Splendor Academy
We are an academic firm mainly works on providing of quality education and manufacturing of differen
29/07/2025
We are hiring!
28/04/2025
ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ተማሪዎች የሳይንስ ቀን በግቢያቸው ውስጥ በተለያዩ ቀላል ሙከራዎችን በመስራት አክብረዋል፦
1. ተክሎች ውሃን በምን መልክ ወደ ቅጠል እንደ ሚያስኬዱ
2. ከወዳደቁ እቃዎች የውሃ ማጣሪያ እንዴት እንደሚሠራ
3. ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፉ እና የማስተላልፉ ቁሶችን መለየት
4. ቆሻሻ ነገርን እንዴት በሳሙና ማስወገድ እንዳለባቸው ተማሪዎች ትምህርታዊ በሆነ መልኩ ግንዛቤ አግኝተዋል። ውላቸው በምስል ሲደገፍ ከብዙ በጥቂቱ ይህን ይመስል ነበር።
09/04/2025
ለኢትዩጲያውያን ብቻ የተመቻቸ እድል! የምንፈልገው በጣም ውስን ሰዎችን ስለሆነ ጥሩ እንግሊዘኛ መፃፍና መተርቶም የምትችሉ በሙሉ እድሉ ክፍት ነው።
ለማመልከት ማስታወቂያው ላይ ያለውን ኮድ ስካን ማድረግ ወይንም ደግሞ ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ ተጭነው ፎርሙን ይሙሉ።
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScKoM3mmadwiJL_RNbWy_wKfAGCfG8ZyUOJJTBWGsl0PZH_Pg/viewform?usp=sharing
20/02/2025
Color Day!
29/11/2024
የባህል ቀን በስፕሌንደር መዋእለህፃናት
22/11/2024
የጨዋታ ቀን ዛሬ በደማቅ ሁኔታ የተለያዩ ትምህርታዊ የሆኔ ጨዋታዎችን በማድረግ ቀናቸውን አሳልፈዋል። ቀናቸው ደግሞ ከብዙ በጥቂቱ በምስል ሲደገፍ ይሄን ይመስል ነበር።
11/10/2024
ዛሬ በመርሀ ግብራችን መሰረት የችግኝ ተከላ ቀንን ልጆች በእጃቸው የራሳቸውን ተክል እንዲተክሉ የተደረገ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ የእለቱ እንቅስቃሴ በምስል ሲደገፍ ይህንን ይመስል ነበር።
በእለቱ በዚህ ልክ ልጆች ሙሉ በሙሉ ተግባር ተኮር የሆነ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ላደረጋችሁት የትምህርት በታችን ወላጆች፣ መምህራን እንዲሁም ጠቅላላ የአስተዳደር ሰራተኞች እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
02/10/2024
እንኩዋን ለኢሬቻ በአል አደረሳችሁ።
Contact the school
Telephone
Website
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 16:00 |
| Tuesday | 08:30 - 16:00 |
| Wednesday | 08:30 - 16:00 |
| Thursday | 08:30 - 16:00 |
| Friday | 08:30 - 16:00 |