Luchi16
give guidence and counselling for people.
18/04/2023
የተሟላ ምርጥ የጥናት ፕሮፖዛል አዘገጃጀት (ከሀ እስከ ፐ)/ How to Write an Excellent Research Proposal? የተሟላ የጥናት ፕሮፖዛል/ ለማዘጋጀት በመሰረታዊነት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ መከተል ያለባችሁ መስፈርቶች እና ጠለቅ ያለ መግለጫ/ትንታኔ የያዘ ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ ስለዚህ ...
#ሠላም
ሰላም ሰላም እንበል ስለእግዜር ሰላምታ
ብንቀያየምም እናድርግ ይቅርታ
አለመጣጣሙ በእርቅ ይፈታ
አያዋጣምና የጠበንጃ ቃታ
በስራ ዘመን ላይ
አያሻንም እኛ ወሬና ሁካታ!
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ጠቀሜታ
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ኢትዮጵያውንን በማነሳሳት ከድህነት ጋር ለገጠምነው ጦርነት ምእራፍ ከፋች ከመሆኑም ባሻገር የቁጠባ ባህላችን እንዲዳብር ያደርጋል ፡፡
የውጭ ምንዛሪ የማስገኘት ጠቀሜታው ለጎረቤት ሀገራት የኤሌትሪክ ሀይል የተወሰነ መጠን በመሸጥ ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደምንችል ይታመናል፡፡
የስነልቦናዊ ጠቀሜታው ሞራል የፈጠረልንና ለዘመናት የተጫነን የተረጂነት መንፈስ ሰብረን በጦርነት ብቻ ሳይሆን በልማት ጀግኖች መሆናችን ለዓለም የምናስመሰክርበት አውድ ነው፡፡
ማህበራዊ ጠቀሜታው ከጎረቤት ሀገራት ጋር ጥብቅ የኢኮኖሚ ትስስር በመፍጠር በምስራቅ አፍሪካ የምንምሰርተው ማህበራዊ ትስስር ተጠናክሮ ለአፍሪካ ሁለንትዊ እድገት በር ይከፍታል ፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.