Desalegn Getachew

Desalegn Getachew

Share

እግዚአብሔር አዋቂ ነው! https://www.youtube.com/@DesalegnGetachew-c3x

Ethiopia vs Mozambique | TotalEnergies AFCON U-17 | Play-Offs 23/05/2026

Ethiopia 🇪🇹 Vs Mozambique 🇲🇿
U-17

Ethiopia vs Mozambique | TotalEnergies AFCON U-17 | Play-Offs Ethiopia vs Mozambique | TotalEnergies AFCON U-17 | Play-OffsFor ...

22/05/2026

Cultural exchange 🇨🇩Vs🇪🇹

20/05/2026

Doorshinkke Jireenyaho malaatinkke Qamadete Nadalaati. 🌾🌾🌾🌾
!

Photos from Desalegn Getachew's post 19/05/2026

አርሰናሎች እንኳን አብሮ ደስ አለን U-17
እትዮጵያ 🇪🇹 1-0 ቱኒዚያ 🇹🇳
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

19/05/2026

Hawalle maganu kaa'lino'ne!

23/04/2026

ለተከታታይ አምስት ቀናት ከስራ የቀረ ሰራተኛ ያለማስጠንቀቂያ ከስራ ሊሰናበት ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከእረፍትና ልዩ ልዩ ፍቃዶች ውጭ ለአምስት ተከታታይ ቀናትና ከዚያ በላይ ከስራ የቀረ ሰራተኛን ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልግ የሥራ ውልን ማቋረጥ የሚያስችል አዲስ የህግ ትርጉም ተሰጥቷል፡፡

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከዚህ በፊት በሰበር መዝገብ ቁጥር 249795 ላይ አንድ ሰራተኛ በተከታታይ ከአምስት ቀናት በላይ ከሥራ ከቀረ አሰሪው ለእያንዳንዱ ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ የሥራ ውልን ማቋረጥ እንደማይችል ጠቅሶ የሕግ ትርጉም ሰጥቶ ነበር።

ሆኖም ሰበር ሰሚ ችሎቱ አሁን ላይ አሰሪው ለእያንዳንዱ ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ ከስራ ማሰናበት የለበትም የሚለውን የሕግ ትርጉም ሽሮታል።

በምትኩ ከእረፍቶችና ልዩ ልዩ ፍቃዶች ውጭ አንድ ሰራተኛ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ከሥራ ከቀረ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልግ የሥራ ውሉን ማቋረጥ ይቻላል በሚል ትርጉም ተሰጥቷል።

በታሪክ አዱኛ
FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

TikTok · Latinus 13/04/2026

😂

TikTok · Latinus 358.2K likes, 19K comments. “Durante la representación de la Pasión de Cristo en San Martín de las Flores, Tlaquepaque, Jalisco, el actor que interpreta a Jesús sufre de aparatosa caída.”

Visit TikTok to discover videos! 13/04/2026

😂😂🫣🫣

Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.

TikTok · { le chouchoute57} 13/04/2026

😂😂😂😂

TikTok · { le chouchoute57} 89.3K likes, 3538 comments. Check out { le chouchoute57}’s video.

BEREKET TESFAYE አማላጄ በረከት ተስፋዬ Amalaje New song 12/04/2026

BEREKET TESFAYE አማላጄ በረከት ተስፋዬ Amalaje New song 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:19 (1 Peter 1:19)ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶ....

12/04/2026

አሜሪካ እና ኢራን በፓኪስታን ባደረጉት ውይይት የሰላም ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም
Al Jazeera English

Want your business to be the top-listed Media Company in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Awassa