Abrish Rd

Abrish Rd

Share

Roast and self felling🥂

Photos from Abrish Rd's post 12/04/2025

መብረቅ ነህ እኮ ❤💪✌

Photos from Abrish Rd's post 26/07/2024

In Paris Olympics 2024

Photos from Abrish Rd's post 26/07/2024

የቀድሞ የሀዲያ ሆሳዕና ተጨዋች የነበረዉ
ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

Photos from Abrish Rd's post 28/10/2023

Cush*tic forever ❤️❤️❤️

18/08/2023

ተከላካዩ ፍቅረአብ ጸጋዬ(ማንዴ) ለሁለት አመት በሚቆይ የስምምነት ውል የሀዲያ ሆሳዕና ንብረት ሆኗል !

እንኳን ደስ አለክ ፍቅረአብ Tse Mande Kadupul
መልካም ቆይታ እንዲሆንልክ እንመኛለን 🖤❤

04/08/2023

ጅል ጅላጅል ጅላንፎ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

03/08/2023

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ ከተማ ሆሳዕና ሆናለች።

👉 ክላስተር 1 #ሆሳዕና
1. ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ
2. ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት
3. ሰላምና ፀጥታ ቢሮ
4. ፋይናንስ ቢሮ
5. ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ቢሮ
6. ፕላን ኢኒስቲትዩት ቢሮ
7. ፖሊስ ቢሮ
8. ከላይ የተጠቀሱ ቢሮዎች ተጠሪ ተቋማት
***
👉 ክላስተር 2 ቡታጂራ
1. ከተማ ልማት መ/ልማት
2. ንግድና ገበያ ልማት
3. ገቢዎች
4. ኮንስትራክሽን ባለስልጣን
***
👉 ክላስተር 3 ወራቤ
1. ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
2. ፐብሊክ ሰርቪስ
3.ትምህርት ቢሮ
4. ጤና ቢሮ
5. ሴቶችና ህፃናት
6. ሳይንስና ቴክኖሎጂ
***
👉 ክላስተር 4 ወልቂጤ
1. ውሃና መዕድን ቢሮ
2. ትራንስፖርትና መንገድ ቢሮ
3. ስራና ክህሎት ቢሮ
4. ቴ /ሙ / ኢንስትቲዩት
5. ፀረ ሙስና ስነ-ምግባር
6. ሬዲዮና ቴሌቪዥንና ብዙሃን መገናኛ
***
👉 ክላስተር 5 ሀላባ
1. ፍትህ ቢሮ
2. ጠቅላይ ፍ/ቤት
4. ማረሚያ አገልግሎት
***
👉 ክላስተር 6 ዱራሜ
1. ግብርናና ተጠሪ ተቋማት
***
👉 ክላስተር 7 ሳጃ
1. ብሔረሰቦች ም/ቤት
2. ባህልና ቱሪዝም
3. አመራር አካዳሚ

ማስተካከያ ሊኖር ይችላል
****

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

02/08/2023

የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በነገው እለትም በሁለት ጨዋታዎች ቀጥለው ይደረጋሉ ።

