XYz
ኣለማወቅ ከተጠያቂነት ኣያድንም
18/01/2026
አሳዛኝ ዜና፡ በኮዬ ፈጬ የደረሰ ድንገተኛ አደጋ
ዛሬ ጥር 10 ቀን 2018 ዓ.ም በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የደብረ ጸሀይ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ምዕመናን ላይ ልብ የሚሰብር አደጋ ደርሷል።
የቤተክርስቲያኑ ምዕመናን ታቦተ ሕጉን አጅበው ወደ ባሕረ ጥምቀት በማቅናት ላይ እያሉ፣ በሚጓዙበት ሰረገላ እና በኤሌክትሪክ መስመር መካከል በተፈጠረ ንክኪ የ4 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ አልፏል።
በበዓሉ መክፈቻ ላይ የተሰማው ይህ ዜና መላውን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማንያን እና የአካባቢውን ነዋሪ በታላቅ ሐዘን ውስጥ ጥሏል።
በሌሎች አካባቢዎች የምትገኙ የደብር አስተዳዳሪዎች እና የወጣት ማህበራት፣ መሰል የሰረገላ ጉዞዎች በሚኖሩበት ወቅት የኤሌክትሪክ መስመሮችን እና የመንገድ ደህንነትን አስቀድሞ በመፈተሽ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ በአጽንኦት እናሳስባለን።
ፈጣሪ ለሟቾች ነፍስ እረፍትን፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ደግሞ ጽናትንና መጽናናትን ይስጥልን።
ያማል
18/01/2026
የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው
***************
ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ኅልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ ይገኛል።
በፊልም እና ቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት እና በሌሎች የጥበብ ሥራዎቹ ስመጥር እና ተወዳጅ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ሕመም ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል።
በላሉ ኢታላ
መድፈኞቹ ቪላን ተበቀሉት!
አርሰናል 4 - 1 አስቶን ቪላ
አርሰናል በገዛ ሜዳው የኡናይ ኤምሬን አስቶን ቪላን አስተምሮ መልሷል!
ላለፉት 2 ወራት በሊጉ ሽንፈት ያልቀመሰውና ባለፈው የውድድር ዘመን ለአርሰናል ዋንጫ ማጣት ዋነኛ ምክንያት የነበረው አስቶን ቪላ፤ ዛሬ ግን በኤምሬትስ ስታዲየም የምድሪቱ ሲኦል ሆናበት አምሽቷል።
አርሰናል ተበቀለው! ቪላዎች ከአርሰናል ነጥብ ሲቀሙ የነበረው ታሪክ ዛሬ በደማቅ ድል ተቀይሯል።
የጎል ዝርዝር፦
* ጋብሬል — ግዙፉ ተከላካይ የጎል ጎርፉን ከፈተ!
* ዙቢሜንዲ — አዲሱ ፈራሚ ጥበቡን አሳየ!
* ትሮሳርድ — የጨዋታ ለዋጩ ሌላ ድንቅ ጎል!
* ጄሱስ — ድሉን ያደመቀች አራተኛ ጎል!
* ዋትኪንስ — ለአስቶን ቪላ ብቸኛዋን ማስተካከያ ጎል አስቆጠረ።
በሌላ ጭዋታ:-
ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 1 ዎልቭስ
ዩናይትዶች በኦልድ ትራፎርድ ነጥብ ጥለዋል። አዲሱ ፈራሚ ዚርኪዜ መሪ የሚያደርግ ጎል ቢያስቆጥርም፤ ክሬጂስ ለዎልቭስ ባስቆጠራት ጎል ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል።
የአርሰናል የዘንድሮ የበቀል ጉዞ ለዋንጫው በቂ ነው ይላሉ? 🏆
28/12/2025
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsd521c8c54c304c5db571014ff9c3694f
Join Buzzer — Claim Your Reward You've been invited by Fikade hayle to join Buzzer. Sign up now and instantly receive Buzzer Points as a welcome gift.
