Mahammad shariif

Mahammad shariif

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mahammad shariif, Journalist, Jimma.

21/12/2025

wf

10/12/2025
10/12/2025

Suuriyaa…
Kufaansa Bashaar Al-Asad booda waggaa tokkoffaa bifa kanaan RABBIIN galateeffatte biyyi Anbiyootaa fi Sahaabotaa…

09/12/2025

የነቢያችን(ሰዐወ) ትንቢት ተፈጸመ
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

የማህበራዊ ሚዲያዎቹ አልጎሪዝም ቀመር ትኩረት ሳቢና አነጋጋሪ ነገሮችን ማጉላት ላይ የተመሠረተ ነው። ከዚህ የተነሳ ትኩረት ለመሳብ ደፋር የሆኑት እየጎሉ እውቀትና ትምህርት፥ ምሁራዊ እይታና ስነምግባርን የተከተሉ ይዘቶች የሚገባቸውን ትኩረት ተነፈጉ። ከአዋቂነት ይልቅ ታዋቂነት ሚዛን አነሳ። ከጠቃሚነት ይልቅ ደፋርነት ቦታ አገኘ። በሚዲያዎቹ ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪዎቹ ሊቃውንት ሳይሆኑ ደፋር ቂላቂሎቹ በረከቱ።

ትኩረት ለመሳብና ተከታይ ለማብዛት በማይመለከታቸውና እውቀቱ በሌላቸው ወሳኝ የሀገርና የሕዝብ ጉዳዮች ሁሉ የሚዘባርቁ በረከቱ። ይህ ደግሞ በእውቀት ያልጎለበቱ ተከታዮች አደናገረ።

ብዙዎች ታዋቂነትና አዋቂነት አምታታቸው። ለገንዘብና ዝና ሲሉ ሐሰት እየፈበረኩ የሚያሰራጩት ታዋቂ በመሆናቸው ብቻ እንደ እውነተኞች ተቆጠሩ። እውነተኞች ደግሞ ታዋቂ ባለመሆናቸው ብቻ እንደ ሐሰተኞች ቦታ ተነፈጉ። ዘመኑ አደናጋሪ ሆነ። የሀገር እጣ ፈንታ፥ ወሳኝ በሆኑ የሕዝብ ጉዳዮች ቂላቂሎችና በእውቀታቸው ተራ የሆኑ ሰዎች የሚፈተፍቱበት ሆነ። ይህ ዘመን እንደሚከሰት ነቢያችን(ሰዐወ) የነገሩን ትንቢትም ተፈጽሞ ታየ።

ከአነስ ኢብኑ ማሊክ(ረዐ) እና ከአቡሁረይራ (ረዐ) በተላለፈ ዘገባ የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) እንዲህ በማለት ተናግረዋል፦

- سيأتِي على الناسِ سنواتٌ خدّاعاتٌ؛ يُصدَّقُ فيها الكاذِبُ، ويُكذَّبُ فيها الصادِقُ، ويُؤتَمَنُ فيها الخائِنُ، ويخَوَّنُ فيها الأمينُ، وينطِقُ فيها الرُّويْبِضَةُ . قِيلَ : وما الرُّويْبِضةُ ؟ قال : الرجُلُ التّافِهُ يتَكلَّمُ في أمرِ العامةِ

« አሉ።

በዚህን ጊዜ «ሩወይቢዳዎች ማን ናቸው?» ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም «ሩወይቢዳ ማለት ቂላቂል(ተራ) ሰው በአጠቃላይ ሕዝብ ጉዳይ የሚናገር ነው።» በማለት መለሱ።(ኢብኑ ማጃህ፥ አልባኒ በሰሂህ አል-ጃሚዕ ላይ የዘገቡት)
ሙሉውን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማንበብ ይችላሉ።
👇
https://www.facebook.com/share/p/14Pvwiv2ixh/

Photos from Qilleensi Nasrii Bubbise Page's post 07/12/2025
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Jimma?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Jimma