problem before fail and after repair
10/10/2019
Clear the board
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Address
Robe
Opening Hours
| 12:00 - 12:00 |
13/01/2025