NABI multimedia

NABI multimedia

Share

i want to memoris Ethiopian old music

Photos from NABI multimedia's post 16/01/2026

ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ።

በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡
ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር።

ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛል።

16/01/2026

ስደት ለኢትዮጵያውያን መፍትሄ ነው ወይስ ሌላ መከራ? 🤔 ይህን ቪዲዮ አይታችሁ ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን። የእናንተስ ታሪክ ምንድነው? 📩

15/01/2026

"ኢትዮጵያውያን በስፒድ (Speed) ምክንያት ለሁለት ተከፈሉ? 🇪🇹 ንትርኩና ያልታሰበው ውጤት! 😱 መታየት ያለበት አዲስ ቪዲዮ በናቢ መልቲሚዲያ።"

25/05/2024
09/04/2024

ብዙ ማራኪና ጥዑም ሙዚቃዎችን ከዚህ ቀደም ያበረከተልን ከጊዜያት በዋላ ደግሞ ወደዘማሪነት የተሸጋገረው በብዙሃን የሚወደድና ሙዚቃዎቹ በፍቅር ሁሌም ከዘመን ዘመን እንደአዲስ የሚደመጡለት አንጋፋው ሙሉቀን መለሠ ከዚህ አለም ድካም አረፈ....ነብሱ ከደጋጎች ጋር በሰላም ትረፍ....ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹና ለአድናቂዎቹ ፅናቱን ይስጠን

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa