Nati computer solution

Nati computer solution

Share

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ስለ ኮምፒዉተር እዉቀትዎን ያሳድጉ!

12/01/2018

~~~~ፋይል ወደ ፈላሽ ስንልክ "The Disk Is Write-Protected" እያለ አይቀበልም?~~~~
============================================
ፎርማት ለማድረግ ስንሞክር "the disk is write protected" እያለ ፎረማት አልሆንም ይላል?
ሁለት መንገዶችን እጠቁማለሁ የቀለለውን ተጠቀሙ

1. Windows Key + R በጋራ እንጫን በRun ሳጥን ላይ regedit ጽፈን Enter በማለት Registry Editor እንክፈት

2. HKEY_LOCAL_MACHINE\SYSTEM\CurrentControlSet\Control

3. በግራ በኩል ባለው ክፍል ላይ right click Control key and select New -> Key. Name the new sub-key so created as StorageDevicePolicies. Now come to the right pane of this sub-key
i.e. StorageDevicePolicies, right click and select New -> DWORD Value. Name the newly created DWORD as WriteProtect.
In some cases, you might find that this DWORD under the sub-key already exists and the DWORD has a Value set to 1. Double click on the DWORD to modify its Value data

4.በሳጥኑ ላይ Value data የሚለው ላይ 0 የነበረውን ወደ 1 በመቀየር OK

ወይም
Command Prompt በመጠቀም
1. Command Prompt
2. diskpart
3. list disk
4. select disk #(ፍላሽ ያለበትን ቁጥር እንፃፍ) ኢንተር
5. attributes disk clear readonly ኢንተር
6. Command Prompt እንዝጋ
ከአንድ ጥሩ ወዳጀ ፌስቡክ የወሰድኩትና ሞክሬዉ የተሳካ ነዉ ሞክሩት መልካም ጊዜ!!

01/10/2015

More than 100 Keyboard Shortcuts
Keyboard Shorcuts (Microsoft Windows)
1. CTRL+C (Copy) 2. CTRL+X (Cut) 3. CTRL+V (Paste) 4. CTRL+Z (Undo) 5. DELETE (Delete) 6. SHIFT+DELETE (Delete the selected item permanently without placing the item in the Recycle Bin) 7. CTRL while dragging an item (Copy the selected item) 8. CTRL+SHIFT while dragging an item (Create a shortcut to the selected item) 9. F2 key (Rename the selected item) 10. CTRL+RIGHT ARROW (Move the insertion point to the beginning of the next word) 11. CTRL+LEFT ARROW (Move the insertion point to the beginning of the previous word) 12. CTRL+DOWN ARROW (Move the insertion point to the beginning of the next paragraph) 13. CTRL+UP ARROW (Move the insertion point to the beginning of the previous paragraph) 14. CTRL+SHIFT with any of the arrow keys (Highlight a block of text)SHIFT with any of the arrow keys (Select more than one item in a window or on the desktop, or select text in a document) 15. CTRL+A (Select all) 16. F3 key (Search for a file or a folder) 17. ALT+ENTER (View the properties for the selected item) 18. ALT+F4 (Close the active item, or quit the active program) 19. ALT+ENTER (Display the properties of the selected object) 20. ALT+SPACEBAR (Open the shortcut menu for the activewindow) 21. CTRL+F4 (Close the active document in programs that enable you to have multiple documents opensimultaneously) 22. ALT+TAB (Switch between the open items) 23. ALT+ESC (Cycle through items in the order that they had been opened) 24. F6 key (Cycle through the screen elements in a window or on the desktop) 25. F4 key (Display the Address bar list in My Computer or Windows Explorer) 26. SHIFT+F10 (Display the shortcut menu for the selecteditem) 27. ALT+SPACEBAR (Display the System menu for the active window) 28. CTRL+ESC (Display the Start menu)29. ALT+Underlined letter in a menu name (Display the corresponding menu) Underlined letter in a command name on an open menu (Perform the corresponding command) 30. F10 key (Activate the menu bar in the active program)31. RIGHT ARROW (Open the next menu to the right, or open a submenu)32. LEFT ARROW (Open the next menu to the left, or close asubmenu)33. F5 key (Update the active window)34. BACKSPACE (View the folder onelevel up in My Computer or Windows Explorer) 35. ESC (Cancel the current task) 36. SHIFT when you insert a CD-ROMinto the CD-ROM drive(Prevent the CD-ROM from automatically playing)
