Jcl Embassy

Jcl Embassy

Share

God’s power delivers; His word heals! ministry

Every Saturday at 05:00-2:00 local time
ዘወትር ቅዳሜ ከ11:00 ጀምሮ የቃል ፣ነፃ የመዉጣት የፈዉስ ጊዜ ለበሽተኞች ይፀለያል ኢየሱስ ፈዋሽ ነዉ ሕይወት ነዉ

ቦሌ ብርሃኔ ሐደሬ ሕንፃ ጀርባ ሚልኮም ሕንፃ ስር
ለማግኘት +251912618787
CBE 1000436825351 Orel int.

10/09/2025

#2018የሞገስ ዓመት ሆነልህ ላንተ ላንቺ! አሜን ሆነልን በል
#የሐዋርያት ሥራ 7:10 ከመከራውም ሁሉ አወጣው፥ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖንም ፊት ሞገስንና ጥበብን ሰጠው፥ በግብፅና በቤቱ ሁሉ ላይም ቢትወደድ አድርጎ ሾመው። And delivered him out of all his afflictions, and gave him favour and wisdom in the sight of Pharaoh king of Egypt; and he made him governor over Egypt and all his house.

Photos from Jcl Embassy's post 05/06/2025

ረቡዕ ግንቦት 27

በ ሬማ ቤተክርስቲያን የነበረኝ አገልግሎት

Rhema Faith Ministries A.A Church

የጌታ ቃል በሐይልና በስልጣን ተሰብኮአል በድንቅና በተአምራት በሚያስደንቅ ፈዉስና ነፃ መዉጣት ጌታችን ኢየሱስ ሲያደርግ ነበር ክብሩን ሁላ እሱ ይዉሰድ
የእግዚያብሔር ይመስገን

ማርቆስ 5:28፤ “ልብሱን ብቻ የዳሰስሁ እንደ ሆነ እድናለሁ፡” ብላለችና።
ወዲያውም የደምዋ ምንጭ ደረቀ ከሥቃይዋም እንደዳነች በሰውነትዋ አወቀች።

07/05/2025

ሮሜ 10:9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤

ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል ከናት ከአባት በላይ ፍቅሩ ወረት የሌለነት ምሕረቱ እጅግ የበዛ በደልን የማይቆጥር የኔንና የናንተን ሀጢያት በደሙ ዋጋ የከፈለልን ጌታ ይባረክ አሜን

Photos from Jcl Embassy's post 16/02/2025

Day 2 አርባ ምንጭ
ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ያለ ፍርሃት ይኖራል።
Phone 📞 +251912618787 [email protected]
https://t.me/jesusfamly
ከላይ በተቀመጠዉ አድራሻ በመደወል ከአገልግሎቴ ጎን መቆም
ትችላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

Photos from Jcl Embassy's post 15/02/2025

Day one Arba Minch conference
የመንፈስ ቅዱስ ሐይል !

ማቴዎስ 11:5፤ ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤

18/09/2024

ዘወትር ረቡዕ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ

ኢየሱስም፦ “ፍቱትና ይሂድ ተዉት፡” አላቸው።

በሁሉ ነገር መፈታት ይሆናል
በየትኛዉም የሕይወት ጥያቄ ዉስጥ ያላችሁ ኑ ኢየሱስ ለሁሉም ነገር መልስ ነዉ !!!
ዘመናችሁ ይለምልም

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Abeba?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Ethiopia Addis Abeba
Addis Abeba