Azamaje
be royal
18/11/2025
ተሳስተሻል!
📌📌ለቀርፋፋ ኢንተርኔት መንስዔዎች እና መፍትሄዎች
1. Signal Strength ደካማ መሆን
ስልክዎ ያለበት ቦታ የኔትወርክ ምልክት (Signal) ደካማ ከሆነ (ለምሳሌ ከመሬት በታች፣ ከብዙ ኮንክሪት ግድግዳዎች ጀርባ) ፍጥነቱ በእጅጉ ይቀንሳል።
📌 መፍትሄ ፦
- የተሻለ የሲግናል ጥንካሬ ወደሚገኝበት ክፍት ቦታ (መስኮት አጠገብ ወይም ውጭ) ይውጡ።
- ሲም ካርድዎን ከስልኩ አውጥተው መልሰው ይክተቱት (Re-insert SIM card)።
2. ከጀርባ አፕሊኬሽኖች (Background Apps) ዳታ መጠቀም
ብዙ አፕሊኬሽኖች ከበስተጀርባ ሆነው ዝመናዎችን (Updates) እየጫኑ ወይም መልዕክት እያመሳሰሉ (Sync) ከሆነ፣ ኢንተርኔትዎን ይጋፉታል።
📌 መፍትሄ ፦
- ወደ ስልክዎ Settings ይሂዱና 'Data Usage' ወይም 'Background Data' የሚለውን በመጠቀም አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች ከበስተጀርባ ዳታ እንዳይጠቀሙ ይዝጉ
-የማይጠቀሙባቸውን አፕሊኬሽኖች ሙሉ በሙሉ ያጥፉ።
3. የሞባይል ዳታ ገደብ (Data Limit) መድረስ
አገልግሎት ሰጪው ድርጅት (ቴሌኮም) የሰጠዎትን ወርሃዊ የዳታ ገደብ አልፈው ከሆነ፣ ቀሪው ዳታዎ በዝቅተኛ ፍጥነት (Throttled Speed) እንዲሰራ ሊደረግ ይችላል።
📌 መፍትሄ ፦
- ያለዎትን የዳታ መጠን ያረጋግጡ እና አስፈላጊ ከሆነ ተጨማሪ ጥቅል ይግዙ።
4. Network Settings መስተካከል
አንዳንድ ጊዜ የኔትወርክ ቅንብሩ ስህተት ሊሆን ወይም ከሚጠቀሙበት አውታር ጋር ላይጣጣም ይችላል።
📌 መፍትሄ ፦
- ወደ Settings ➔ Mobile Network ይሂዱ
የኔትወርክ አይነትን (Preferred Network Type) ወደ 4G/LTE ወይም 5G (ስልክዎ የሚደግፍ ከሆነ) ይቀይሩ።
-Network Settings Reset ያድርጉ።
5. ስልኩን አለማጥፋትና አለማብራት (Reboot)
ስልኮን ለረጅም ጊዜ አለማጥፋት የአውታረ መረብ ግንኙነቱ እንዲጨናነቅ ሊያደርግ ይችላል።
📌 መፍትሄ ፦
- ስልክዎን ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ ለአጭር ጊዜ ያጥፉትና መልሰው ያብሩት (Restart/Reboot)። ይህም ግንኙነቱን ያድሳል።
6. አሳሽ (Browser) እና Cache Data መጨናነቅ
በመደበኛነት የሚጠቀሙባቸው የኢንተርኔት አሳሾች (Chrome, Firefox, Safari) ብዙ ካሽ ዳታ (Cache) ሲይዙ ፍጥነቱን ያዘገዩታል።
📌 መፍትሄ ፦
- የሚጠቀሙባቸውን አሳሾች (Browser) 'History' እና 'Cache Data' ያጽዱ።
7. የኤ.ፒ.ኤን (APN) ቅንብር ስህተት
የስልኮ APN (Access Point Name) ሴቲንግ ስህተት ከሆነ ወይም በትክክል ካልተዋቀረ ኢንተርኔቱ በትክክል ላይሰራ ይችላል።
📌 መፍትሄ ፦
- የስልኮ APN ቅንብር በትክክል መዋቀሩን ያረጋግጡ
እዚህ ላይ የ APN ችግር ካለ ስልካችሁ ወደ Default network setting ካልተቀረ በስተቀር ስልካችሁ ሙሉ ለሙሉ ዳታ ላይበራ ይችላል በተለይ Free internet ለማግኘት ብላችሁ Configuration ምትቀይሩ ሰዎች 🙄
✨ ማጠቃለያ ፦
የኢንተርኔት ፍጥነት ችግር ብዙ ጊዜ በ Software/Settings ችግር የሚመጣ ስለሆነ፣ ከላይ የተጠቀሱትን ደረጃዎች በመከተል Settings ላይ ጥቃቅን ለውጦችን በማድረግ ከፍተኛ መሻሻል ማግኘት ይቻላል።
13/07/2025
ሐሜት እስከ 1 አመት እስር ያስቀጣል።
I በኢፌዴሪ የወንጀል ህግ ክሪሚናላይዝ ተደርገው ያስቀጣሉ ተብለው ከተቀመጡ ተግባራት አንዱ ሀሜት መሆኑን ጠበቃ ሰብለ አሰፋ ገልጻለች።
ማንም ሰው ስለሌላ ሰው በተለይም ደግሞ ሀሰተኛ መረጃ እየነዛ ስሙን ለማጥፋት ወይም በማህበረሰቡ ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ለማጥፋት ቢሞክር በኢፌድሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 613 ከአንድ ወር እስከ አንድ አመት እንደሚቀጣ ተገልጿል።
ሰውየው አድርጓል ብለን በሌለበት ለተለያዩ ሰዎች የምናወራው ነገር ሰውየው ፈጽሞት እውነት እንኳን ቢሆን ሀሜት ተብሎ በወንጀል ሊያስቀጣ ይችላል ስለሆነም ሀሜተኞች ሰው በሌለበት ስለሌላ ሰው የምታወሩ ድርጊታችሁ የወንጀል ተግባር መሆኑን ማወቅና መጠንቀቅ ይገባል ስትል ጠበቃ ሰብለ አስጠንቅቃለች።
04/04/2025
HILUX 2KD
ሞዴል 2014
ዋጋ 1,700,000
Dollar $ 12,000
OD 36,000
በጣም ጥሩ ሁኔታ
ቦታ፡ ኮኮ ሱሉልታ
ስፍት፡ 400 ካሬ መኖሪያ ቤት ያለው
ይዘት ፡ምርጥ ቢላ ቤት ያለው
ዋጋ፡ አራት ሚሊዮን
ስልክ፡ 0955405656
03/10/2022
መልካም ኢረቻ
03/10/2022
#ለቤት እና የቤት መስሪያ መሬት ፈላጊዎች በሙሉ:-
1=ቢላ እና ኤል ሼፕ ለመኖሪያ ቤት የሚሆን
2= ለቢዝነስና ለመጋዚን የሚሆን ቤት
3=ቦታ፡140 : 200 : 400 : እና ከዚያ በላይ ካሬ ሜትር
አድራሻ :- ሱሉልታ ሚዛን እና አካባቢዎች በሙሉ
ስልክ:-0955405656
ፈጥነው ይደውሉ፡ በአስተማማኝ ሁኔታና በዋስትና እናገለግለዎታለን
19/07/2022
አንደ አትሌቶቻችን #አዛማጅ የሆነ ስራ ብንሰራ ሀገራችን በከፍታ ለይ ትቀመጣለች!!
ኢትዮጵያን ከፍ ላደረረጉ አትሌቶቻችን ክብር ይገባቸዋል!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Abeba