Prophet Ephrem Worku

Prophet Ephrem Worku

Share

ይህ ፔጅ በነብይ ኤፍሬም ወርቁ የሚመራ መንፈሳዊ ፔጅ ነው I believe on father God I believe on Holy Spirit I believe on son of God

07/01/2025

እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና እንኳን ለጌታች ለመደሀኒታችን የዉልደት መታሰብያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። መልካም በዓል

28/08/2024

በሻሸመኔ ፋሬስ እናት አጥቢያ አይቀርም !!!

Photos from Prophet Ephrem Worku's post 27/08/2024

የጌታ የምህረቱ መገለጫ

27/08/2024

አስደንጋጭ ነገር የጋሞ ህዝብ ሞት

27/08/2024

Divine show

የፍቅርሲዝም አጋንንቱ ጮሆ ወጣ
https://youtu.be/wp2SZyOhqHs

11/08/2024

ነብይ ኤፉሬም እና ደምሳሽ 😳😳 coming soon on divine show

26/07/2024

“ ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ፥ እስከዚህ ያደረስኸኝ እኔ ማን ነኝ?”
— 2ኛ ሳሙኤል 7፥18
#በኢየሱስ ሰም በዝህ ቀን አንደበታችን በምሰጋና ይሞላ!!

14/07/2024

“የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።”
— መዝሙር 34፥19

08/07/2024

ያመነ አሜን ይላል

Photos from Prophet Ephrem Worku's post 05/07/2024

!!

“ምድረ በዳውና ደረቁ ምድር ደስ ይላቸዋል፥ በረሀውም ሐሤት ያደርጋል እንደ ጽጌ ረዳም ያብባል።”
— ኢሳይያስ 35፥1

Photos from Prophet Ephrem Worku's post 30/06/2024

“እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።”
— ዮሐንስ 4፥14

06/06/2024

እህቴ ዘሪቱ መንፈስ ቅዱስ ቀላል ያድርግልሽ። ለአንቺና ለመላዉ ቤተሰብሽ መፅናናትን እመኛለዉ። መንፈስ ቅዱስ ብቸኛ አፅናኝ ነዉ።

ዮሐንስ 11:25፤ ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል።

እህቴ ዘሪቱ እንሆ ልጅሽ ወደ አባቱ ሄደ ጌታችን ኢየሱስ በክብር ሲመጣ አምነዉ ከሞቱ ሰዎች ጋራ አብሮ ይነሳል። እማይታመምበትና ሞት የሌለበት ሀገር ሄደ እንጂ እነሆ እየተሰቃየ አይደለም። እየዘመረ እንጂ። አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa