Lij YEAB

Lij YEAB

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lij YEAB, News Personality, Ethiopia, Bahir Dar.

18/12/2025
18/12/2025

አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የግድ መሟላት የሚገባቸው ሰነዶች፡
1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣
2. የልደት ካርድ
3. ናሽናል አይዲ ወይም (ፋይዳ) ናቸው
እነዚህን መረጃዎች በመያዝ በድረገጻችን www.immigration.gov.et ይመዝገቡ።
ክፍያዎን 1 ሰዓት ሳያልፍ በሲቢኢ ብር ፣ በሞባይል ባንኪንግ ወይም በቴሌ ብር በመረጡት ክፍያ አማራጭ ይፈጽሙ።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !

17/12/2025

😭😭 የምርቃቱ ቀን ሞተ
😭😭😭😭😱😱😱😱

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Bahir Dar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Culinary Team

Attire

Website

Address

Ethiopia
Bahir Dar
NO