EIIDE central district
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from EIIDE central district, Business Center, Addis Abeba, Addis Abeba.
26/05/2026
26/05/2026
1.ፈሳሽ ባለ 5ሊትር የሱፍ ዘይት ቫትን ጨምሮ በህጋዊ ደረሰኝ 1953ብር ብቻ።
2.ስኳር በህጋዊ ደረሰኝ ቫትን ጨምሮ 17800ብር ብቻ።
ለበለጠ መረጃ
011 442 2509
0984749494
ድርጅታችን ኢኢግልድ ልዩ ቅናሽ ያደረገባቸውን ምርቶች በሁሉም የኢኢግልድ ቅርንጫፎች አቅርቧል። መጥተው ይጎብኙን!
* ዘይት ባለ 5 ሊትር VAT ጨምሮ የጅምላ ዋጋ ብር 1,953
* ስኳር አንድ ኩንታል VAT ጨምሮ 17,800 ብር ......እና ሌሎች ምርቶችም በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ!
19/11/2025
ኢትዮጵያ ታምርት ከ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ጋር!!!!
03/11/2025
ይህ ሁሉ ከኢግልድ ነው:: ይምጡ ይሸምቱ ጥራ መለያችን ነው!!!
17/01/2025
ሮያል ፎም ከፈለጉ ቢሻችሁ ለሜትር ከ ሃያ አልጋ ቢሻችሁ ለሜትር ከሃምሳ አልጋ ኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎች አለ!!! ጥሪቱን የጠበቀ ፈሳሽ የሱፍ ዘይት በ 1150ብር ብቻ!!! የዳቦ ዱቄት,ሚስማር የቤት ክዳን ቆርቆሮ ባለ 35,32,30 እና 28ጌጅ ፓስታ ማካሮኒ የዳቦ ዱቄት እኛ ጋር ይገኛል!!! አንሶላ 160*250,210*240 አለን!!! ቅርንጫፎቻችን ቃሊቲ ጉሙሩኩ ጋር,ቢስ ከሊፋ ፊት ለፊት ወደ አራት መንታ መንገድ,መርካቶ አንበሳ አቶቢስ አካባቢ,በርበሬ ተራ ፔፕሲ ፋብሪካ አካባቢ ,ሶማሌ ተራ ተ/ሃይማኖት ሆስፒታል ፊትለፊት,ጨው በረንዳ አማዳ ህንጻ ፊትለፊት,ፈረንሳይ ለጋሲዬን ወደ አቦ ቤተክርስቲያን መንገድከቴሌው አጠገብ,አማኑኤል,ጦር ሃይሎች ከሙሉ ወንጌል ቤተክርስትያን ጀርባ,አብነት ኮልፌ,ቢሾፍቱ , አልምከትማ,አምቦ, ደ/ብርሃንብ እና ፍቼ ባሉ ቅርንጫፎቻችን በመሄድ ምርቶችን መሸመት ትችላላችሁ።
22/04/2024
ኢትዮጵያ ታምርት ከኢግልድ ጋር!!!!
01/01/2024
EBC ባዘጋጀው የገና ባዛር ላይ የማእከላዊ ዲስትሪክት እና ቃሊቲ ቅርንጫፍ ተሳትፎ የሽያጭ ዝግጅት የተወሰደ።
19/12/2023
የልብስ እና የገላ ሳሙና ከጥሪት !!!! ከኢኢግልድ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Abeba
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |