Abile-X

Abile-X

Share

This is the right place to get motivational speech Sponsored by Abile-x �

31/03/2023

አሏህ ሆይ

ዳግም ወደኃላ ወደማንመለስበት ቀጥተኛ መንገድ ምራን:: ደስታን አግኝተን ዳግም የማናዝንበትን ደስታ ለግሰን::
እዝነትህን አውርድልን

ጌታችን ሆይ

የምንፈራው ነገር ሁሉ ለኛ ከባድ ነው አንተ ያቀለልከው ሲቀር፣ የምንፈራውን ሁሉ አቅልልን ፣ ከፈራነው ነገርን ሁሉ አንተ ጠብቀን

ቸሩ ጌታችን ሆይ

በዚህች በተከበረች ወቅት ካንተ ውጪ ችግሩን እና ጭንቀቱን የሚረዳለት ለሌለው ባሪያህ እዘንለት

በብዙ ጭንቀት እና መከራ ውስጥ ላሉት ባሮችህ ሁሉ ፈረጃውን ቅርብ አድርግላቸው

አዛኙ ጌታችን ሆይ

እየፆምን ያለውን የረመዷን ፆም ተቀበለን::ጉድለታችንንም በእዝነትህ እለፈን:: በየቀኑ ከእሳት ነፃ ከምታወጣቸው ባሮችህ መድበን

* አሏህ ሆይ ሰላምና እዝነትን በነብያችንና በተወዳጁ ሙሀመድ(ሰዓወ) ላይ እንዲሁም በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ በሙሉ ላይ ይወረድ

አሚን
Ustaz abubeler Ahmed

03/06/2022

Happier than ever before Alhamdulilah 🙏🙏

29/03/2022

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ🙏

ልጁ ሲጋራ ማጨሱን እናቱ እንዲያውቁ አልፈለገም። አስሬ "ሽንት ቤት" እያለ ላፍ አርጎ ይመጣል። ያው እናቶች ነቄ አይደሉ?
ገቡለታ።

"ልጄ ሽንት ቤት እኮ ለሳምባህ ጥሩ አይደለም"😂

28/03/2022

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ🙏

✍️ ማስተዋል
ሕይወት ከምትሰጠው ትምህርት የመመረቅ
ብቃት ያለው ሰው በምድር ላይ ተፈልጎ አይገኝም። ምክኒያቱም "ሕይወት የማንመረቅባት ት/ት ቤት ናትና"።

አስተዋይ ሰው ባወቀ መጠን ምን ያህል እንደማያውቅ የሚገለጥለት ሰው ነው።
ባለችው ትንሽ እውቀት አይመካም፤ ባገኘው ጥቂት ስኬትም አይኩራራም። ዘውትር የተማሪነትን ዝንባሌ እንደጠበቀ ሰለሚኖር የእድገቱ ፍጥነት እና ጥልቀት እጅግ አስገራሚ ነው።

🙏ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን!🙏

🙌መልካም ቀን፤ ቸር ያሰማን፤ ቸር ያውለን🙌

27/03/2022

😁😜

Like and share our page

26/03/2022

Start your day with best of Smile 😁😁

26/03/2022

Good days are coming.

My friends follow my page and be in touch with me

Regards 🙏

04/09/2018

Inshallah we will come soon with latest information about Our lovely town until then keep liking our page....sedi first

Photos 11/09/2016

Egna snwaded

Want your business to be the top-listed Business in Awash?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Awash