Dialog Box - Keyboard Shortcuts
1. CTRL+TAB (Move forward through the tabs) 2. CTRL+SHIFT+TAB (Move backward through the tabs) 3. TAB (Move forward through the options) 4. SHIFT+TAB (Move backward through the options) 5. ALT+Underlined letter (Perform the corresponding command or select the corresponding option) 6. ENTER (Perform the command for the active option or button) 7. SPACEBAR (Select or clear the check box if the active option is a check box) 8. Arrow keys (Select a button if the active option is a group of option buttons ) 9. F1 key (Display Help) 10. F4 key (Display the items in the active list) 11. BACKSPACE (Open a folder one level up if a folder is selected in the Save As or Open dialog box)

Microsoft Natural Keyboard Shortcuts
1. Windows Logo (Display or hide the Start menu) 2. Windows Logo+BREAK (Display the System Properties dialog box) 3. Windows Logo+D (Display the desktop) 4. Windows Logo+M (Minimize all of the windows) 5. Windows Logo+SHIFT+M (Restorethe minimized windows) 6. Windows Logo+E (Open My Computer) 7. Windows Logo+F (Search for a file or a folder) 8. CTRL+Windows Logo+F (Search for computers) 9. Windows Logo+F1 (Display Windows Help)10. Windows Logo+ L (Lock the keyboard)11. Windows Logo+R (Open the Run dialog box)12. Windows Logo+U (Open Utility Manager)13. Accessibility Keyboard Shortcuts14. Right SHIFT for eight seconds (Switch FilterKeys either on or off)15. Left ALT+left SHIFT+PRINT SCREEN (Switch High Contrast either on or off)16. Left ALT+left SHIFT+NUM LOCK (Switch the MouseKeys either on or off) 17. SHIFT five times (Switch the StickyKeys either on or off) 18. NUM LOCK for five seconds (Switch the ToggleKeys either on or off)19. Windows Logo +U (Open Utility Manager)20. Windows Explorer Keyboard Shortcuts21. END (Display the bottom of the active window)22. HOME (Display the top of the active window)23. NUM LOCK+Asterisk sign (*) (Display all of the subfolders that are under the selected folder)24. NUM LOCK+Plus sign (+) (Display the contents of the selected folder)
MMC COnsole Windows Shortcut keys
1. SHIFT+F10 (Display the Action shortcut menu for the selected item)2. F1 key (Open the Help topic, if any, for the selected item)3. F5 key (Update the content of all console windows)4. CTRL+F10 (Maximize the active console window)5. CTRL+F5 (Restore the active console window)6. ALT+ENTER (Display the Properties dialog box, if any, for theselected item)7. F2 key (Rename the selected item)8. CTRL+F4 (Close the active console window. When a consolehas only one console window, this shortcut closes the console)Remote Desktop Connection Navigation1. CTRL+ALT+END (Open the Microsoft Windows NT Security dialog box)2. ALT+PAGE UP (Switch between programs from left to right)3. ALT+PAGE DOWN (Switch between programs from right to left)4. ALT+INSERT (Cycle through the programs in most recently used order)5. ALT+HOME (Display the Start menu)6. CTRL+ALT+BREAK (Switch the client computer between a window and a full screen)7. ALT+DELETE (Display the Windows menu)8. CTRL+ALT+Minus sign (-) (Place a snapshot of the activewindow in the client on the Terminal server clipboard and provide the same functionality as pressing PRINT SCREEN on a local computer.)9. CTRL+ALT+Plus sign (+) (Place asnapshot of the entire client window area on the Terminal server clipboardand provide the same functionality aspressing ALT+PRINT SCREEN on a local computer.)
Microsoft Internet Explorer Keyboard Shortcuts
1. CTRL+B (Open the Organize Favorites dialog box)2. CTRL+E (Open the Search bar)3. CTRL+F (Start the Find utility)4. CTRL+H (Open the History bar)5. CTRL+I (Open the Favorites bar)6. CTRL+L (Open the Open dialog box)7. CTRL+N (Start another instance of the browser with the same Web address)8. CTRL+O (Open the Open dialog box,the same as CTRL+L)9. CTRL+P (Open the Print dialog box)10. CTRL+R (Update the current Web ) SHARE IT WITH YOUR FRIENDS Nati Tod love for all

29/08/2015

*****የኮምፒውተሮ ፍጥነት ቀንሶቦታል???????*******!!
የኮምፒውተራችንን ፍጥነት ከሚቀንሱ እና አዝጋሚ እንዲሆን ከሚያደርጉ ምክንያቶች መካካል የቆዩ ፋይሎች በኮምፒውተሩ ውስጥ ተሰግስገው መገኘት ፣ በርከት ያሉ ፕሮግራሞችን በአንድ ጊዜ ከፍቶ መጠቀም አበይቶቹ ናቸው።
ይሁንና ኮምፒውተራችን የተሻለ ፍጥነት እንዲኖረው ለማድረግ የተለያዩ አማራጮችን ብንጠቀም የተሻለ እንደሆነ ነው የሚመከረው።
1.ለኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚረዱ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን መጠቀም፣
የኮምፒውተርዎን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ወቅቱ በሚጠይቀው የሶፍትዌር አይነት በመጫን ፍጥነቱን ለማስተካከል መሞከር አንዱ ዘዴ ነው።
የተለያዩ የኮምፒውተር አምራቾች ኮምፒውተራችን በተሻለ ፍጥነት እንዲያገለግለን የሚረዱትን ሶፍትዌሮች በማምረት በየጊዜው ለገበያ ስለሚያቀርቡ እነዚህን መጠቀም ይኖርብናል።
ስራ ከመጀመራችን በፊት ኮምፒውተራቸንን አጥፍቶ ማብራቱም ሌላው ፈጣኑ እና ቀላሉ አማራጭ ነው።
2.የቆዩ እና የማንፈልጋቸውን ፋይሎች በዘላቂነት ከኮምፒውተራችን ላይ ማጥፋት፣
ለረዥም ጊዜ በኮምፒውተራችን ውስጥ የተቀመጡ መረጃዎችን ወደ ሀርድ ዲስክ በማስገባት እና ብዙ ጊዜ አገልግሎት ላይ የማናውላቸውን ሶፍትዌሮችን መቀነስም ይኖርብናል።
እጅግ ከፍተኛ የምስል ጥራት ያላቸውን ምስሎች ለመጫን ረዘም ያለ ጊዜን ስለሚወስዱ እና የኮምፒውተራችን ፍጥነት አዝጋሚ እንዲሆን ስለሚያደርግ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን።
3.የዋይ ፋይ ግንኙነታችንን ከኮምፒውተር መረጃ በርባሪዎች ዝግ ማድረግ፣
የዋይ ፋይ ግንኙነታችን ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ለማስኬድ እያንዳንዱን አይከን ዝግ እንዲሆን የሚያደርግ ዘዴን መጠቀሙ ኮምፒውተራችንን በተሻለ ፍጥነት እንድንጠቀምበት ያግዘናል።
4.በአንድ ጊዜ በርካታ ፕሮግራሞችን አለመክፈት፣
የኮምፒውተራችን ራንደም አክሰስ ሜሞሪ(ራም) የኮምፒውተሩ የማሰላሰያ ክፍል ልንለው እንችላለን ውጥረት እንዲከሰትበት እያደረግን ነው ማለት ነው፤ ስለሆነም የተከፈቱ ነገር ግን አሁን እየተጠቀምንባቸው ያለሆነ ፕሮግራሞችን በጊዜያዊነት ማጥፋት ይኖርብናል።
5.ወቅታዊ ፀረ ቫይረስ ሶፍትዌሮችን መጫን፣
ኮምፒውተራችን አዝጋሚ እንዲሆን ከሚያደርጉት ነጥቦች መካከል ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚሰለፍ ነው የኮምፒውተራችን በቫይረስ መጠቃት።
ስለሆነም ቫይረሱን ከኮምፒውተሩ በማስወጣት ከከፋ አደጋ ለመጠበቅ እና በተመሳሳይ የተሻለ ፍጥነት እንዲኖረው ለማስቻል ወቅታዊ የሆኑ ፀረ ቫይረስ ሶፍትዌሮችን በየጊዜው በኮምፒውተራችን ላይ መጫን ይመከራል::

25/08/2015

የቻይና አጥቂዎች ላለፉት አመታት ህንድ ላይ ትኩረት ማድረጋቸውን FireEye የተባለ የኢንተርኔት ደህንነት ኩባንያ አስታወቀ::

አጥቂዎቹ ማልዌር ሶፍትዌር የያዙ ኢሜሎችን በመላክ እና ተጠቃሚዎቹም ኢሜሎቹን ሲከፍቱ መረጃቸው በቀላሉ አጥቂዎቹ እጅ እንዲወድቅ በማድረግ ጥቃቱን ይፈፅሙ እንደነበር ኩባንያው ጠቅሷል::
ህንድ ጥቃቱን ለመቀነስ የሚያስችላትን የተለያዩ እርምጃዎች ብትወስድም የመንግስት ባለስልጣናት ለመንግስት ስራ አሁንም ድረስ ሆትሜይል እና ጂሜይል መጠቀማቸውም ለአጥቂዎቹ ምቹ ሳይሆንላቸው አልቀረም ተብሏል::
ቻይና ይህን የሳየበር ጥቃት የምታደርሰው ከህንድ ጋር ባላት የድንበር ግጭት እና ባላቸው ታሪካዊ ባላንጣነት ምክንያት ነውም ተብሏል፡፡
ይሁን እንጂ ቻይና በበኩሏ ለዚህ ውንጀላ ምንም አይነት ምላሽ አልሰጠችም ::
FireEye የተባለው ይህ የኢንተርኔት ደህንነት ኩባንያ ባለፈው ሚያዚያ ላይ APT 30 የተባለ የሳይበር አጥቂ ቡድን በደቡብ እስያ ሀገራት እና ህንድ ላይ ላለፉት 10 አመታት ጥቃት ሲያደርስ መቆየቱን መግለፁ ይታወሳል ፤ ሴኪዩሪቲ ዊክ ድረገፅ እንደዘገበው ::
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ:- http://www.securityweek.com/chinese-hackers-most-likely-tar…

22/08/2015

ዌብ ዶት ኮም (Web.com) ኩባንያ በደረሰበት የሳይበር ጥቃት የ93 ሺህ ደንበኞቹ የክሬዲት ካርድ መረጃ መሰረቁ ተሰማ ::
በጥቃቱ ከክሬዲት ካርዱ በተጨማሪ የደንበኞች ስም እና አድራሻቸውም ተመዝብሯል::
በጥቃቱ የክሬዲት ካርዳቸው ኮድ እብሮ እንዳልተሰረቀ ቢገለፅም ኮድ ሳያስፈልጋቸው ግብይት የሚፈፅሙ ዌብሳይቶች በመኖራቸው አደጋውን የከፋ ሊያደርገው ይችላል ተብሏል::
ኩባንያው ወዲያውኑ ጥቃት ለደረሰባቸው ደንበኞቹ በኢሜይል እንዲያውቁት ማድረጉን እና የተለየ እንቅስቃሴ መኖር አለመኖሩን በንቃት እንዲከታተሉ ማሳሰቡን ገልጿል ::
ዌብ ዶት ኮም (Web.com) የዌብ ሳይት እና የፌስቡክ ፔጅ ዲዛይን የኢኮሜርስ እና የመሳሰሉትን የኦን ላይን አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው:: ዘገባው የፒሲ ወርልድ ድረገፅ ነው ::
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ :-
http://www.pcworld.com/…/internet-company-web-com-hit-by-cr…ኢመደኤ መረጃውን ሰማሁት

Error 404 17/08/2015

አንድሮይድ ስልኮች በፍጥነት እንዲሰሩና ረዥም እድሜ እንዲኖራቸው እነዚህን ጉርሻዎች ይጠቀሙ፡፡
ዘወትር የማይለይዎትና ይዘውት የሚንቀሳቀሱት የአንድሮይድ ስልክ ውስጥ ከፍተኛ ሃይል ይገኛል፡፡ ለምሳሌም ስምንት ኮር ሲፒዩ፤ በርካታ ጊጋ ባይት ራምና በሺዎች የሚቆጠር ሚሊ አምፒር የያዙ ባትሪዎችን፡፡ ሆኖም ያለን ልምድና እውቀት ከስልኩ አቅም ጋር ባለመሄዱ የተነሳ ስልኮች ይበላሻሉ፤ ቅንብሮቹ ይመሰቃቀላሉ፤ አፕሊኬሽኖች ያላግባብ በመስራት የስልኩን አቅም ይጨርሳሉ እንዲሁም የመሳሰሉ ችግሮች ይከሰታሉ፡፡ በዚህም ስልኮች ዘገምተኛ ይሆናሉ ብሎም ባትሪያቸው ይሞታል፡፡ ታዲያ እነዚህን ችግሮች ለመቅረፍ የሚከተሉትን ነጥቦች ቢፈጽሟቸው ጠቃሚ ይሆናል፡-
• አፕዴቶችን ተከታትሎ ማድረግ ፡- ይህ ማለት ሁሉም አፕዴት የሚያስፈልጋቸውን የስልኩን አፕሊኬሽኖች ማለት ነው፡፡ ፕሌይ ስቶር ውስጥ የሚገኘውን አውቶማቲክ አፕዴት ማድረጊያ በማብራት ስልኩ በራሱ ጊዜ አፕዴት እንዲያደርግ ማስቻል ወይንም እያንዳንዱን አፕኬሽን በመመርመር አፕዴት ማድረግ፤ በተጨማሪም ሴቲንግ ውስጥ በመግባት የስልኩን ሲስተም አፕዴት በመመርመር አባውት ፎን ሜኑ የሚለውን ማስተካከል፡፡ እንዲሁም ለያዙት ስልክ በተናጠል የተለቀቀ አፕዴት ካለ አፕዴት ማድረግ፡፡
• አፕሊኬሽኖችን ማስወገድና እንዳይሰሩ ማድረግ ፡- የስልኩ አዲስ ተጠቃሚ ከሆኑ በርካታ የማይጠቀሙባቸውን አፕሊኬሽኖች የመጫን እድሎት ከፍተኛ ነው፡፡ ምክንያቱም የሚጠቀሙባቸው ስለሚመስልዎት፡፡ ነገር ግን የማይጠቀሙባቸው አፕሊኬሽኖች በብዛት ስልክዎት ላይ ሊኖሩ ስለሚችሉ አነዚህን ያስወግዱ፡፡ አንድሮይድ ስልኮች አፕሊኬሽኖች ከስር ሳይታወቅ እንዲሰሩ እድል ስለሚሰጣቸው ይህንን ተጠቅመው አንዳንድ አፕሊኬሽኖች አስቸጋሪ ጸባዮችን ያመጣሉና፡፡ በተጨማሪም ስልኩ ላይ ቦታ በመያዝ ስልኩን ያስጨንቃሉ ፡፡ የማያስፈልጉ አፕሊኬሽኖችን ከመጫንም ይቆጠቡ፡፡
• የስልኩን የፊት ገጽ ያጽዱ ፡- በርካታ ስልኮች የራሳቸው የፊት ገጽ ያላቸውን ስልኮች ይሰራሉ ፤ ሆኖም ሌሎች የሶስተኛ ወገን ተጨማሪዎች ለምሳሌ ፕሌይ ስቶር ውስጥ በጎግል ላውንቸር የሚመጡ አማራጮች ስልኩ ላይ ይገባሉ ፡፡ እነዚህ አማራጮች ስልኩን በፍጥነት እንዳይሰራና እንዲዘገይ የማድረግ እድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ስለዚህም ስልኩ የመዘግየት ባህሪ ካሳየዎት የስልኮት የፊት ገጽ ላይ ያሉትን ነገሮች ይመርምሩ፤ በተጨማሪም ተንቀሳቃሽ ስክሪን ሴቨር የሆኑ ዎል ፔፐሮችን መጠቀምም ስልኩ ሲሰራ ሊያዘገየው ስለሚችል ቋሚ ዎል ፔፐሮችን ቢጠቀሙ ይመከራል፡፡
• ፓወር ሴቪንግ ሞዶች ላይ ይጠንቀቁ፡- ፓወር ሴቪንግ ሞዶች እንደያዙት የስልክ አይነት የስልኩን የጊዜ አጠቃቀም ሊጨምሩ የተዘጋጁ ቢሆኑም የራሳቸው ክፍተቶችም አሉባቸው ፤ ለምሳሌ የስልኩን ፕሮሰሰር ፍጥነት በመጎተት ስልኩ እንዲዘገይ ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ስለዚህም የፓወር ሴቪንግ ሞድን ሲጠቀሙ ስልኩ ባትሪ ጨርሶ የግድ አስፈላጊ በሚሆንበት ሰዓት ብቻ መሆን አለበት እንጂ ሁሌም ኦን መሆን የለበትም፡፡
• ሙሉ ለሙሉ ወደ ፋክተሪ ሪሴት መመለስ ወይም በተለየ መልኩ ማዋቀር ፡- ስማርት ስልኮች ምንም ያህል አስደናቂ አገልግሎት እየሰጡ ቢሆን የሆነ ሰዓት ላይ ግን ምንነቱ ባልታወቀ ምክንያት ስራቸው ሊስተጓጎል ይችላል፡፡ እንዲህ በሚሆንበት ሰዓት ወደ ፋክተሪ ሪሴት ሙሉ ለሙሉ መመለስ ተገቢ ይሆናል ፡፡ ምክንያቱም ምንም አይነት አፕሊኬሽን ወይንም ቅንብር ስልኩን ወደ ነበረበት አቋሙ ስለማይመልሰው ነው፡፡ ታዲያ ወደ ፋክተሪ ሪሴት ሲመልሱ አስፈላጊ መረጃዎትን በሙሉ በሌላ ማስቀመቻ መያዞትን ማረጋገጥ አለብዎት፡፡
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡-http://www.pcworld.com/…/5-tips-to-make-your-android-phone-…

Error 404

Error 404 10/08/2015

የሚጠቀሙት መቃኛ ፋየር ፎክስ ከሆነ አሁኑኑ አፕዴት ያድርጉ፡፡
ባለፈው ሃሙስ ሞዚላ ለፋየር ፎክስ የሚሆን የተጋላጭነት መጠገኛ ለቋል፡፡ ሞዚላ ይህንን ያደረገው ፋየር ፎክስ ላይ በተገኘው ከፍተኛ የተጋላጭነት ክፍተት ነው፡፡ ተጋላጭነቱ አጥቂዎች ጃቫ ስክሪፕትን በመጠቀም መረጃዎችን ከሌሎች ሰርቨሮች ወደራሳቸው እንዲወስዱ የሚያስችል ነበር፡፡
ሞዚላ ይህንን በመገንዘብ ሁሉም የፋየር ፎክስ ተጠቃሚዎች ፋየር ፎክስ መቃኛቸውን ወደ 39.0.3 ቨርሽን አፕግሬድ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡፡ የፋየር ፎክስ ድጋፍ ተጠቃሚ የሆኑ ትምህርት ቤቶችና የቢዝነስ ተቋማት ደግሞ ወደ 38.1.1 ቨርሽን አፕግሬድ እንዲያደርጉ ተጠይቋል፡፡
ክፍተቱ የፋየር ፎክስ ፒዲኤፍ ቪወር ያላቸውን ኮምፒውተሮች ያጋለጠ ሲሆን ፋየር ፎክስ ለአንድሮይድን ግን አላጋለጠም ተብሏል፡፡
ለበለጠ መረጃ ይሀንን ሊንክ ይጫኑ፡-http://www.pcworld.com/…/update-firefox-now-fix-rushed-out-…....ke Information Network Security Agency - ኢመደኤ መረጃውን ሰማሁት

Error 404

03/07/2015

(ለአንድሮይድ ስልኮች) ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየተወሰደ ከተማረሩ የሚከተለውን ያድርጉ።
Semir Sherif Ab...
Joined 2 months 2 weeks ago
View: 13,032
Date: Jun 29

(ለአንድሮይድ ስልኮች)
ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ
እየተወሰደ ከተማረሩ
የሚከተለውን ያድርጉ።
Setting -> Connection ( Wireless
and networks)
ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ
ስንገባ ኢንተርኔት በጣም
የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት
መጠን ተዘርዝረው
ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ
ይክፈቷቸው። (በፎቶው
እንደሚታየው) Foreground (ከፍተው
የተጠቀሙት) እና
Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ
በራሱ የተጠቀመው) ምን
ያህል Mega Bytes እንደሆነ
ያስቀምጠዋል።
እሱን ዝቅ አድርገው Limit background
process ከሚለው ፊት
ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም
ካለ እኛ ፈቃድ አፑ
ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን
ወደ ሗላ እየተመለስን
ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ
አፖች እየከፈትን መዝጋት
(Limit) ማድረግ አለብን።
* ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን
መዝጋት ይኖርብናል።
* አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ
( samsung 5830 አይነቶች)
Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ
Setting -> Accounts
and Sync ገብተን Background data
የሚለውን አለመምረጥ ።
በተጨማሪም Setting -> Privacy
የሚለውን በመክፈት Back up
my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ይህ አንድሮይዳቸው ከ
4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል።
ለ Huawei ስልኮች Data usage
ለመግባት፣ Setting —>
wireless & Networks -> more .. —
> Data Usage ->
Restrict background data የሚለውን
[ √ ] በማድረግ
መምረጥ
Setting -> personal ከሚለው ስር
Location access
የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን
ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም
ያደርጋል።
Setting -> Developer option
(About phone ከሚለው
ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ
ታች ስንወርድ
Background Process limit የሚለውን
እንክፈት። ይሄ ሁሌም
ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን
ይመርጠዋል። እዚህ ላይ
No background process የሚለውን
እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን
አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard
limit ስለሚቀየር እየገባን
መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit
ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10
አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ
ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም
ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
Developer option የሚለውን Setting
ውስጥ ካጡት
የሚከተለውን ያድርጉ። Setting ->
About phone የሚለው ውስጥ
እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ
በፍጥነት እንካው። ከዚያ
ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone
ከሚለው ከፍ ብሎ
Developer option ያገኙታል።
የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ
(update) መዝጋት።
ለዚህም Setting -> About phone
(device) -> Software
update ገብተን Auto update የሚለው
የተመረጠ ከሆነ [ √ ]
እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።
GPS መዝጋት
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት
የማይጠይቁ አፖችን
(ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ
ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣
ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ...
የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት
ያስቀራል።
Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን
ኢንተርኔት
አለመግባት።
Opera Mini የምንጠቀም ከሆነ Opera
Setting ውስጥ
Image quality የሚለውን Low
quality ማድረግ። ይሄም ኦፔራ
ፈጣን እንዲሆን እና ብዙ ገንዘብ እንዳይወስድ
ያደርጋል።

29/06/2015

ውድ ወዳጆቼ፣ እንደምን ሰነበታችሁ፡፡
ያው እንደምታውቅቱ ኢንተርኔትን በአግባቡ ከተጠቀምንበት የትየለሌ ጥቅሞችን እናገኝብታለን፡፡ …..መረጃዎችን፣ ኦንላየን ትምህርቶችን፣ ነፃ ሶኮላርሺፕ፣ ጥሩ የህይወት ጓደኛ…. ፡፡ ለዛሬ ምናልባት ብትጠቀሙባቸው በብዙ ልታተርፉባቸው የምትችሏቸውን ጥቂት
የድረ-ገፅ አድራሻዎችን እጠቁማችኋለው፡፡

www.fb.com/ethiodishtech
ይህ ድረገፅ በሳተላይት ዲሽ ዘርፍ እናንተን ለማገልገል ቆርጦ የተነሳ የኢትዮጽያውያን ወጣቶች ፔጅ ነው ላይክ በማረግ እናበረታታቸው
like emoticon
0939-67-34-35

- https://www.edx.org
ይህ ሳይት በተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች ነፃ የርቀት/ኦንላይን ትምህርት ይሰጣል፤ትምህርቱንም ለጨረሱ ኢ-ሰርተፊኬት ይሰጣል፡፡ ኦርጅናል ሰርተፍኬት ለማግኘት ግን ክፍያ ይጠይቃል፡፡

- https://www.upwork.com ይህ ድረ-ገጽ ባሉበት ቦታ ሆነው ኦንላየን ስራ የሚገኝበት ድረ-ገፅ ነው፡፡ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ስራዎችን የሚያቀርብ ሲሆን ከአንድ በላይ የተለያዩ ዘርፍ ያላቸው የሥራ ዓይነቶች ላይ መመዝገብ ይቻላል፡፡ ስራዎች ሲጠናቀቁ ክፍያዎችንም በተሰጠው የባንክ አካውንት ያደርሳል፤፤
በነገራችን ላይ እዚሁ በሀገራችን እቤታቸው ተቀምጠው ይህንን ስራ ብቻ ለመተዳደሪያነት የሚሰሩ በርካታ ኢትዮጵያዊና እንዳሉ ልጠቁማችሁ እወዳለሁ፡፡ በዚ ሳይት ላይ ሳይንአፕ ከማድረጋችሁ በፊት ስለ ሳይቱ በቂ መረጃ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡ ምክንያቱም ሳይንአፕ ስታደርጉ መሙላት የሚገባችሁን መረጃዎች በአግባቡ ካልሞላችሁ ሌላ እድሎችን ላይሰጣችሁ ይችላልና፡፡ በተለይ ፕሮፋየላችሁን ስትሞሉ ተጠንቅቃችሁ ብትሞሉ የተሻለ ነው፡፡ ለምን? ለስራው ተመረጭ ልትሆኑ የምትችሉት በፕሮፋየላችሁ ስለሆነ ነው፡፡ በዚህ ሳይታ ላይ ሁሉም ማለት ይቻላል የሚሰሩት ስራዎች በፍሪላንስነት ስለሆነ ሳይንአፕ ስታደርጉ ፍርላንሰር የሚለውን መምረጣችሁን እንዳትዘነጉ፡፡ በነገራችን ላይ ፍላጎቱ ካላችሁ ስራዎችን በዚሁ ሳይት አገናኝነት ማሰራት ትችላላችሁ፡፡

- http://www.extratorrent.cc
ይህ ሳይት ደግሞ በተለያዩ ዘርፍ ቶረንት ሶፍትዎሮችን፣ ፊልሞችን፣ መጽሃፎችን፣ ቲቪ ሲሪየሶችን፣ ጌሞችን፣ ዘፈኖችን….. የምታገኙበት ሲሆን በዚህ ድረ-ገጽ የሚገኙ ሪሶርሶችን ዳወንሎድ ለማድረግ bittorrent ወይም መሰል ሶፍትዌር ኮምፒውተራችሁ ላይ መጫን አለበት፡፡
- http://bookzz.org ይህ ድረ-ገጽ በነፃ ዳወንሎድ
ልናደርጋቸው የምንችላቸው ብዙ መጽሃፍት የሚገኝበት ሲሆን የምንፈልገውን መጽሃፍ ርዕስ ወይም የደራሲውን ስም በማስገባት መፈለግና ማግኘት ይቻላል፡፡

ሰላሙን ያብዛላችሁ!
ላይክ ና ሼር ማድረጎን እንዳይረሱ
ke seyifu fantahun on ebs pag layi sereke new tetekumubachew

www.fb.com

13/06/2015

ኦርጅናልን ሞባይል ከፎረጅድ መለያ መንገድ

(ቴክኖሎጂስቱ ዳንኤል ከተማ በድሬትዩብ የተለያዩ ቴክኖሎጂ ነክ ቁምነገሮችን ያካፍለናል…)

ውድ የድሬትዩብ እድምተኞች በዛሬ አምዴ በጥያቄያችሁ መሠረት ኦርጅናል ቀፎን ከፎረጅድ የሞባይል ቀፎ የምንለይባቸውን የተወሰኑ ነጥቦች እዳስሳለሁ አብረን እንቆይ::

በአሁኑ ወቀት ከፍተኛ ፎረጅድ የሞባይል ቀፎ(High Copy)ማጭበርበር አለ፡፡ ከዚህም አንፃር ፎርጅድ አምራቾች በብዙ መልኩ አሪጅናሉን ለማስመሰል ስለሚጥሩ ባይን መለየት ከባድ ሆኗል፡፡

እስቲ የተወሰኑትን ማረጋገጫ መንገዶች አብረን እንይ፡፡

1. * #06 # ይህንን ቁጥር በሞባይላችን ላይ በመፃፍ IMEI:( International Mobile Equipment Identity ) 15 ቁጥሮችን እናገኛለን፡፡ እነዚህ ቆጥሮች የኛው ቴሌኮም ልክ ሞባይል ውስጥ ሲም ከተን መጠቀም ስንጀምር መዝግቦ በመያዝ ቀፎውን ከሲሙ አዛምዶ አኛን ሚለይበት ነው:: አንዳነዴም ለሰኩሪቲ ክትትል ሊጠቀምበት ይችላል (ይህንን ወደፊት በሰፊው አብረን እናያለን)፡፡
ታዲያ * #06 # በመጫን ያገኘነውን IMEI ቁጥር ከፊት ወደ ሁዋላ 7 በመቁጠር ሰባተኛውና ስምነተኛውን ቁጥር በማየት የተሰራበትን አገር ማወቅና መገመት ይቻላል ለምሳሌ የኔIMEI: 356240033532891 ቢሆን የዚህ ስድስት እና ሰባተኛው ቁጥር 00 ነው፡፡ 00 ከሆነ በርግጠኝነት የኦርጂናሊቲና ጥራትማሳያነው፡፡ ለምንቢባል 00 ኮድ ሚያመለክተው በኦሪጂናል ሞዴሉ አምራች የተሰራ መሆኑን ነው፡፡

እሰቲ በአገራችን ሚመረቱና ከቻይና ሚመጡትን ፎረጅድ በዚህ ለማወዳደር ሞክሩ ? ለኔ ሞክሬ ሆኖልኛል ብዬ ነው ! እዚህ የተሰሩት ከሆነ 00 መሆን አለባቸው ካለበለዚያ የቻይና ፎረጅድ ሊሆን እነደሚችል መጠርጠር ጥሩ ነው፡፡

ሰባተኛውና ስምነተኛው ቁጥር 01 ወይም 10 ከሆነ ፊንላነድ ሲያሳየን ይህም የፊንላንድ ምርቶች ጥሩ እንደሆነ ነው፡፡ 02፣ 20፣03፣04፣30 እና 40 ከሆነ ህንድ ቻይናና ኮሪያ ናቸውና መጠርጠሩ መልካም ነው፡፡ በተለይ 02 እና 20 በርግጠኝነት ቻይናና ኢሚሬትስ (ዱባይ) ሚገጣጠሙና ፎርጅድ ሊሆኑ ይችላል፡፡

አንዳንዴም የህንድ ስልክ 02 እና 20 ይሆናሉ፡፡ ከቻይና ህንድና ኢሚሬትስ ሚመጡትን ምንጠረጥረው ያገሮቹ ካምፓኒዎች ሲሆኑ ሌላው ምክንያት በተለይ ቻይና ውሰጥ ብዙ ፎርጅሪዎች ሚሰሩ አምራቾች ለምሳሌ እነደ HDC ያሉ ሳምሰንግ ጋላክሲን ሳይቀር ሙልጭ አርገው የሚያመሳስሉ ስላሉ ነው፡፡ ይህ ማለት ግን ቻይና ጥራት ያለው አታመርትም ማለት አይደለም፡፡

13 ከሆነ ደግሞ የአዘርባጃን ምርት ሲሆን ፎርጅድና የማይረባ ነው ፡፡

05 እና 50 ብራዚል ቬትናምናአሜሪካ ሲሆን ጥሩ ጥራት አላቸው፡፡

06 ወይም 60 ሆንግኮንግ ሜክሲኮ እና ቻይና ናቸው፡፡ 08 እና 80 ጀርመን ናቸው፡፡ እዚህ ጋ ይህ ኮድ ሶኒ ኢሪከሰንን አያጠቃልልም፡፡

ይህንን ያህል መንደርደሪያ ያልኳችሁ መነሻ እንዲሆናችሁ ነው በቀጣዩ ክፍል ደግሞ ሌሎች ተጨማሪ አርዕስቶችን ጨምሬ እመጣለሁ....

23/02/2015

IT Support

# Unlimited IT Support.
# Remote and onsite support team
# Weekly visits for preventive maintenance.
# Support 16hrs a day and seven days a week.



1] Benefits of IT Support Service entail you of several benefits including the
Our IT supporting service is designed to provide customers unlimited IT Support on their IT devices and network infrastructure without hiring an IT professional in their employment.
To support customers with any IT related issues our Remote and onsite support team is available 16hrs a day and seven days a week.
With our IT supporting Service, customers will benefit prompt response and durable Solutions for any problems that they are having right at their work activities
Our IT consulting Services provides a proven IT strategy to save you money and keep employee productivity to its maximum potential.
Maximum uptime of your computers and printers, and network System which we believe is crucial to your day to-Day activities.
Less time would be wasted in co-ordination, seeking internal approvals, paperwork etc.
There by allowing your concerned staff to focus on their core business activities only.

2] Scope of activities
1] Preventive Maintenance on IT Devices
Inspections render breakdown maintenance and weekly preventive maintenance during normal working hours to the equipment.
The Preventive maintenance will be done once a week to the IT devices and network Systems mentioned on the Contract agreement

2] Computer Preventive maintenance includes but not Limit
Update all the machines with relevant windows and antivirus updates available on the net.
Locate and delete malicious spyware.
Deep cleaning of Temp files, Temp internet files, cookies, Startup items, recycle bin.
Fight viruses with alternative means if necessary.
Check event viewer for any errors and fix if any.
Check backup system functionality
Backup Your necessary data


3] Network preventive Maintenance
In order for your network to work properly, every piece of the network must work
properly. Preventative maintenance is concerned with anything that can be done to
Prevent any component of your network from failing.

This includes:
Client computers (also referred to as workstations) PCs, Apples, laptops, PDAs
Servers – the computers controlling specific parts of the network
Peripherals – devices such as printers or scanners that are Connected to client or server computers
Devices such as hubs, switches, bridges, routers and any Cisco devices that are used to control the network
The equipment used to connect the network together, whether cables or Wireless devices or a combination of the two
The software running on all this equipment.

4] Why use Network preventative maintenance?
reduced network downtime
increased life expectancy of network components, eliminating premature replacement of parts
more economical use of technical staff because they are working to a schedule rather than on reacting to repair breakdowns
timely routine repairs mean fewer large-scale repairs
lower repair costs, because there will be fewer secondary failures (when parts fail in service they often damage other parts)
reduced product rejects, rework and scrap, owing to better overall equipment condition
identification of equipment with excessive maintenance costs, indicating the need for corrective maintenance, operator training or replacement of obsolete equipment
Improved safety conditions and quality.

5] Corrective Maintenance for Network Infrastructure and IT Devices
Will make any number of service calls in a month with response time within 1 hour during business hours.
Unlimited free telephone and Remote support related to IT problems.
If our service engineer is unable to repair the system remotely, then he/she will be on-site within Maximum of 1 hour.
If our Support engineer is still unable to repair the system onsite, then the equipment has to be returned to our service centre (Workshop) for repair.

28/01/2015

እስቲ ደሞ ዛሬ ሀክ (HACK) እናርግ እንማማር ታድያ እንድታቁት እና እንድትጠነቀቁ ነው እንጂ ሰዉ ላይ ጉዳት ለማድረስ አደለም ለ ማስተማሪያ ብቻ ነዉ ስለዚ ሀላፊነቱን የኮምፕዩተር ዕዉቀቶን ያሳድጉ ፔጅ አይወስድም
ስለ ኪይ ሎገር (key logger) ላዉራቹ ኮምፕዩተር ላይ የሚጫን ሶፍትዌር ሆኖ ሚሰራዉ ደሞ ልክ ኮምፕዩተርአችን ሲነሳ አብሮ ነዉ ሚነሳዉ ኪይቦርድ ላይ የእምንጫናቸዉን ቁልፎች በሙሉ መዝግቦ ያስቀምጣል ሌላዉ ስራዉ ደሞ እስክሪን ሹት(screen shoot) ፎቶ ያነሳል በ ተወሰነ ሰከንድ ልዩነት ከዛም ኮምፕዩተር ዉስት ያስቀምጣል ወይም ለ ሀከሩ በ ሜሴጅ ወይም በ ኢሜል ይልካል
ስለ ሶፍትዌሩ ዐጠቃቀም አላወራም በቀላሉ ይለመዳል
ከመጠቀማችን በፊት አንቲ ቫይረሰ ሶፍትዌርአችንን ማቆም አለብን ወይም ያልተከለከለ ፕሮግራም ዉስጥ አስገቡት
ብዙ ኪይ ሎገር ሶፍትዌርዎች አሉ አንዱን እቺን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ዳዉንሎድ ማረግ ይቻላል https://www.actualkeylogger.net/download/actualkeylogger.exe
ለማስተማሪያነት ብቻ
አስታዉሱ ሀክ ማረግ ወይም ለማረግ መሞከር በ ህግ ያስጠይቃል!
፡ጥያቄ ካለ ኮሜንት ፤ከተመቻቹ ላይክ እና ፍሬንዶች እንዲያዩት ሼር በማድረግ እንማማር፡፡ ከደጁ page ወሰድኩት!!

www.actualkeylogger.net

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa
MKBUSYNESSCENTER