MELKE DAWIT
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MELKE DAWIT, Performance & Event Venue, hawassa, Awassa.
25/09/2025
09/07/2025
ሳይንቲስቶች ዛሬ ምድር በከፍተኛ ፍጥነት እየዞረች መሆኑን ገለጹ
| ሳይንቲስቶች ዛሬ ምድር በከፍተኛ ፍጥነት እየዞረች መሆኑን ገልጸው ቀኑ እስካሁን ካለፉት ቀናት አጭሩ ቀን ሊሆን ይችላል ሲሉ ጠቁመዋል።
በዛሬው እለት ምድር በከፍተኛ ፍጥነት እየዞረች ነው ያሉት ያንቲስቶቹ፤ ሽክርክሪቱ ከበፊቱ በበለጠ ፍጥነት የሚካሄድ በመሆኑ ዛሬ ጁላይ 9/2025 በሰው ልጆች ታሪክ አጭር ቀን ሊሆን እንደሚችል አብራርተዋል።
በዚህም ዛሬን ጨምሮ በፈረንጆቹ ጁላይ 22 እና ኦገስት 5 ከመደበኛው ቀን በ1 ነጥብ 3 እና 1 ነጥብ 51 ሚሊ ሰከንዶች የሚያጥሩ ይሆናል ሲል የዘገበው ዴይሊ ሜል ነው።
ምድር በዚህ ፍጥነት እየተሽከረከረች ያለችበት ምክንያት እስካሁን አልታወቀም ተብሏል።
በዳግማዊት አበበ
09/07/2025
ሁሉንም ፍላጎትዎን በአንድ ቦታ ያሟሉ
ሲቢኢ ብር ፕላስ
ወደርየለሽ አገልግሎት ፕላስ
አስገራሚ ጥቅሞች ፕላስ.................
*************
አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ያውርዱ!
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
09/07/2025
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት
በየትም ቦታ፣ በማንኛውም ሰዓት
ሒሳብዎን ያስተዳድሩ!
************
የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ለማግኘት
በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፎች ጎራ ይበሉ!
***************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Website
Address
Awassa
MD6423