Yalfal Engineering
ያልፋል ኢንጂነሪንግ ጠቅላላ የቧንቧ አና ኮንስትራክሽን እቃዎች አቅራቢ
22/07/2025
https://maps.app.goo.gl/L3MpHzcVJZC1Ucjk6
Yalfal engineering · ኡራኤል, Addis Ababa 1000, Ethiopia ★★★★★ · Pipe supplier
መቼም ቢሆን የሠውን መጥፎ አትመኝ አንተ እንደዛ አይነት ሰው አይደለህም ጎድተውህ ከሆነ እነሱም በውስጣቸው ተጎድተዋል ማለት ነው እንዲድኑ ተመኝላቸው የሚያስፈልጋቸው እሱ ነው
"የትኛው የከፋ ነው?
አንደ ጭራቅ ሰው መኖር ወይስ
ጥሩ ሰው ሆኖ መሞት"
Teddy Daniels
ህይወት ፍትሀዊ እንደልሆነች ስትረዳ አሳዛኝ ምናልባትም አስደንጋጭ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እውነታው እሱ ነው።
you just gotta Keep living man L I V I N
ሁላችንም የሌለንን እንፈልጋለን
ያለንበት ቦታ ላይ ደስተኛ አይደለንም
እርካታ የምናገኘው ካለን የበለጠ
በማለም ነው
ግን ሁሉንም ነገር እናጣዋለን
ካዛ ሁሉም ነገር እንደነበረን ይገባናል
የሚወዱህ ሰወች ላንተ ስሜት ይጨነቃሉ
አለቀ
02/03/2022
My first post in a while
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa