Top Ten
ምርጥ 10 ነገሮችን እናቀርባለን/ Best Top Ten thinges.
21/08/2025
https://youtu.be/s103wraAxyQ?si=IR4gV-odL9Ev7Hzf
የቀኑ ያልተሰሙ አጫጭር ዜናዎች። ሸኔ በድጋሜ ሹፌር ገድሎ እገታ ፈፅሟል። Ethioforum AbelBirhanu #ሸኔ #ፋኖ
ረሠ
ረሃብን በጋራ እንከላከል
ዶክተሮቹ
መልካም በአል
Eid mubark
የሚሸጥ tikታክ ቻናል አለኝ
እወዳችኋለሁ የምሬን ነው
ምኒልክ ያችን ሰዓት
(ጋሻው ደበበ አለሙ )
የካቲት 23/ 1888 ማለዳ ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት እምዬ ዳግማዊ አጤ ምኒልክ አድዋ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ያረጉት ፀሎት
……………….
መነሻ ሐሳብ- ማስረሻ ፈጠነ (ፕሮፌሰር)
አርትኦት ፡-አሰግደው ሸመልስ
……………………
ስብሐት ለእግዚአብሔር- ኅያው በመንበሩ
ሰላም ለዛቲ -ሃገሪትነ ቅድስት
ወሰላም ለህዝብየ- ዘይሔሉ ለምድሩ
ዘይመውት -ለክብሩ ፡፡
ምስጋና ለሕያው አግዚአብሔር
ሰላም ለዚህች -አንድ ቅድስት አገር
ሰላም ለደጉ ህዝቤ-አፈሬን ብሎ ለሚኖር
ክብር ላንተ-ሰማዕቱ የናት ያባቴ ታቦት
ጊወርጊስ መመኪያዬ-እንግዴህ ከፊቴ ዝመት
መንገድ ጥረግ ፈረሰኛው -ቀዳማዊው ሰራዊት
ተማርኩ ያለ አገር ሊዘርፍ-ውል አዛንፎ በለበጣ
የነገር ፈሩን ስንጨብጥ -ለሴራው ብልሐት ሲያጣ
ለጦር ልቡ ሸፍቶ -ዳር ድንበር ጥሶ ከመጣ
ፈርሐ-እግዜር የሌለው ጣሊያን -ህዝቤን በጅምላ ሲወር
በህዝቤ ተደምስሶ -አደዋ አረህ ውስጥ ሲቀር
በሟጥሽ ስር ተበትኖ -በአጋም ስራስር ሲሰባበር
እለቱ በደም ታፍኖ-ሰልስቱን በአሞራ ሲያከብር
ኪደነ-ምህረት ገሰሶ-ምንድብድብ ሸዊቶ ሜዳ
እማርክ ብሎ የመጣ -ሞቱ በአፍታ ቢረዳ
እኔ ክፉ እማይደለሁ -ልቤን ቅር እንዳይለው ነገር
መቼም ነፍሰ-እግዚሃር ነውና…
ክብር ለሃያሉ አምላክ -ቃሌን ቀድሜ ልናገር ፡፡
ቴወድሮስ ይሙት! ቃሌ ነው!!
እኔ ምኒልህ …
አይኑን ለጨፈነ ጠላት -እዝኑን ለደፈነ ጦረኛ
መልህቅ ቢያነሳ ብዬ እንጂ -ይሔ ነጭ ነውረኛ
አወድመው እንደሳት ሰደድ -እመታው እንደመጋኛ፡፡
አዬ ያገሬ ጀግና
አንጀተ ፅኑው ገበሬ
በማርያም መማፀኔን -ያገር አዋጄን ሰምቶ
ከመናገሻ እስከ ሀረር በጌምድር ተጠራርቶ
የአራት ማዕዘን -ጀግና ድፍን ኢትዮጵያ ተነስቶ
በሮቹን ባለህ ባይ ሳይኖር -ዝሪቱን ለተባይ ትቶ
ወንጭፉን ከማማ ሰቅሎ -ጦርና ጋሻ አንግቶ
ምኒልህ ጠራኝ ብሎ -በጭብጦ ተሸኝቶ
በእፍኝ ጥሬ-ከቤት ወጥቶ
ላመልታህል በኮዳ ውሃ-ከምንጭ በቅል ጠጥቶ
ለእግሩ ከለላ ሳይኖረው -አሜካላውን ጥሶ
ጫካውን በግር በፈረስ -ዥው አርጎት እንደኮሶ
ላገር ሟቹ ቃል ጠባቂው ይሔው አደዋ ከተመ
ለነፃነቱ እልፍ ሆኖ -ለክብሩ በአንድ ተመመ
የአብሮነት ቃልኪዳኑን -በባንዲራው ስም አተመ፡፡
እና ከዚህ በላይ -ምን ደስታ አለ?