ai
ስራ ያላቹ ግን ብታሰሩኝ
ተንከራትቼ ማግኘት
ኣልቻልኩም
ድግሪ የለኝም
ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Ayana Sahilu Sahilu, Worku Alemayehu, Melisa Tekhlu, Robsan Ragass, Wude Wude
28/11/2025
ሰበር ዜና
ቲክቶከር አዶነይ በኢትዮጵያ አየር ሀይል ከፍተኛ አመራሮች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል።
ቲክቶከሩ በሰሞኑ በቢሾፍቱ ወደሚገኘው አየር ሀይል ማሰልጠኛ በመግባት ሰግጡ ፈምሱ በማለት ስልጠና መስጠቱ ከፍተኛ ተቃዉሞ አስነስቷል።
በዚህም ስልጠና እየሰጠ ቪዲዮ እየቀረፀ በማህበራዊ ሚዲያ ያጋራቸውን ቪዲዮዎች እንዲያጠፋቸው ትዕዛዝ ተሰጥቶታል።
መከላከየን ሰግጡ ማለቱ ተገቢ ነዉ ትላላቹ?
#ኣዶናይ
በቢሊየን እየዘረፉ ይሉ
ትውልዱን እያመከኑ ያሉ አቋማሪ ድርጅቶች መካከል
ዳሽ ቤት
አሪፍ ቤት
መላ ቤት
ዊንዛ
አፍሪካ ቤት
ቆንጆ ቤት
በጣም የሚገርመው ከየሰው የሰበሰቡትን (የዘረፉትን) የቁማር ብር መንግስት እንዳያውቅ እከሌ ይህንን ያክል ሚሊየን ብር አሸንፏል ብለው ሪፖርት ያደርጋሉ 😁 (የውሸት)
የቤቲንግ ጉዳይ በጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ ደረጃ መጣራት ያለበት ከፍተኛ የሆነ የብር ዝውውር የሚደረግበት ነው !!
ከዛ ... ፋይሉን ከያዘው ኦዲተር ጋር (ኃላፊ) ኦዲተሮች ጋር የብር ድርድር ይጀምራል😁😁😁
የዝርፊያው ተባባሪ የክፍያ መንገዶች ደግሞ
አሪፍ ፔይ -
ሳንቲም ፔይ
ከዚራ ፔይ
--
ተጨማሪ መረጃ ኮሜንት ላይ አድርጉ
አይ ኢትዮጵያ
26/11/2025
ጋነርሶች በግርምት ላይ!
አርሰናል 3 - ባየር ሙኒክ 1
የማይቆመው የአርሰናል ጉዞ በቻምፒየንስ ሊግና በሊጉ::
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ምሽት በለንደን ለታላቁ አርሰናል ደጋፊዎች ታሪካዊ ድልን ይዞ መጥቷል!
መድፈኞቹ በሰጡት ግሩም የበላይነት የተሞላበት ብቃት፣ አውሮፓን ያስፈራውን የጀርመን አውራ ክለብ ባየር ሙኒክን 3 ለ 1 በማሸነፍ አስደንቀዋል!
የጎል አስቆጣሪዎች:
* አርሰናል:
* ጄ. ቲምበር (J. Timber) - 22ኛው ደቂቃ
* ኤን. ማዱዌኬ (N. Madueke) - 69ኛው ደቂቃ
* ጂ. ማርቲኔሊ (G. Martinelli) - 77ኛው ደቂቃ
* ባየር ሙኒክ:
* ኤል. ካርል (L. Karl) - 32ኛው ደቂቃ
አርሰናል በያዝነው የውድድር ዓመት ሁለቱንም ታላላቅ ውድድሮች (የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግንና የቻምፒየንስ ሊግን) በአንደኝነት እየመራ የሚገኝ ሲሆን፣ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ እና ወጣቶቹ ተጫዋቾች ዘንድሮ የሚያስቆማቸው ክለብ እንደሌለ በተደጋጋሚ እያረጋገጡ ነው።
መድፈኞቹ (The Gunners) በሊጉም ሆነ በቻምፒየንስ ሊጉ ዋንጫውን ለማንሳት ዝግጁ ናቸው እየተባለ ይገኛል::
24/11/2025
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa