Adey realtor

Adey realtor

Share

For any realestate investment and consulting please contact via �0988363901

15/01/2026

🎉እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ እስከ ጥምቀት የሚቆይ በ ካሬ ከ5000 - 7000 ብር ቅናሽ 50 ደምበኞች ብቻ አዘጋጅተናል ፈጥነው ይመዝገቡ ተጠቃሚ ይሁኑ 🎉 ልዩ የበዓል ቅናሽ 🎁📍 በለቡ መብራት🎉በ30 % ቅናሽ! እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ🎁በ10% ቅድመ ክፍያ🎯60% የባንክ አማራጭ ጋርለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ 10%= 491,151 ብር👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታቅድመ ክፍያ 10%= 624,345 ብር👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ቅድመ ክፍያ 10%= 924,030 ብር👉150 ካሬ ባለ ሶስት መኝታቅድመ ክፍያ 10%=1.2 ሚሊ👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታቅድመ ክፍያ= 1.4 ሚሊ⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት። #አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን! +251988363901. .

22/10/2025

ከስቱዲዮ 56 ካሬ እስከ ባለ አራት መኝታ 190 ካሬ በተለያየ የካሬ አማራጭ * ከባለ2 መኝታ ጀምሮ በተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው* እያንዳንዳቸው 5 ሊፍት የሚገጠምላቸው* ከርሰምድር ውሀ*ተጠባባቂ ጄኔሬተር*የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ ያለው*በቂ የሆነ የልጆቾ መጫወቻ*የመዋኛ ገንዳዎች*በየወለሉ ቆሻሻ መጣያ*24/7 የጥበቃ ካሜራ*የእንግዳ መቀበያ ሪሴፕሽን ያለው*ለዝግጅት የሚሆን ሰፊ የጋራ መገልገያ ያለው*በዘመናችን የመጨረሻ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተገነባ የሚገኝ።*ሌላው አስደሳች ነገር ደግሞ እኛጋ የመኪና ማቆሚያ በነፃ መሆኑ ነው*እጅግ ዘመናዊ የሆነ "ለቡ" ቀድሞ ከነበራት ድምቀት ላይ ሌላ ድምቀት የሚጨምርበ65,395 ካሬ ላይ ያረፈ እጅግ ዘመናዊ መንደር ቀረበሎት ከ 8%-10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ሲሆን ነው። 60% የባንክ ብድር አመቻችተናል!ስለዚህ ደንበኞች ቤታቸውን እስኪረከቡ ሚጠበቅባቸው 40% መክፈል ብቻ ነዉ::60% ቤቱን ተረክበው ከ 20 እስከ 25 አመት ቀስ ብለው መክፈል ይችላሉ ::ግንባታቸው ከ40% በላይ የደረሰ 100% ለሚከፍሉ የ30% ቅናሽ አዘጋጅተናል. ☎️0988363901.

20/08/2025

✨✨መጨረሻ ላይ ደርሰናል:: ለ20 ቤቶች 🔥🔥🔥ብቻ የወጣ መልካም እድል እንዳያመልጦት።

✨በ60% የባንክ ብድር አማራጭ ቤቶችን
አቅርበናል

✨በመሃል ለቡ መብራት ሃይል

✨ደመናዊ መንደር በአልሙንየም ፎርም ወርክ በግንባታ ላይ የሚገኝ

✨ በሁለት አመት የምናስረክባቸው

✨8% ቅድመ ክፍያ

✨ለልጆቾ እጅግ አመቺ ዘመናዊ መንደር

✨የመዋኛ ገንዳ

✨ሰፊና ነፋሻማ አረንጓዴ ስፍራ

✨መሰብሰቢያ አዳራሽና ቤተ መፃህፍት

✨የህፃናት ማቆያ

✨ለ አንድ አባወራ አንድ ሊፍት የተገጠመለት

✨ተጨማሪ ክፍሎችን እስከ ሰራተኛ ክፍል ድረስ ያላቸው ቤቶች

✨ለበለጠ መረጃ 0988363901

07/08/2025

እጅግ አመቺ በሆነ አከፋፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ

👉60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው (እየኖሩበት ወይም አከራይተውት እስከ ከ 20_25 አመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት)

⭐️ከሀያ አምስት ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት

📍አድራሻ - በመሀል ከተማ ለቡ መብራት-ሀይል

💥💥እንዳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይደውሉልን

👉8% ቅድመ ክፍያ
👉እስከ 30% ልዩ ቅናሽ

👉ባለ 1 መኝታ ከ 69 ካሬ ጀምሮ
👉ባለ 2 መኝታ ከ 125.7 ካሬ ጀምሮ
👉ባለ 3 መኝታ ከ 145 ካሬ ጀምሮ

በተለያዮ የካሬ አማራጭ አሉን።

👉5 ሊፍት፤5 መዋኛ ገንዳ ያለው
የከርሰ ምድር ውሀ,የልጆች መጫወቻ, ላይብረሪ,ጂምና ስፓ,የነዳጅ ዲፖ,ያካተተ ዘመናዊ መንደር
በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አዲስ አበባ

👉ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር።

🤳 ለበለጠ መረጃ 0952890010

30/07/2025

ቀጣይ አመትም በኪራይ ቤት⁉️⁉️⁉️. 📞 09-88-36-39-01 የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይፈጠኑ! ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት❗️🔑🔑ቤት ከ480,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ🔑🔑ልዩነታችን የሚታይ በመሆኑ የብዙዎች አይን ማረፊያ ሆነናል!ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋና ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል : : 📍አድራሻ - በለቡ መብራት-ሀይል⚡️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ዋጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!⭐️ከ27 ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት 🏷ሆቴል ስታንዳርድ የመዋኛ ገንዳ 🏊🏼‍♀️🔖የልጆች መጫወቻ ⛹🏿‍♂️🏷ነፍሻማ አየር ለመቀበል የአረንጓዴ ስፍራዎች 🔖ዘመናዊ የተሟላ ጂምናዚየም🏷 ላይብረሪዎች🔖 የልጆች ማቆያየማይቆራረጥ መብራት እና የከርሰ ምድር ውሀፓርኪንግ እና ከላይ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ከኛ በነፃ ያገኛሉ!!!💸8% ቅድመ ክፍያ ብቻ💵 60% Bank አቅርቦንሎታልደስታዎ እዚህ ይጀምራል። 📞 09-88-36-39-01

16/07/2025

⏰️የመጨረሻ እድል 100ሺ ብር ክፍያ አንድ ሳምት ማሰቢያ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት አሰራር ተመቻቸ
🏢 0988363901
ሽያጭ ሙሉ በሙሉ በብር !!በተባለው ጊዜ ጥንቅቅ አድርገን እናስረክበዎታለን አያሳስብዎ
እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በኮንካል ቴክኖሎጂ በመጠቀም የመሬት መቀጥቀጥ እና መሰል አደጋ ነፃ የሚሆኑበት ከእስቱዲዎ እስከ ባለ 4 መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና ውብ እይታ በላቀ ጥራት የተዘጋጁ።
በመዲናችን አይን ቦታ ከቦሌ በ7ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት በተንጣለለው 65,395ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር ፡5 የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን እያንዳንዱ ህንጻወች 5 ቤዝመንት፣ ሠፊ ሰገነት ፣ 5 ሊፍቶች ያላቸው፡
60%% ባንክ የተመቻቸላቸው ቤተዎ ተቀምጠው በረጂም ጊዜ የሚከፍሉት
Telegram
8% ብቻ በመክፈል
💝💝💝አንድ መኝታ
69ካሬ ጠቅላላ ዋጋው =5,398,974ብር
ቅድመ ክፍያ =431,918ብር
💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇
121ካሬ=9,467,766ብር
ቅድመ ክፍያ=757,422ብር
💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇
👉145ካሬ=11,353,495ብር
ቅድመ ክፍያ=908,250ብር
ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ,እስቶር,ላውደሬ ያላቸው ቤቶች
ቤትዎን ዛሬውኑ ይምረጡ!!!!!!!

27/06/2025

✨✨ መጨረሻ ላይ ደርሰናል:: ዛሬም በመልካም ዜና እና በመልካም አማራጭ ወደ እርሶ መጥተናል::

✨በ60% የባንክ ብድር አማራጭ ቤቶችን አቅርበናል

✨በመሃል ለቡ መብራት ሃይል

✨ በሁለት አመት የምናስረክባቸው

✨8% ቅድመ ክፍያ

✨ለልጆቾ እጅግ አመቺ ዘመናዊ መንደር

✨የመዋኛ ገንዳ

✨ሰፊና ነፋሻማ አረንጓዴ ስፍራ

✨መሰብሰቢያ አዳራሽና ቤተ መፃህፍት

✨የህፃናት ማቆያ

✨ለ አንድ አባወራ አንድ ሊፍት የተገጠመለት

✨ተጨማሪ ክፍሎችን እስከ ሰራተኛ ክፍል ድረስ ያላቸው ቤቶች

✨ለበለጠ መረጃ 0988363901

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Abebe
Addis Ababa