ከህዝብና ከክብሩ- ሰው ካገሩ ከዋለ
እምነትና ጀብዱን ታጥቆ -አገሩን ብሎ ለመጣ ሰው
እስከ አፅናፍ የሚነገር -ድል ነው ፀዲቅ የሚቆርሰው፡፡
እንደ ቤተ-መቅደሱ -እንደ ሞገሩ ሽታ
እንደ ነጋሪቱ ድምፅ -መለከትና እምቢልታ
ተመስገን ያባቴ አምላክ -ልቤ ሃሴት ተሞልቷል
ሰማዕቱ በእለተ ቀንህ -ክንዴ እልፍ ጦር አንግቷል
ህዝቤ -አፎቱን ከፍቷል፡፡
ያባቴ ታቦት ….
ብቻ ህልም አየሁ በሰመመን…
አንጎለላ ኪዳነምህረት -ከደጅሽ የወይራ አፀድ
በቀስተዳመና ተከቦ- አንዱ ክንፍ ተቆርጦ ሲወርድ
ይሔ ሃሞተ መራር-ይሔ ልበ ተራራ
የሰው ምክር ግድ የለው-ትንሽ ለነፍሱ አይፈራ
ቀኝ እጄን እንዳላጣው- ክንዴን ገበየሁን አደራ
ስብሐት ለእግዚአብሔር- ኅያው በመንበሩ
ሰላም ለዛቲ -ሃገሪትነ ቅድስት
ወሰላም ለህዝብየ- ዘይሔሉ ለምድሩ
ዘይመውት -ለክብሩ ፡፡
ምስጋና ለሕያው አግዚአብሔር
ሰላም ለዚህች -አንድ ቅድስት አገር
ሰላም ለደጉ ህዝቤ-አፈሬን ብሎ ለሚኖር፡፡
ክብር ለአያቶቼ
ኢትዮጵያን ከነ-ስሟ -ከነ ክብሯ ላኖሯት
ጣሊያን ጉድጓዱ ይገባል -ዛሬም ማንም አይደፍራት
የካሳ እልፍኝ ይታዘበኝ -ጦር ሰልጥኜ ያደኩበት
ልበ-ባህሩ
07/12/2024
ፎቶውን መንካት ብቻ
ከAdiss Abeba ውጭ የHabesha ቀሚስ ዋጋ እና ጠቃሚ መረጃዎች| በ2017 የሐበሻ ቀሚስ በክፍለሀገር ከአዲስአበባ ውጭ ስለ #ሐበሻ ቀሚስ እጅግ ጠቃሚ መረጃ kemis new year #2025
07/12/2024
https://user249543.psee.ly/6sxq2w
ከAdiss Abeba ውጭ የHabesha ቀሚስ ዋጋ እና ጠቃሚ መረጃዎች| በ2017 የሐበሻ ቀሚስ በክፍለሀገር ከአዲስአበባ ውጭ ስለ #ሐበሻ ቀሚስ እጅግ ጠቃሚ መረጃ kemis new year #2025
25/11/2024
#ላውንዳሪ- How to use and operate LG laundry machine? የላውንዳሪ ለመጠቀም የሚጠቅም step ||get information and to #የላውላዳር ስራ እና አጠቃቀም መመራያ
18/11/2024
https://youtu.be/Iki_pY1-eBs?si=IBUfE7pMfOOU12Ia
"የወንዝ ዳር ሌባ" New Ethiopian short film/short Drama @coaster media የኢትዮጵያ አጭር ድራማ/ፊልም
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
Debra Markos
0000