✅ #ሐሙስ ሀዳያ ተሰፋ ከ ጎፈር ሜዳ
⏰07:00 ሰአት
✅ሚኪ ፕሮዳክሽን ከ ወያዳ
⏰09:00 ሰአት

✅ #አርብ ሊቻ ከ አዲሱ መናኸሪያ
⏰05:00
✅ከቤራዎቹ ከ ሜዮ ኢሜጂ
⏰07:00
✅ዋቸሞ ከ ሰለሜ ተሰፋ
⏰09:00

✅ #ቅዳሜ ሶጥ ሚሻ ከ ህዳሴ
⏰05:00
✅ቦያ ከ ኢ ሚራክል
⏰07:00
✅ ቦቢቾ ከ አማቼ ኦሶ
⏰09:00

Photos from Abrish Rd's post 02/08/2023

!!
Hadiyya Buna
💥 የሀዲያ ቡና የራሱ የሆነ ብራንድ ስም አግኝቷል !
ዛሬ (26/11/2015) በፌዴራል ቡናና ሻይ ባለስልጣን አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በተደረገው ስብሰባ ላይ ይፋ ሆኗል ።
💥ከዚህ በፊት በሲዳማ C ስም ለውጭ ገበያ ሲቀርብ የነበረ ሲሆን ከአሁን በኋለ በራሳችን ብራንድ ስም ለዓለም ገበያ የሚቀርብ ይሆናል ። ይህ ደግሞ በዘርፉ ለተሰማሩ አ/አደሮችና በቡና ግብይት ላይ ለተሰማሩ ባለሃብቶች ትልቅ ተስፋ እና ዕድል የሚሰጥ ነዉ ።
💥በሌላ መልኩ ከትላንትናወ በላይ የማሳ ስፋት ጨምረን የጥራት ደረጃ አሻሽለን በከፍተኛ ሀላፊነት ስሜት እንድንሰራ የሚያደርግ ነው ብለዋል የሀዲያ ዞን ም/ል አስተዳዳሪና ግብርና መምሪያ ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ተረፈ።

!!

01/08/2023

ደጋፊው በክለቡ ላይ ያለው መብት በእየስታዲየሙ እየዞረ መደገፍ ብቻ አይደለም ! (ታሪኩ አበራ🙏)

👉የሃዲያ ሆሳዕና ደጋፊ በክለቡ ላይ ያለው መብት የክለቡን ማልያ መግዛት ፣ ጨዋታ ሲኖር በየከተማው እየዞረ መደገፍ ፣ ቡድኑ ሲሸነፍ ተጫዋቾችና የአሰልጣኝ ቡድንን መተቸት ፤ ሲያሸንፍ ደግሞ የክለቡን ስም ከፍ እያደረገ ማሞገስና መጨፈር ብቻ እንደሆነ እንዲሰማው ለማድረግ በደጋፊው ማህበርና በክለቡ ፅ/ቤት በኩል የተሰራው ያለው ስራ ነገ ላይ መጥፎ ፍሬ አፍርቶ ትልቅ ዋጋ ሊያስከፍል የሚችል ነገር እንደሆነ ከወዲሁ እንድታውቁ ያስፈልጋል ።

👉ክለቡ በወሰናቸው ትልልቅ ውሳኔዎች ላይ ተንተርሶ ደጋፊ "ለምን ይሄ ሆነ ? "ለምንስ ይሄ አልሆነም ?" ብሎ በጨዋ ደንብ የመጠየቅ መብት ያለው ሲሆን ። ደጋፊው ላነሳው ጥያቄም በጊዜው እውነተኛና አሳማኝ የሆነ ሰፊ ማብራሪያ ከመሰጠት ይልቅ እውነታውን ደባብሶ "ለተወሰነ ቀን የሚቆይ ጩኸት ነው !" በሚል ሃሳብ የደጋፊን ጥያቄ አለመመለስ እያደረም ዋጋ ያስከፍላል ።

👉ይሄ ምስኪን ደጋፊ በየዓመቱ ስራዬን ፣ ቤቴን ፣ ቤተሰቤን...ሳይል ከከተማ ከተማ እየዞረ የሚደግፈው በመጀመሪያ ለክለቡ ካለው ፍቅር የተነሳ ሲሆን ፤ በመቀጠል "ዘንድሮማ የዋንጫ ተፎካካሪ የሆነ ቡድን አያለሁ !" በሚል ተስፋ እንደሆነም በዚህ አጋጣሚም ላስታውሳቹ እፈልጋለሁ !

👉ሌላው ደጋፊው "እኔን ይወክለኛል !" ብሎ እጁን አንስቶ የመረጠው የደጋፊ ማህበር የደጋፊውን ጥያቄ ተቀብሎ ለክለቡ ፅ/ቤት ማቅረብና በጋራ መፍቴ መፈለገ ሲገባው "ሰለክለቤ ይመለከተኛል !" ብሎ በጨዋ ደንብ ጥያቄ የሚጠይቅ ታማኝ ደጋፊ ፊት ለክለቡ ፅ/ቤት ጠበቃ መሆንና ጠያቂ ደጋፊንም እንደ ፅንፈኛ ማየት ፍፅሞ ልክ ያልሆነና ወደፊትም ተቀባይነት የሌለው ሃሳብ እንደሆነ በዚህ አጋጣሚ ማወቅ ይኖርባችሁል !

[ታሪኩ አበራ]

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Hossana?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Hossana