Wicked Quotes
daily quote
29/12/2020
Unbelievably wealthy kids who made fortune on YouTube!
ለማመን የሚከብዱ ሚሊየነሮቹ ህፃናት Unbelievably wealthy kids who made fortune on YouTube
How can we increase our height? Height is considered one of the main attributes that makes a person attractive. Many are blessed with this naturally yet many are uncomfortable with their current height and want to grow a few centimeters taller. Here are ways to increase a person’s height by 5 to 10 centimeters in 45 days.
24/12/2020
ኩላሊታችንን ሊጎዱ የሚችሉ 8 ምግቦች
የኩላሊት ተግባር መርዛማ የቆሻሻ መጣያ ቁሳቁሶችን ከሰውነት ማስወገድ ነው ፡፡ ኩላሊቶቹ በየቀኑ እስከ 200 ሊትር ደም ያጣራሉ እንዲሁም 2 ሊትር የቆሻሻ ቁሳቁሶችን ያስወግዳሉ ፡፡ ኩላሊቶችን ሊጎዱ የሚችሉ 8 ዓይነት ምግቦች እዚህ አሉ ፡፡
1. ቀይ ሥጋ ጥሬ እና ተገቢ ባልሆነ የበሰለ ስጋ በኩላሊቶች ላይ ተጨማሪ ጫና በሚፈጥሩ ፕሮቲኖች የተሞላ ነው ፡፡ ስለሆነም ከመብላቱ በፊት ስጋን በትክክል ለማብሰል ይመከራል ፡፡
2. ጨው-ጨው ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ከሰውነት በማስወገድ ኩላሊቶችን ሊጎዳ ይችላል ፡፡ ለመመገብ በቀን 1 የሻይ ማንኪያ ጨው ይመከራል ፡፡
3. ካፌይን-ቡና እና ሻይ ለሰውነታችን አስፈላጊ እንደመሆናቸው መጠን ከዚህ መጠን በላይ በኩላሊቶች ላይ ጫና ስለሚፈጥር በየቀኑ ሁለት ብርጭቆዎችን ብቻ መውሰድ አለብን ፡፡
4. የወተት ተዋጽኦዎች-እንደ እርጎ ፣ አይብ ፣ ወተት እና ቅቤ ያሉ የወተት ተዋጽኦዎች ለመዋሃድ አስቸጋሪ በሆኑ እና በኩላሊት ላይ ጫና ለመፍጠር በሚያስቸግሩ ፕሮቲኖች የበለፀጉ ናቸው ፡፡
ለተጨማሪ ኩላሊታችንን የሚጎዱ የምግብ አይነቶች
ኩላሊታችንን የሚጎዱ 8 የምግብ አይነቶች ተጠንቀቁ ምልክት የሌለው በሽታ 8 foods that may harm our kidneys
02/04/2020
ኮቪድ19 የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ የሰው ልጅን በቀለም፣ በዘር፣ ሃይማኖትና ብሔር ሳይለይ እያጠቃ ያለ ቫይረስ ነው። ወረርሽኝ እንደሆነና ዓለምን የሚያሰጋ ስለመሆኑ የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ ካደረገ ጀምሮም፣ የሁሉም አጀንዳ ሆኗል ቫይረሱ፤ምንም እንኳ ያለምንም ልዩነት ሰውን ሁሉ ሲያጠቃ ቢታይም፣ ወረርሽኙ ከወንዶች ይልቅ ሴቶችን ጎድቷል::
02/04/2020
G20 prepares corona virus rescue package for Africa
Africa has been less badly hit by the crisis so far than Europe and Asia, but the impact is projected to be huge.
02/04/2020
መልካም ስራ ❗️
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ60 ሺ በላይ የእንጀራ ድርቆሽ አዘጋጀ።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ሂደት ችግረኞች ጉዳት እንዳይደርስባቸው የእንጀራ ድርቆሽ አዘጋጅቷል። ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀውን ከ60 ሺ በላይ የእንጀራ ድርቆሽ ለችግረኞች በማሰራጨት ማህበረሰቡን ለመታደግ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት አካሄዷል።
በተጨማሪም በዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት እና በኮማንድ ፖስቱ ትብብር እንዲሁም መምርያ መሠረት አስፈላጊ በሆነ ሰአት በየቀበሌው ለሚገኙ ረዳት ለሌላቸው የህብረተሰባችን ክፍሎች ተደራሽ እንደሚሆን ተገልፃል።
02/04/2020
በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ ተጨማሪ ሰው አገገመ
በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ ተጨማሪ ሰው ማገገሙን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 65 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተካሂዶ ሁሉም ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው ተገልጿል።
በለይቶ ማቆያ ማዕከል ውስጥ 25 የኮሮናቫይረስ ታማሚዎች መኖራቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልጸዋል።
ከዚህ ቀደም ከህመሙ ማገገማቸው ከተገለጸው ሁለት ህሙማን በተጨማሪ ሌላ ሶስተኛ ሰው ማገገሙን ተናግረዋል።
አንድ ታማሚ በጽኑ ህሙማን ውስጥ የሚገኝ መሆኑንም አመልክተዋል።
02/04/2020
የኦሮሚያ ጤና ቢሮ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር እና ለመከላከል በክልሉ በሚገኙ ከተሞች ላብራቶሪዎችን ማቋቋሙ ተነገረ።
ላብራቶሪዎቹ በአራት የኦሮሚያ ከተሞች መቋቋማቸውን የክልሉ ምክትል ፕሬዝደንት አቶ አዲሱ አረጋ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ አስታውቀዋል።
በተመሳሳይ መልኩ የትግራይ ክልል ትናንት የኮቪድ-19 ላብራቶሪ አቋቁሜያለሁ ማለቱ ይታወሳል።
02/04/2020
ለተጨማሪ 1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ!
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለተጨማሪ ለ1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን በዛሬው እለት አስታውቋል።
ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎቹ በየፖሊስ ጣቢያ የነበሩ ፣ በማረሚያ ቤት ውስጥ መረጃቸው በወቅቱ ለውሳኔ በሚመች ሁኔታ ተጣርቶ ያልቀረበ እንዲሁም የፌደራል ታራሚዎች ሆነው በየክልሉ የነበሩ ታራሚዎች ናቸው።
ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች ውስጥ 1 ሺህ 511 ወንዶች ሲሆኑ፤ ቀሪዎቹ 48 ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል።
ምንጭ፦ ጠቅላይ አቃቤ ህግ
Click here to claim your Sponsored Listing.